አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት
ለ ተመረጡት ረድፎች አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት መወሰኛ የ አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት የሚወሰነው እንደ ፊደሉ መጠን እና ከፍተኛው ባህሪ በ ረድፍ አይነት ውስጥ ነው: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተለያዩ መለኪያ ክፍል ውስጥ
መጨመሪያ
ተጨማሪ ክፍተት ማሰናጃ በ ረድፍ ውስጥ በ ትልቁ ባህሪ እና በ ክፍል ድንበሮች መካከል
ነባር ዋጋ
እንደ ነበር መመለሻ ነባሩን አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት