ግብ መፈለጊያ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስሌቶች ከ ተለዋዋጭ ጋር የሚፈጽሙበት: ፍለጋው ከ ተሳካ በኋላ: ንግግር ከ ውጤቶች ጋር ይከፈታል: መፈጸም ያስችሎታል እርስዎን ውጤት እና የ ታለመ ዋጋ በ ቀጥታ በ ክፍል ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - Goal Seek.


ነባር

በዚህ ክፍል ውስጥ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ተለዋዋጭ ለ እርስዎ መቀመሪያ

የ መቀመሪያ ክፍል

በ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ: ያስገቡ ማመሳከሪያዎች ለ ክፍል መቀመሪያ የያዘውን: የ አሁኑን ክፍል ማመሳከሪያ ይዟል: ይጫኑ ሌላ ክፍል በ ወረቀቱ ውስጥ ማመሳከሪያውን ለ መፈጸም በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

ኢላማው ዋጋ

ዋጋ መወሰኛ እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉትን አዲስ ውጤት መወሰኛ

ተለዋዋጭ ክፍል

ማመሳከሪያ መወሰኛ ለ ክፍል ዋጋ ለያዘ እርስዎ ማስተካከል የሚፈልጉትን ኢላማው ጋር ለመድረስ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