ሰነድ መጠበቂያ

ወረቀት መጠበቂያ ወይንም ሰንጠረዥ መጠበቂያ ትእዛዞች የሚጠብቁት በ ወረቀት ውስጥ ክፍሎች እንዳይቀየሩ ነው: ወይንም በ ሰነዱ ላይ በ ወረቀቶች ውስጥ: እንደ ምርጫ እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መግቢያ ቃል: እርስዎ የ መግቢያ ቃል ከ ወሰኑ: መጠበቂያውን ማስወገድ የሚቻለው ተጠቃሚው ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሲያስገባ ነው:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Protect Sheet.

Choose Tools - Protect Spreadsheet.


ወረቀቶች

በ አሁኑ ወረቀት ውስጥ ክፍሎች እንዳይሻሻሉ መጠበቂያ

ሰነዶች

የ ወረቀቱን አካል የ እርስዎን ሰነድ ከ መሻሻል ይጠብቃል: ማስገባት ይቻላል: ማጥፋት: እንደገና መሰየም: ማንቀሳቀስ ወይንም ወረቀቱን ኮፒ ማድረግ ይቻላል: