የ ስታትስቲክስ ተግባሮች ክፍል አራት

አማካይ ከሆኑ

የ ቁጥር አማካይ ለ ሁሉም ክፍሎች በ መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን ሁኔታ የሚያሟላ ይመልሳል: አማካይ ከሆነ ተግባር ድምር የ ሁሉንም ውጤቶች ተመሳሳይ ለ ሎጂካል መሞከሪያ እና ያካፍላል ይህን ድምር በ ተመረጠው የ ዋጋዎች መጠን

አማካይ ከሆኑ

የ ቁጥር አማካይ ለ ሁሉም ክፍሎች በ መጠን ውስጥ የ ተሰጠውን በርካታ ሁኔታ የሚያሟላ ይመልሳል: አማካይ ከሆነ ተግባር ድምር የ ሁሉንም ውጤቶች ተመሳሳይ ለ ሎጂካል መሞከሪያ እና ያካፍላል ይህን ድምር በ ተመረጠው የ ዋጋዎች መጠን

AVEDEV

የ ፍጹም ልዩነቶች አማካይ ለ ዳታ ነጥቦች ከ አማካይ ውስጥ ይመልሳል: ከ ዳታ ስብስብ ውስጥ መበታተን ያሳያል

አገባብ

AVEDEV(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ናሙና የሚወክሉ: እያንዳንዱን ቁጥር በ ማመሳከሪያ መቀየር ይችላል

ለምሳሌ

=አማካይ የ ፍጹም ልዩነቶች(A1:A50)

AVERAGEA

የ ክርክሩን መካከለኛ ይመልሳል: የ ጽሁፍ ዋጋ 0 ነው

አገባብ

AVERAGEA(Value1; Value2; ...; Value30)

ዋጋ1: ዋጋ2: ..., ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: የ ጽሁፍ ዋጋ 0 ነው

ለምሳሌ

=የ ክርክሮች አማካይ(A1:A50)

MEDIAN

ከ ቁጥር ስብስቦች ውስጥ መካከለኛውን ይመልሳል: በ ስብስብ ውስጥ እኩል ባልሆኑ የ ቁጥር ዋጋዎች መካከል: መካከለኛው ቁጥር መሀከል ላይ ያለው ቁጥር ነው: በ ስብስቡ ውስጥ እና ስብስብ ውስጥ እኩል ሙሉ የሆኑ የ ቁጥር ዋጋዎች ካለ: የ ሁለቱ ቁጥሮች ዋጋዎች አማካይ በ ስብስቡ ውስጥ ይወሰዳል

አገባብ

MEDIAN(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ናሙና የሚወክሉ: እያንዳንዱን ቁጥር በ ማመሳከሪያ መቀየር ይችላል

ለምሳሌ

ለ ጎዶሎ ቁጥር: =መካከለኛ(1;5;9;20;21) ይመልሳል 9 እንደ መካከለኛ ዋጋ

ለ ሙሉ ቁጥር: =መካከለኛ(1;5;9;20) ይመልሳል አማካይ በ ሁለት ዋጋዎች መካከል 5 እና 9, ይህ 7.

መካከለኛ

የ ክርክሩን መካከለኛ ይመልሳል

አገባብ

መካከለኛ(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

ለምሳሌ

=መካከለኛ(A1:A50)

መደበኛ ስርጭት

የ መጠን ተግባር ወይንም የ መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

መደበኛ ስርጭት(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት: C)

ቁጥር ዋጋ ነው በ ስርጭቱ መሰረት የ መደበኛ ስርጭት የሚሰላበት

አማካይ አማካይ ዋጋ ነው ለ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የ ስርጭት መደበኛ ልዩነት ነው

የ ተጠራቀመው በ ምርጫ የ ተጠራቀመው = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው የ ተጠራቀመው = 1 የሚያሰላው መድረሻ ነው

ለምሳሌ

=መደበኛ ስርጭት(70;63;5;0) ይመልሳል 0.03.

=መደበኛ ስርጭት(70;63;5;1) ይመልሳል 0.92.

