የ ስታትስቲክስ ተግባሮች ክፍል አምስት

ማዞሪያ

የ ሕዝብ በ ደፈናው ተለዋዋጭ በ መጠቀም ስርጭት የሚያጋድልበት ያሰላል

አገባብ

SKEWP(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 እስከ 30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው

ማስሊያ ስርጭቱ የሚያጋድልበት ሕዝብ በ መጠቀም: ይህ ማለት: የሚቻለው ውጤት: በ ደፈናው ተለዋውጭ ነው: ቅደም ተከተሉ ቢያንስ ሶስት ቁጥሮች መያዝ አለበት

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)


ምሳሌዎች

የ ሕዝብ ስርጭት የሚያጋድልበት(2;3;1;6;8;5) ይመልሳል 0.2828158928

የ ሕዝብ ስርጭት የሚያጋድልበት(A1:A6) ይመልሳል 0.2828158928, መጠን A1:A6 ሲይዝ {2;3;1;6;8;5}

SKEWP(Number1; Number2) always returns zero, if Number1 and Number2 results in two numbers.

የ ሕዝብ ስርጭት የሚያጋድልበት(ቁጥር1) ይመልሳል ስህተት:502 (ዋጋ የሌለው ክርክር) ይህ ቁጥር1 ውጤቱ አንድ ቁጥር ከሆነ: ምክንያቱም የ ሕዝብ ስርጭት የሚያጋድልበት በ አንድ ቁጥር ማስላት አይቻልም

T.መሞከሪያ

የ ተዛመደውን ምናልባት ለ ተማሪዎች የ t-መሞከሪያ ይመልሳል

አገባብ

T.መሞከሪያ(ዳታ1: ዳታ2: ዘዴ: አይነት)

ዳታ1ጥገኛ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ዳታ ለ መጀመሪያው መዝገብ

ዳታ2ጥገኛ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ዳታ ለ ሁለተኛው መዝገብ

ዘዴ = 1 ያሰላል ባለ አንድ-ጭራ መሞከሪያ: ዘዴ = 2 ያሰላል ባለ ሁለት-ጭራ መሞከሪያ:

አይነት የ t-መሞከሪያ አይነት ነው ለ መፈጸም: አይነት 1 ማለት ተጣምሯል ማለት ነው: አይነት 2 ሁለት ናሙና ማለት ነው: እኩል ልዩነት (ተመሳሳይ ልዩነት). አይነት 3 ሁለት ናሙና ማለት ነው እኩል ያልሆነ ልዩነት: (የ ተለያዩ ልዩነቶች).

ለምሳሌ

=Tመሞከሪያ(A1:A50;B1:B50;2;2)

T.መሞከሪያ

የ ተዛመደውን ምናልባት ለ ተማሪዎች የ t-መሞከሪያ ይመልሳል

አገባብ

T.መሞከሪያ(ዳታ1: ዳታ2: ዘዴ: አይነት)

ዳታ1ጥገኛ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ዳታ ለ መጀመሪያው መዝገብ

ዳታ2ጥገኛ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ዳታ ለ ሁለተኛው መዝገብ

ዘዴ = 1 ያሰላል ባለ አንድ-ጭራ መሞከሪያ: ዘዴ = 2 ያሰላል ባለ ሁለት-ጭራ መሞከሪያ:

አይነት የ t-መሞከሪያ አይነት ነው ለ መፈጸም: አይነት 1 ማለት ተጣምሯል ማለት ነው: አይነት 2 ሁለት ናሙና ማለት ነው: እኩል ልዩነት (ተመሳሳይ ልዩነት). አይነት 3 ሁለት ናሙና ማለት ነው እኩል ያልሆነ ልዩነት: (የ ተለያዩ ልዩነቶች).

ለምሳሌ

=T.መሞከሪያ(A1:A50;B1:B50;2;2)

T.ስርጭት.2T

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት ማስሊያ: ተከታታይ የ ምናልባት ስርጭት ነው አዘውትረው ለሚጠቀሙት ለ መላምቶችን ለ መሞከር በ ትንሽ ናሙና ዳታ ማሰናጃ ውስጥ

አገባብ

T.ስርጭት.2T(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር ዋጋ ነው የ t-ስርጭት ለሚሰላው

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ለምሳሌ

=T.ስርጭት.2T(1; 10) ይመልሳል 0.3408931323.

