በራሱ አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ በራሱ አቀራረብ ለ መፈጸም ለ ተመረጠው ወረቀት አካባቢ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን በራሱ አቀራረብ ለ መግለጽ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - AutoFormat.

On the Tools bar, click

ምልክት

በራሱ አቀራረብ


አቀራረብ

ይምረጡ በቅድሚያ የተወሰነ በራሱ አቀራረብ በ እርስዎ ወረቀት ውስጥ በ ተመረጠው ቦታ ለ መፈጸም

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

መጨመሪያ

እርስዎን የሚያስችለው መጨመር ነው ለ አሁኑ አቀራረብ መጠን ቢያንስ 4 x 4 ክፍሎች ወደ ዝርዝር ውስጥ በቅድሚያ በ ተወሰነው በራሱ አቀራረብ ነው በራሱ አቀራረብ ንግግር ይታያል

ስም ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

እንደገና መሰየሚያ

እርስዎ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ስም በራሱ አቀራረብ የሚቀይሩበት ንግግር መክፈቻ

እንደገና መሰየሚያ በራሱ አቀራረብ ንግግር መክፈቻ እዚህ አዲስ ስም ለ በራሱ አቀራረብ ያስገቡ

አቀራረብ

በዚህ ክፍል ውስጥ እርስዎ መምረጥ ወይንም አለመምረጥ ይችላሉ ዝግጁ የሆኑ አቀራረብ ምርጫ: እርስዎ ማስቀመጥ ከፈለጉ ማንኛውንም ማሰናጃ በ አሁኑ በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: ተመሳሳይ ምርጫ አይምረጡ

የ ቁጥር አቀራረብ

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ቁጥር አቀራረብ መወሰኛ

ድንበሮች

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ድንበር አቀራረብ መወሰኛ

ፊደል

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ፊደል አቀራረብ መወሰኛ

ንድፍ

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ድግግሞሽ አቀራረብ መወሰኛ

ማሰለፊያ

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ማሰለፊያ አቀራረብ መወሰኛ

በራሱ ልክ ስፋት እና እርዝመት

ምልክት በሚደረግበት ጊዜ: እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ተመረጠውን የ ስፋት እና እርዝመት ለ ተመረጠው ክፍል አቀራረብ መወሰኛ