ክፍል መጠበቂያ
ለ ተመረጡት ክፍሎች የ መጠበቂያ ምርጫ መግለጫ
መጠበቂያ
ሁሉንም መደበቂያ
የ ተመረጡትን ክፍሎች መቀመሪያ እና ይዞታዎች መደበቂያ
የሚጠበቀ
የተመረጠውን ክፍል ይዞታ እንዳይሻሻል መከልከያ
ይህን ክፍል መጠበቂያ ውጤታማ የሚሆነው እርስዎ የሚጠበቅ ካደረጉ ነው ወረቀቱን (መሳሪያዎች - ወረቀት መጠበቂያ).
መቀመሪያ መደበቂያ
የ ተመረጡትን ክፍሎች መቀመሪያ መደበቂያ
ማተሚያ
የ ማተሚያ ምርጫ ለ ወረቀት መግለጫ
በሚታተም ጊዜ መደበቂያ
የተመረጠው ክፍል እንዳይታተም መከልከያ