T.ግልባጭ.2T

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት ማስሊያ: ተከታታይ የ ምናልባት ስርጭት ነው አዘውትረው ለሚጠቀሙት ለ መላምቶችን ለ መሞከር በ ትንሽ ናሙና ዳታ ማሰናጃ ውስጥ

አገባብ

T.ግልባጭ.2T(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር የ ተዛመደው ምናልባት ነው ከ ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ ጋር

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ለምሳሌ

=T.ግልባጭ.2T(0.25; 10) ይመልሳል 1.221255395.

VAR

ልዩነት መገመቻ ናሙና መሰረት ባደረገ

አገባብ

VAR(Number1 ; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=ልዩነት(A1:A50)

ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭትዋጋ ማስሊያ

የ t-ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ t-ስርጭት ይመልሳል(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት: ዘዴ)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ t-ስርጭት ለሚሰላው

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ዘዴ = 1 ያሰላል ባለ አንድ-ጭራ መሞከሪያ: ዘዴ = 2 ያሰላል ባለ ሁለት-ጭራ መሞከሪያ:

ለምሳሌ

=Tስርጭት(12;5;1)

መደበኛ ልዩነት

መደበኛ ልዩነት መገመቻ ናሙና መሰረት ባደረገ

አገባብ

መደበኛ ልዩነት(ቁጥር1: ቁጥር2; ..., ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=መደበኛ ልዩነት(A1:A50) የ ተገመተውን የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ ልዩነት.የ ናሙና

መደበኛ ልዩነቶች ማስሊያ የ ሕዝብ ናሙና መሰረት ባደረገ

አገባብ

መደበኛ የ ልዩነት(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

Number1, Number2, ..., Number30 are numerical values or ranges representing a sample of the population.

ለምሳሌ

=መደበኛ ልዩነት.የ ናሙና(A1:A50) የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት

መደበኛ ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ሕዝብ መሰረት ባደረገ

አገባብ

መደበኛ የ ልዩነት(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2,... ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት(A1:A50) የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት ሎጂክ ዋጋ

መደበኛ ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ሕዝብ መሰረት ባደረገ

አገባብ

STDEVPA(Value1; Value2; ...; Value30)

ዋጋ1, ዋጋ2,...ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ጠቅላላ ሕዝቡ የሚወክሉ: ጽሁፍ ዋጋው 0 ነው

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት ሎጂክ ዋጋ(A1:A50) የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት

መደበኛ የ ተጠራቀመ የ ስርጭት ተግባር ይመልሳል: የ ስርጭቱ አማካይ ዜሮ ነው እና መደበኛ ልዩነቱ አንድ ነው

ይህ ነው: ጋውስ(x)=መደበኛ ስርጭት(x)-0.5

አገባብ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት(ቁጥር)

ቁጥር ዋጋ ነው የ ተጠራቀመ የ መደበኛ ስርጭት የሚሰላበት

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ተጠራቀመ የ ስርጭት(1) ይመልሳል 0.84. ከ መደበኛ የ ስርት ክብ በ ታች በ ግራ በኩል በ X ዋጋ 1 ከ 84% ከ ጠቅላላ ቦታው ውስጥ

መደበኛ የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት.ግልባጭ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ዋጋ ግልባጭ ይመልሳል

አገባብ

መደበኛ የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት.ግልባጭ(ቁጥር)

ቁጥር የ ተጠራቀመ የ መደበኛ ስርጭት ግልባጭ ምናልባት የሚሰላበት

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ተጠራቀመ.ስርጭት.ግልባጭ(0.908789) ይመልሳል 1.333334673.