መደበኛ ዋጋ ለ ቁጥር ስብስብ

በጣም የ ተለመደ ዋጋ ለ ዳታ ነጥብ ይመልሳል:፡ በርካታ ዋጋዎች ካሉ ተመሳሳይ ድግግሞሽ: አነስተኛውን ዋጋ ይመልሳል: ስህተት ሲፈጠር ዋጋው ሁለት ጊዜ ሳይታይ ሲቀር

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ተግባር የ Open Document Format ለ ቢሮ መተግበሪያ (OpenDocument) መደበኛ እትም ነው 1.2. (ISO/IEC 26300:2-2015)

አገባብ

MODE(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

ለምሳሌ

=ዘዴ(A1:A50)

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ

ግልባጭ ለ መደበኛ ጥርቅም ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት)

ቁጥር የሚወክለው የ ምናልባት ዋጋ ነው: ለ መወሰኛ የ ተጠቀሙትን የ መደበኛ ስርጭት ግልባጭ

አማካይ የሚወክለው የ አማካይ ዋጋ ነው ለ መደበኛ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የሚወክለው የ መደበኛ ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ስርጭት

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ(0.9;63;5) ይመልሳል 69.41. አማካይ የ እንቁላል ክብደት ከሆነ 63 ግራሞች በ መደበኛ ልዩነቶች ለ 5, ከዛ ይህ ይኖራል በ 90% ምናልባት እንቁላሉ አይከብድ ይሆናል ከ 69.41ግ: ግራሞች በላይ

መደበኛ.ስርጭት

የ መጠን ተግባር ወይንም የ መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

መደበኛ.ስርጭት(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት: C)

ቁጥር ዋጋ ነው በ ስርጭቱ መሰረት የ መደበኛ ስርጭት የሚሰላበት

አማካይ አማካይ ዋጋ ነው ለ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የ ስርጭት መደበኛ ልዩነት ነው

የ ተጠራቀመው = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=መደበኛ.ስርጭት(70;63;5;0) ይመልሳል 0.029945493.

=መደበኛ.ስርጭት(70;63;5;1) ይመልሳል 0.9192433408.

ሩብ

ለ ዳታ ስብስብ ሩብ ይመልሳል

አገባብ

ሩብ(ዳታ: አይነት)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው በ ናሙና ውስጥ

አይነት የሚወክለው የ ሩብ አይነቶች ነው (0 = አነስተኛ, 1 = 25%, 2 = 50%(መካከለኛ), 3 = 75%, 4 = ከፍተኛ).

ለምሳሌ

=ሩብ(A1:A50;2) ይመልሳል ዋጋ ለ 50% በ ተመሳሳይ መለኪያ ለ ዝቅተኛው እና ለ ከፍተኛው ዋጋዎች በ መጠን ውስጥ A1:A50.

ሩብ.አያካትትም

የ ተጠየቀውን ሩብ ይመልሳል ለ ተሰጠው መጠን ዋጋዎች: የ ፐርሰንት መጠን መሰረት ባደረገ ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ ሩብ.ያካትታል እና በ ሩብ.አያካትትም ይህ በ ሩብ.ያካትታል ተግባር መሰረት ባደረግ ማስሊያ ፐርሰንት መጠን ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: ነገር ግን ሩብ.አያካትትም ተግባር መሰረት ባደረግ ማስሊያ በ ፐርሰንት መጠን ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

ሩብ.አያካትትም(ዳታ: አይነት)

ዳታ የሚወክለው መጠን ለ ዳታ ዋጋዎች እርስዎ ማስላት ለሚፈልጉት የ ተወሰነ ሩብ

አይነት ኢንቲጀር በ 1 እና በ 3, መካከል ከሆነ: የሚወክለው የሚፈለገውን ሩብ ነው (አይነት ከሆነ = 1 ወይንም 3, የ ተሰጠው ማዘጋጃ መያዝ አለበት ተጨማሪ ዋጋ ከ 2 ዋጋዎች) በላይ

ለምሳሌ

=ሩብ.አያካትትም(A1:A50;2) ይመልሳል ዋጋ ለ 50% በ ተመሳሳይ መለኪያ ለ ዝቅተኛው እና ለ ከፍተኛው ዋጋዎች በ መጠን ውስጥ A1:A50.

