እንደ ሁኔታው አቀራረብ

ይምረጡ እንደ ሁኔታው አቀራረብ የ አቀራረብ ዘዴዎች ለ መግለጽ እንደ ሁኔታው ይለያያል ለ ክፍሉ ቀደም ብሎ ዘዴ ተመድቦ ከ ነበረ: ሳይቀየር ይቀራል: እዚህ ያስገቡት ዘዴ ይመረመራል: እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉት በርካታ የሆኑ እንደ ሁኔታው አቀራረቦች አሉ

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ በርካታ ሁኔታዎች የ ጥያቄ ይዞታዎች የ ክፍል መጠኖች ወይንም መቀመሪያ ውስጥ: ሁኔታዎች የሚገመገሙት ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ ነው: ሁኔታው 1 ተመሳሳይ ከሆነ ከ ሁኔታው ጋር: የ ተገለጸው ዘዴ ይጠቀማል: ያለ በለዚያ ሁኔታው 2 ይገመገማል: እና የ ተገለጸውን ዘደ ይጠቀማል: ይህ ዘዴ ተመሳሳይ ካልሆነ: ከዛ የሚቀጥለውን ሁኔታ ይገመገማል እና ወዘተ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Conditional Formatting.


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እንደ ሁኔታው አቀራረብ ለመፈጸም: በራሱ ማስሊያ ማስቻል አለብዎት: ይምረጡ ዳታ - ማስሊያ - በራሱ ማስሊያ (ለ እርስዎ ይታይዎታል የ ምልክት ማድረጊያ ከ ትእዛዝ አጠገብ በራሱ ማስሊያ ሲያስችሉ)


ሁኔታው

እርስዎ እስከ ፈለጉት መጠን ድረስ ሁኔታ መወሰኛ

ይወስኑ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ጥገኛ ከሆነ በ አንዱ ማስገቢያ ውስጥ ከ ተዘረዘረው ወደ ታች ከሚዘርገፍ ሳጥን ውስጥ:

የ ቀለም መጠን

እርስዎ እንደ መረጡት ይህ የ ንግግር ሳጥን ተመሳሳይ ነው ከ ሁሉም ክፍሎች ጋር በ መጀመሪያው ንዑስ ዝርዝር ማስገቢያ ሁኔታ ውስጥ: የ ቀለም መለኪያ ይፈጽሙ መጠን ለማሳየት በ ሁለት ቀለም ወይንም በ ሶስት ቀለም ከፍታ ላይ: ይህ መጠን ይለያያል እንደ እያንዳንዱ ክፍል ዋጋ: መደበኛ ምስሌ የ አየር ንብረት ማዘጋጃ ነው: ዝቅተኛ ሰማያዊ ቀለም: ሞቅ ያለ ቀይ: ከ ከፍታ ጋር መካከለኛ ዋጋ ይሰጣል

እርስዎ መምረጥ አለብዎት ሁለት "ከፍተኛ" ቀለሞች የ ማስሊያ ዘዴዎች የሚያሳይ: የ ተሰላው እና የ ተፈጸመው ቀለም በ ግንኙነት ውስጥ ይፈጸማል በ: አነስተኛ - ከፍተኛ - ፐርሰንት - ዋጋ - ፐርሰንት - መቀመሪያ ውስጥ

እነዚህ ምርጫዎች አነስተኛ እና ከፍተኛ በቂ ናቸው ለራሳቸው በ መጠን ውስጥ ሲገኙ: ሌሎች ምርጫዎች መገለጽ አለባቸው በ ዋጋ (ፐርሰንት: ዋጋ: ፐርሰንት) ወይንም ክፍል ማመሳከሪያ ወይንም መቀመሪያ (መቀመሪያ)

For a detailed explanation and examples, please visit How to apply a Color Scale Conditional Formatting page in TDF Wiki.

ምልክት ማሰናጃ

ቦታ መመደብ ያስፈልጋል ለ ዋጋ ከ አንፃራዊ መጀመሪያ ቦታ: የ ምልክቶች ስብስብ የሚረዳው ለ መጠቆም ነው ያሉበትን ቦታ እና ይምረጡ የ ምልክቶች አይነት: ዝግጁ የ ምልክት ስብስብ እነዚህ ናቸው

ሁኔታዎች ማሳያ ለ እያንዳንዱ ምልክት መግለጽ ይቻላል ከ ዋጋ አንፃር (ዋጋ) በ ዋጋዎች ፐርሰንት ቁጥር ውስጥ (ፐርሰንት) እንደ ፐርሰንት መጠን ዋጋዎች (ፐርሰንት) ወይንም መቀመሪያ (መቀመሪያ)

For a detailed explanation and examples, please visit How to use Icon Set Conditional Formatting page in TDF Wiki.

ቀኖች

ይህ ምርጫ የሚፈጽመው የ ተገለጸውን ዘዴ ነው እንደ ሁኔታ በ ቀን ላይ እርስዎ እንደ መረጡት በ ወደ ታች በሚዘረገፍ ሳጥን ውስጥ: ዛሬ - ትናንትና - ነገ - ባለፉት 7 ቀኖች ውስጥ - በዚህ ሳምንት ውስጥ - ባለፈው ሳምንት ውስጥ

የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ አስተዳዳሪ

ይህ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው ሁሉንም የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ዝርዝር በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገለጸውን ለ ማሳየት ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - እንደ ሁኔታው አቀራረብ - አስተዳዳሪ


እንደ ሁኔታው አቀራረብ አስተዳዳሪ ንግግር ሳጥን መክፈቻ: እዚህ እርስዎ መጨመር: ማረም: ወይንም ማስወገድ ይችላሉ አንድ ወይንም በርካታ እንደ ሁኔታው አቀራረብ

እንደ ሁኔታው አቀራረብ ዝርዝር የሚያሳየው ንቁ የሆነውን የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ደንብ ማሰናጃ ነው በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ: የ መጀመሪያው ደንብ ብቻ ለ እያንዳንዱ ክፍል መጠን ይዘረዘራል: ለ ተሰጠው መጠን በርካታ ደንቦች ቢኖሩም እንኳን:

እርስዎ ከ ገለጹ እንደ ሁኔታው አቀራረብ በ ክፍል መጠን ውስጥ እና እርስዎ ለ መግለጽ ከሞከሩ አሁን አዲስ እንደ ሁኔታው አቀራረብ በዚህ መጠን አካል ላይ: የ ማስጠንቀቂያ መልእክት ይታይዎታል: እርስዎ የ ነበረውን የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ ማረም ይፈልጉ እንደሆን: (በ ጠቅላላ መጠን ውስጥ) ወይንም አዲስ የ እንደ ሁኔታው አቀራረብ መግለጽ ይፈልጉ እንደሆን መሸፈን (በ ተመረጠው መጠን ውስጥ)