መደበኛ የ ክርክር ልዩነት

መደበኛ ልዩነት ማስሊያ ናሙና መሰረት ባደረገ መገመቻ

አገባብ

መደበኛ የ ልዩነት(ዋጋ1: ዋጋ2: ... ዋጋ30)

ዋጋ1, ዋጋ2, ..., ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው ናሙና የሚወክሉ የ መነጨ ከ ጠቅላላ ሕዝቡ: ጽሁፍ ዋጋው 0 ነው

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ክርክር ልዩነት(A1:A50) የ ተገመተውን የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ.የ ሕዝብ ልዩነት

መደበኛ ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ሕዝብ መሰረት ባደረገ

አገባብ

መደበኛ የ ልዩነት(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2,... ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=መደበኛ.የ ሕዝብ ልዩነት(A1:A50) የ መደበኛ ልዩነት ይመልሳል ዳታ ማመሳከሪያ መሰረት ባደረገ

መደበኛ.የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት ተግባር

መደበኛ.የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት ተግባር ይመልሳል: የ ስርጭቱ አማካይ ዜሮ ነው እና መደበኛ ልዩነቱ አንድ ነው

አገባብ

መደበኛ.የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት(ቁጥር: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር የ ተጠራቀመ የ መደበኛ ስርጭት የሚሰላበት

የ ተጠራቀመ 0 ወይንም ሀሰት ያሰላል የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ለ ማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

ምሳሌዎች

= የ ተጠራቀመ መደበኛ.ስርጭት ተግባር.ማስሊያ(1;0) ይመልሳል 0.2419707245.

= መደበኛ.የ ተጠራቀመ.የ ስርጭት(1;1) ይመልሳል 0.8413447461. ከ መደበኛ የ ስርት ክብ በ ታች በ ግራ በኩል በ X ዋጋ 1 ከ 84% ከ ጠቅላላ ቦታው ውስጥ

መገመቻ

መገመቻ የ ወደፊት ዋጋዎች የ ነበረወን የ x እና y ዋጋዎች መሰረት ባደረገ

አገባብ

መገመቻ(ዋጋ: ዳታY: ዳታX)

ዋጋ የ x ዋጋ ነው: የ y ዋጋ ለ ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ የሚመለስበት

ዳታY ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ታወቀው የ y's. መጠን

ዳታX ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ታወቀው የ x's. መጠን

ለምሳሌ

=መገመቻ(50;A1:A50;B1;B50) ይመልሳል የ Y ዋጋ የሚጠበቀውን ለ X ዋጋ ለ 50 የ X እና Y ዋጋዎች ሁለቱም ማመሳከሪያዎች ከሆኑ: እና ከ ተገናኙ በ ቀጥታ አቅጣጫ

መገመቻ.ቀጥተኛ

መገመቻ የ ወደፊት ዋጋዎች የ ነበረወን የ x እና y ዋጋዎች መሰረት ባደረገ

አገባብ

መገመቻ.ቀጥተኛ(ዋጋ: ዳታY: ዳታX)

ዋጋ የ x ዋጋ ነው: የ y ዋጋ ለ ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ የሚመለስበት

ዳታY ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ታወቀው የ y's. መጠን

ዳታX ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን ለ ታወቀው የ x's. መጠን

ለምሳሌ

=መገመቻ.ቀጥተኛ(50;A1:A50;B1;B50) ይመልሳል የ Y ዋጋ የሚጠበቀውን ለ X ዋጋ ለ 50 የ X እና Y ዋጋዎች ሁለቱም ማመሳከሪያዎች ከሆኑ: እና ከ ተገናኙ በ ቀጥታ አቅጣጫ

ምናልባት ከ ዝርዝር ውስጥ

የ ምናልባት ዋጋዎች ለ መጠኖች በ ሁለት መጠኖች መካከል ነው: ይህ ከሌለ ግን የ መጨረሻ ዋጋ: ይህ ተግባር ያሰላል የ ምናልባት ዋጋዎች ዋናውን መሰረት ባደረገ: የ ዳታ ዋጋ እኩል ነው ከ ዋጋ ጋር: ከ መጀመሪያ ጋር

አገባብ

ምናልባት ከ ዝርዝር ውስጥ(ዳታ: ምናልባት: መጀመሪያ: መጨረሻ)

ዳታ የ ዳታ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን በ ናሙና ውስጥ

ምናልባት ማዘጋጃ ወይንም መጠን ነው ለ ተመሳሳይ ምናልባቶች

መጀመሪያ የ ዋጋ መጀመሪያ ነው ለ ክፍተት ምናልባቶች የሚጨመሩበት

End (optional) is the end value of the interval whose probabilities are to be summed. If this parameter is missing, the probability for the Start value is calculated.

