ስሞች መግለጫ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስም የሚወስኑበት ለ ተመረጠው ቦታ ወይንም ለ መቀመሪያ ስም የሚገልጹበት

የ አይጥ ቁልፍ ይጠቀሙ መጠኖች ወይንም አይነቶች ለማመሳከር ወደስም መግለጫ ንግግር ሜዳዎች ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Named Ranges and Expressions - Define.

+F3


ወረቀት ቦታ ሳጥን በ መቀመሪያ መደርደሪያ ውስጥ የያዘው ዝርዝር የ ተገለጹ ስሞችን ነው ለ መጠኖች ወይንም መቀመሪያ መግለጫ እና ክልል በ ቅንፎች መካከል: ይጫኑ ስም ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ ለ ማድመቅ ተመሳሳይ ማመሳከሪያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ስም የ ተሰጠው መቀመሪያ ወይንም አካል በ መቀመሪያ ውስጥ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አይኖርም

ስም

የ ቦታውን ስም ያስገቡ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን የ ማመሳከሪያ ወይንም የ መቀመሪያ መግለጫ: ሁሉም የ ቦታ ስሞች ቀደም ብለው ተገልጸዋል በ ሰንጠረዥ ዝርዝር ጽሁፍ ሜዳ ውስጥ ከ ታች በኩል: እርስዎ ከ ተጫኑ በ ስም ዝርዝር ውስጥ: ተመሳሳይ ማመሳከሪያ በ ሰነድ ውስጥ ይታያል በ ሰማያዊ ክፈፍ: በርካታ የ ክፍሎች መጠን በ ተመሳሳይ ስም ቦታ የሚገቡ ከሆነ: በ ተለያየ የ ቀለም ክፈፎች ውስጥ ይታያሉ

የ መጠን ወይንም መቀመሪያ መግለጫ

የ ተመረጠው ቦታ ስም ማመሳከሪያ እንደ ፍጹም ዋጋ እዚህ ይታያል

አዲስ የ ማመሳከሪያ ቦታ ለ ማስገባት: የ አይጥ መጠቆሚያውን በዚህ ሜዳ ውስጥ ያድርጉ እና መጠቆሚያውን ይጠቀሙ ለ መምረጥ የሚፈልጉትን ቦታ በ ማንኛውም ወረቀት ውስጥ በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ: አዲስ የ ተሰየመ መቀመሪያ ለ ማስገባት: የ መቀመሪያ መግለጫ ይጻፉ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ

ክልል

ይምረጡ ክልል ለ ተሰየመው መጠን ወይንም መቀመሪያ: ሰነድ(አለም አቀፍ) ማለት ስሙ ዋጋ ያለው ነው ለ ጠቅላላ ሰነዱ: ሌላ ማንኛውም የ ተመረጠ ወረቀት ክልሉን ይከለክላል ለ ተሰየመው መጠን ወይንም መቀመሪያ መግለጫ ወረቀት

የ መጠን ምርጫ

እርስዎን መግለጽ ያስችሎታል የ ቦታ አይነት (በ ምርጫ) ለ ማመሳከሪያው

ተጨማሪ ምርጫዎች መግለጫ ለ ማመሳከሪያው ቦታ አይነት

የ ማተሚያ መጠን

የ ማተሚያ መጠን ቦታ መወሰኛ

ማጣሪያ

የሚጠቀሙትን የ ተመረጠውን ቦታ መግለጫ በ የ ረቀቀ ማጣሪያ .

አምድ መድገሚያ

የሚደገመውን አምድ ቦታ መግለጫ

ረድፍ መድገሚያ

የሚደገመውን ረድፍ ቦታ መግለጫ

መጨመሪያ

ይጫኑ የ መጨመሪያ ቁልፍ ለ መጨመር አዲስ የ ተገለጸ ስም

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