አንቀሳቃሾች በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ የሚቀጥለውን አንቀሳቃሾች መጠቀም ይችላሉ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ:
የ ሂሳብ አንቀሳቃሾች
እነዚህ አንቀሳቃሾች የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳሉ
አንቀሳቃሽ |
ስም |
ለምሳሌ |
+ (መደመሪያ) |
መደመሪያ |
1+1 |
- (መቀነሻ) |
መቀነሻ |
2-1 |
- (መቀነሻ) |
አሉታዊ |
-5 |
* (ኮከብ) |
ማባዣ |
2*2 |
/ (ስላሽ) |
ማካፈያ |
9/3 |
% (ፐርሰንት) |
ፐርሰንት |
15% |
^ (ካሬት) |
ኤክስፖነንት |
3^2 |
የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ
እነዚህ አንቀሳቃሾች አንዱን ይመልሳሉ እውነት ወይንም ሀሰት
አንቀሳቃሽ |
ስም |
ለምሳሌ |
= (እኩል ምልክት) |
እኩል |
A1=B1 |
> (ይበልጣል) |
ይበልጣል ከ |
A1>B1 |
< (ያንሳል ከ) |
ያንሳል ከ |
A1<B1 |
>= (ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ) |
ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ |
A1>=B1 |
<= (ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ) |
ያንሳል ወይም እኩል ይሆናል ከ |
A1<=B1 |
<> (እኩል አይደለም) |
እኩል አይደለም |
A1<>B1 |
ጽሁፍ አንቀሳቃሾች
አንቀሳቃሽ ይቀላቅላል የ ተለያዩ ጽሁፎች ወደ አንድ ጽሁፍ
አንቀሳቃሽ |
ስም |
ለምሳሌ |
& (እና) |
ጽሁፍ የ ተገናኘ እና |
"እሑ" & "ቀን" "እሑድ" ነው |
ማመሳከሪያ አንቀሳቃሾች
እነዚህ አንቀሳቃሾች ይመልሳሉ የ ክፍል መጠን ለ ዜሮ: አንድ: ወይንም ተጨማሪ ክፍሎች
መጠን ከፍተኛ አስፈላጊ ነው: ከዛ መጋጠሚያ እና ከዛ በ መጨረሻ ስብስብ

ማመሳከሪያ ማገናኛ የ ቲልዴ ባህሪ በ መጠቀም በ ቅርብ ጊዜ ውስጥ ፈጽመዋል: መቀመሪያ ከ ቲልዴ አንቀሳቃሽ ጋር በ ሰነድ ውስጥ ሲገኝ በ ተከፈተ አሮጌ የ ሶፍትዌር እትሞች ውስጥ: ስህተት ይመልሳል: የ ማመሳከሪያ ዝርዝር በ ማዘጋጃ መግለጫ ውስጥ አይፈቀድም