ለምሳሌ

=ምናልባት ከ ዝርዝር ውስጥ(A1:A50;B1:B50;50;60) ይመልሳል የ ምናልባት ዋጋ ከ መጠን ውስጥ ከ A1:A50 እንዲሁም ከ መጠኖች ከ 50 እና 60. መካከል ውስጥ: ሁሉም ዋጋ በ መጠን ውስጥ ከ A1:A50 ምናልባት አለው ከ መጠን ውስጥ ከ B1:B50.

ስሎፕ

የ ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ መስመር ስሎፕ ይመልሳል ስሎፕ የሚገባው ወደ ዳታ ነጥቦች ማሰናጃ ውስጥ ነው በ y እና x ዋጋዎች

አገባብ

ስሎፕ(ዳታY: ዳታX)

ዳታY ማዘጋጃ ወይንም matrix ነው ለ Y ዳታ

ዳታX ማዘጋጃ ወይንም matrix ነው ለ X ዳታ

ለምሳሌ

=ስሎፕ(A1:A50;B1:B50)

ስርጭቱ የሚያጋድልበት

ስርጭቱ የሚያጋድልበትን ይመልሳል

አገባብ

SKEW(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

ለምሳሌ

=ስርጭቱ የሚያጋድልበት(A1:A50) ዋጋ ያሰላል ስርጭቱ የሚያጋድልበትን ለ ተመሳከረው ዳታ

ስቴዬክስ

መደበኛ ስህተት ለ ተገመተው የ y ዋጋ በ እያንዳንዱ x ዝቅ ማድረጊያ ውስጥ

አገባብ

ስቴዬክስ(ዳታY: ዳታX)

ዳታY ማዘጋጃ ወይንም matrix ነው ለ Y ዳታ

ዳታX ማዘጋጃ ወይንም matrix ነው ለ X ዳታ

ለምሳሌ

=ስቴዬክስ(A1:A50;B1:B50)

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ

ግልባጭ ለ t-ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ (ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር የ ተዛመደው ምናልባት ነው ከ ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ ጋር

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ለምሳሌ

=Tግልባጭ(0.1;6) ይመልሳል 1.94

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ

ለ ባለ አንድ-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ .

አገባብ

ባለ ሁለት-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ (ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር የ ተዛመደው ምናልባት ነው ከ ባለ አንድ-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪ የ t-ስርጭት ማስሊያ ጋር

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ለምሳሌ

=T.ግልባጭ(0.1;6) ይመልሳል -1.4397557473.

ናሙና መሰረት ባደረገ ልዩነት መገመቻ

ልዩነት መገመቻ ናሙና መሰረት ባደረገ

አገባብ

VAR.S(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=መገመቻ.የ ናሙና ልዩነት(A1:A50)

ዌይቡል.ስርጭት

የ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

የ ዌይቡል ስርጭት ተከታታይ የ ምናልባት ስርጭት ነው: ከ ደንቦች አልፋ 0 (ቅርጽ) እና ቤታ > 0 (መጠን) ጋር

ጥርቅሙ ከሆነ 0: ዌይቡል.ስርጭት የ ምናልባት መጠን ተግባር ያሰላል

ጥርቅሙ ከሆነ 1: ዌይቡል.ስርጭት የ ጥርቅም ስርጭት ተግባር ያሰላል

አገባብ

ዌይቡል.ስርጭት(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: ጥርቅም)

ቁጥር የ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች ያሰላል

አልፋ የ ቅርጽ ደንብ ነው ለ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች

ቤታ የ መጠን ደንብ ነው ለ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች

ጥርቅም የሚጠቁመው የ ተግባር አይነት ነው

ለምሳሌ

=ዌይቡል.ስርጭት(2;1;1;1) ይመልሳል 0.8646647168.

