ወደ ውጪ ዳታ አገናኝ
ማስገቢያ ዳታ ከ HTML, ሰንጠረዥ ወይንም Excel ፋይል ውስጥ ወደ አሁኑ ወረቀት ውስጥ እንደ አገናኝ: ዳታው መኖር አለበት በ ተሰየመ መጠን ውስጥ
URL የ ውጪ ዳታ ምንጭ
URL ያስገቡ ወይንም የ ፋይል ስምእርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ዳታ የይያዘውን: እና ይጫኑ ማስገቢያ URL ብቻ ይጠየቃል ከ ኔትዎርክ ወይንም የ ፋይል ስርአት ውስጥ:
በ ኮማ የ ተለያየ ዋጋ ዳታ ንግግር ማምጫ ይታያል የ ውጪ በ ኮማ የ ተለያየ ዋጋ ፋይል በሚያገናኙ ጊዜ
ዝግጁ ሰንጠረዦች/መጠኖች
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይንም የ ዳታ መጠን ይምረጡ
ማሻሻያ በ የ
የ ሰከንዶች ቁጥር ያስገቡ ለ መጠበቅ የ ውጪው ዳታ እንደገና ከ መጫኑ በፊት ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