ይህን ይመልከቱ የ ዊኪ ገጽ:

የ t-ስርጭት ዋጋ ማስሊያ

የ t-ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ t-ስርጭት ዋጋ ማስሊያ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ t-ስርጭት ለሚሰላው

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

የ ተጠራቀመ 0 ወይንም ሀሰት ያሰላል የ ምናልባት መጠን ተግባር: 1 ወይንም እውነት ለ ማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

ለምሳሌ

=T.ስርጭት(1; 10; እውነት) ይመልሳል 0.8295534338

የ ህዝብ ልዩነት ጽሁፍ እና ሎጂክ

ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ህዝብን መሰረት ባደረገ: የ ጽሁፍ ዋጋ 0. ነው

አገባብ

VARPA(Value1; Value2; ...; Value30)

ዋጋ1, ዋጋ2, ..., ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=የ ህዝብ ልዩነት ጽሁፍ እና ሎጂክ(A1:A50)

የ ህዝብ.ልዩነት

ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ህዝብን መሰረት ባደረገ

አገባብ

VAR.P(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=የ ህዝብ.ልዩነት(A1:A50)

የ ልዩነት ናሙና

ልዩነት መገመቻ ናሙና መሰረት ባደረገ: የ ጽሁፍ ዋጋ 0. ነው

አገባብ

VARA(Value1; Value2; ...; Value30)

ዋጋ1, ዋጋ2, ...ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው ናሙና የሚወክሉ የ መነጨ ከ ጠቅላላ ሕዝቡ: ጽሁፍ ዋጋው 0 ነው

ለምሳሌ

=የ ልዩነት ናሙና(A1:A50)

የ ስኴር ልዩነት ድምር

የ ስኴር ልዩነት ድምር የ ናሙና አማካይ መሰረት ባደረገ ይመልሳል

አገባብ

DEVSQ(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ናሙና የሚወክሉ:

ለምሳሌ

=የ ስኴር ልዩነት ድምር(A1:A50)

የ ቀኝ-ጭራ.ለ ተማሪዎች.የ t-ስርጭት

የ ቀኝ-ጭራ ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት ማስሊያ: ተከታታይ የ ምናልባት ስርጭት ነው አዘውትረው ለሚጠቀሙት ለ መላምቶችን ለ መሞከር በ ትንሽ ናሙና ዳታ ማሰናጃ ውስጥ

አገባብ

የ ቀኝ-ጭራ.ለ ተማሪዎች.የ t-ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ t-ስርጭት ለሚሰላው

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው ዋጋ ለ ተማሪዎች የ t-ስርጭት

ለምሳሌ

=T.ስርጭት.የ ቀኝ ጭራ(1; 10) ይመልሳል 0.1704465662.

የ ቅደም ተከተል ደንቦች መድገም ይቻላል

የ ቅደም ተከተል ደንቦች ለ ተሰጠው እቃ ይመልሳል (መድገም ይቻላል)

አገባብ

የ ቅደም ተከተል ደንቦች መድገም ይቻላል (መቁጠሪያ1: መቁጠሪያ2)

መቁጠሪያ1 ጠቅላላ የ እቃዎች ቁጥር ነው

መቁጠሪያ2 የ እቃዎች ቁጥር ነው ለ ደንቦች

ለምሳሌ

ምን ያህል ጊዜ 2 እቃዎች ይመረጣሉ ከ ጠቅላላው ከ 11 እቃዎች?

=የ ስብስብ አዘገጃጀት(11;2) ይመልሳል 121.

=የ ቅደም ተከተል ደንቦች(6;3) ይመልሳል 216. እነዚህ 216 የሚቻሉ የ ተለያዩ ሁኔታዎች: ደንቦች ለ መጀመር በ 3 መጫወቻ ካርታዎች ውስጥ አንድ ላይ ከ ስድስት መጫወቻ ካርታዎች ጋር: እያንዳንዱ ካርታ ይመልሳል ከሚቀጥለው በፊት ሌላ ከ መሰጠቱ በፊት

የ ተጠራቀመ የ ስርጭት ግልባጭ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ዋጋ ግልባጭ ይመልሳል

አገባብ

የ ተጠራቀመ የ ስርጭት ግልባጭ(ቁጥር)

ቁጥር የ ተጠራቀመ የ ስርጭት ግልባጭ ምናልባት የሚሰላበት

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ(0.908789) ይመልሳል 1.3333.

የ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች

የ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

የ ዌይቡል ስርጭት ተከታታይ የ ምናልባት ስርጭት ነው: ከ ደንቦች አልፋ 0 (ቅርጽ) እና ቤታ > 0 (መጠን) ጋር

ጥርቅሙ ከሆነ 0: ዌይቡል የ ምናልባት መጠን ተግባር ያሰላል

ጥርቅሙ ከሆነ 1: ዌይቡል የ ጥርቅም ስርጭት ተግባር ያሰላል

አገባብ

ዌይቡል(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: ጥርቅም)

ቁጥር የ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች ያሰላል

አልፋ የ ቅርጽ ደንብ ነው ለ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች

ቤታ የ መጠን ደንብ ነው ለ ዌይቡል ስርጭት ዋጋዎች

ጥርቅም የሚጠቁመው የ ተግባር አይነት ነው

ለምሳሌ

=ዌይቡል(2;1;1;1) ይመልሳል 0.86.

ይህን ይመልከቱ የ ዊኪ ገጽ:

የ ደንቦች ቁጥር ለ ተሰጠው እቃ

የ ደንቦች ቁጥር ለ ተሰጠው እቃ ይመልሳል ለ ተሰጡት እቃዎች ቁጥር

አገባብ

የ ደንቦች ቁጥር ለ ተሰጠው እቃ(መቁጠሪያ1; መቁጠሪያ2)

መቁጠሪያ1 ጠቅላላ የ እቃዎች ቁጥር ነው

መቁጠሪያ2 የ እቃዎች ቁጥር ነው ለ ደንቦች

ለምሳሌ

=የ ደንቦች ቁጥር ለ ተሰጠው እቃ(6;3) ይመልሳል 120. እነዚህ 120 የሚቻሉ የ ተለያዩ ሁኔታዎች: ደንቦች ለ መጀመር በ 3 መጫወቻ ካርታዎች ውስጥ ከ 6 መጫወቻ ካርታዎች ውስጥ

የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት

ልዩነት ማስሊያ ጠቅላላ ህዝብን መሰረት ባደረገ

አገባብ

VARP(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የሚወክሉ ጠቅላላ ሕዝቡን መሰረት ያደረገ

ለምሳሌ

=የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት(A1:A50)

ደረጃ

የ ቁጥሩን ደረጃ ከ ናሙና ውስጥ ይመልሳል

አገባብ

ደረጃ(ዋጋ: ዳታ: አይነት)

ዋጋ ዋጋ ነው: ዋጋው የሚወሰነው

ዳታ የ ዳታ ማዘጋጃ ወይንም መጠን ነው በ ናሙና ውስጥ

አይነት (በ ምርጫ )የ ቅደም ተከተል ደንብ ነው

አይነት = 0 ማለት እየቀነሰ በሚሄድ ከ መጨረሻው እስከ መጀመሪያው እቃ ድረስ (ነባሩ ይህ ነው)

አይነት = 1 ማለት እየጨመረ በሚሄድ ከ መጀመሪያው እስከ መጨረሻው እቃ ድረስ

ለምሳሌ

=ደረጃ(A10;A1:A50) የ ዋጋ ደረጃ ይመልሳል በ A10 ዋጋ መጠን ውስጥ A1:A50. ከሆነ ዋጋ በ መጠን ውስጥ ካልተገኘ የ ስህተት መልእክት ያሳያል

ደረጃ መስጫ

በ ደፈናው ተለዋዋጭ ወደ መደበኛ ዋጋ መቀየሪያ

አገባብ

ደረጃ መስጫ(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት)

ቁጥር ዋጋ ነው ደረጃ የሚሰጠው

አማካይ የ ሂሳብ አማካይ ለ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የ ስርጭት መደበኛ ልዩነት ነው

ለምሳሌ

=ደረጃ መስጫ(11;10;1) ይመልሳል 1. ዋጋ 11 በ መደበኛ ስርጭት ውስጥ በ አማካይ በ 10 እና መደበኛ ልዩነቶች በ 1 በጣም ወደ ላይ ነው ከ 10, እንደ ዋጋ 1 ለ ላይኛው የ አማካይ ደረጃ በ መደበኛ ስርጭት ውስጥ

ደረጃ እኩል ነው

የ ስታትስቲክ ደረጃ ለ ተሰጠው ዋጋ ይመልሳል: በ ተሰጠው ዋጋዎች ማዘጋጃ መሰረት: የ ተባዙ ዋጋዎች ካሉ በ ዝርዝር ውስጥ: ተመሳሳይ ደረጃ ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነቱ በ ደረጃ.አማካይ እና ደረጃ.እኩል ነው ይታያል የ ተባዛ ዋጋ በ ዝርዝር ውስጥ ከ ተገኘ: የ ደረጃ.እኩል ነው ተግባር ይመልሳል ዝቅተኛውን ደረጃ: ነገር ግን የ ደረጃ.አማካይ ተግባር አማካይ ደረጃ ይመልሳል


አገባብ

ደረጃ እኩል ነው(ዋጋ: ዳታ: አይነት)

ዋጋ ዋጋ ነው: ደረጃው የሚወሰነው

ዳታ የ ዳታ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን በ ናሙና ውስጥ

አይነት (በ ምርጫ )የ ቅደም ተከተል ደንብ ነው

አይነት = 0 ማለት እየቀነሰ በሚሄድ ከ መጨረሻው እስከ መጀመሪያው እቃ ድረስ (ነባሩ ይህ ነው)

አይነት = 1 ማለት እየጨመረ በሚሄድ ከ መጀመሪያው እስከ መጨረሻው እቃ ድረስ

ለምሳሌ

=ደረጃ እኩል ነው(A10;A1:A50) የ ዋጋ ደረጃ ይመልሳል በ A10 ዋጋ መጠን ውስጥ A1:A50. ከሆነ ዋጋ በ መጠን ውስጥ ካልተገኘ የ ስህተት መልእክት ያሳያል

ደረጃ.አማካይ

የ ስታትስቲክ ደረጃ ለ ተሰጠው ዋጋ ይመልሳል: በ ተሰጠው ዋጋዎች ማዘጋጃ መሰረት: የ ተባዙ ዋጋዎች ካሉ በ ዝርዝር ውስጥ: አማካይ ደረጃ ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነቱ በ ደረጃ.አማካይ እና ደረጃ.እኩል ነው ይታያል የ ተባዛ ዋጋ በ ዝርዝር ውስጥ ከ ተገኘ: የ ደረጃ.እኩል ነው ተግባር ይመልሳል ዝቅተኛውን ደረጃ: ነገር ግን የ ደረጃ.አማካይ ተግባር አማካይ ደረጃ ይመልሳል


አገባብ

ደረጃ.አማካይ(ዋጋ: ዳታ: አይነት)

ዋጋ ዋጋ ነው: ደረጃው የሚወሰነው

ዳታ የ ዳታ ማዘጋጃ ነው ወይንም መጠን በ ናሙና ውስጥ

አይነት (በ ምርጫ )የ ቅደም ተከተል ደንብ ነው

አይነት = 0 ማለት እየቀነሰ በሚሄድ ከ መጨረሻው እስከ መጀመሪያው እቃ ድረስ (ነባሩ ይህ ነው)

አይነት = 1 ማለት እየጨመረ በሚሄድ ከ መጀመሪያው እስከ መጨረሻው እቃ ድረስ

ለምሳሌ

=ደረጃ አማካይ(A10;A1:A50) የ ዋጋ ደረጃ ይመልሳል በ A10 ዋጋ መጠን ውስጥ A1:A50. ከሆነ ዋጋ በ መጠን ውስጥ ካልተገኘ የ ስህተት መልእክት ያሳያል