ሩብ.ያካትታል

ለ ዳታ ስብስብ ሩብ ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ ሩብ.ያካትታል እና በ ሩብ.አያካትትም ይህ በ ሩብ.ያካትታል ተግባር መሰረት ባደረግ ማስሊያ ፐርሰንት መጠን ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: ነገር ግን ሩብ.አያካትትም ተግባር መሰረት ባደረግ ማስሊያ በ ፐርሰንት መጠን ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

ሩብ.ያካትታል(ዳታ: አይነት)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው በ ናሙና ዳታ ውስጥ

አይነት የሚወክለው የ ሩብ አይነቶች ነው (0 = አነስተኛ, 1 = 25%, 2 = 50%(መካከለኛ), 3 = 75%, 4 = ከፍተኛ).

ለምሳሌ

=ሩብ.ያካትታል(A1:A50;2) ይመልሳል ዋጋ ለ 50% በ ተመሳሳይ መለኪያ ለ ዝቅተኛው እና ለ ከፍተኛው ዋጋዎች በ መጠን ውስጥ A1:A50.

በ ብዛት.የሚደጋገም

በጣም የ ተደጋገመ ወይንም ብዙ ጊዜ የሚታይ ዋጋ በ ማዘጋጃ ወይንም በ በ መጠን ዳታ ውስጥ ይመልሳል: በርካታ ዋጋዎች ካሉ ተመሳሳይ ድግግሞሽ: አነስተኛውን ዋጋ ይመልሳል: ስህተት ሲፈጠር ዋጋው ሁለት ጊዜ ሳይታይ ሲቀር

አገባብ

MODE.SNGL(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ ዳታ ስብስብ ምንም የ ተባዛ የ ዳታ ነጥቦች ካልያዘ: በ ብዛት.የሚደጋገም ይመልሳል የ #ዋጋ! ስህተት ዋጋ

ለምሳሌ

=የ ተደጋገመ.ዘዴ(A1:A50)

አሉታዊ የ ባይኖሚያል ምናልባት ስርጭት

አሉታዊ የ ባይኖሚያል ምናልባት ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

አሉታዊ ባይኖሚያል ስርጭት(ያልተሳካ: ስኬት: የ ምናልባት ስኬት)

ያልተሳካ ሙከራ የሚወክለው ያልተሳካ ሙከራ የሚመልሰውን ነው

የተሳካ ሙከራ የሚወክለው የተሳካ ሙከራ የሚመልሰውን ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ሙከራ ነው

ለምሳሌ

=አሉታዊ ባይኖሚያል.ስርጭት(1;1;0.5) ይመልሳል 0.25.

አሉታዊ የ ባይኖሚያል ምናልባት.ስርጭት

አሉታዊ የ ባይኖሚያል መጠን ወይንም የ ምናልባት ስርጭት ተግባር ይመልሳል

አገባብ

አሉታዊ ባይኖሚያል.ስርጭት(ያልተሳካ: ስኬት: ጥርቅም)

ያልተሳካ ሙከራ የሚወክለው ያልተሳካ ሙከራ የሚመልሰውን ነው

የተሳካ ሙከራ የሚወክለው የተሳካ ሙከራ የሚመልሰውን ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ሙከራ ነው

የ ተጠራቀመው = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=አሉታዊ ባይኖሚያል.ስርጭት(1;1;0.5;0) ይመልሳል 0.25.

=አሉታዊ ባይኖሚያል.ስርጭት(1;1;0.5;1) ይመልሳል 0.75.

አነስተኛ

አነስተኛውን ዋጋ ይመልሳል ከ ዝርዝር ክርክሮች ውስጥ

ይመልሳል 0 ምንም የ ቁጥር ዋጋ እና ምንም ስህተት ካልተገኘ በ ክፍል(ሎች) ውስጥ: እንደ ክፍል ማመሳከሪያ(ዎች) የ ታለፈውን: የ ጽሁፍ ክፍሎች ይተዋሉ በ አነስተኛ() እና ከፍተኛ(): ተግባሮች አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር() እና ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር() ይመልሳል 0 ምንም ዋጋ (የ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ) እና ምንም ስህተት ካልተገኘ: የ ታለፈውን የ ሀረግ ክርክር በ ትክክል ለ አነስተኛ() ወይንም ከፍተኛ(): ለምሳሌ: አነስተኛ("ሀረግ"): ውጤቱ ስህተት ይሆናል

አገባብ

አነስተኛ(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

ለምሳሌ

=አነስተኛ(A1:B100) አነስተኛ ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር

አነስተኛ ዋጋ ከ ዝርዝር ክርክሮች ውስጥ ይመልሳል: እርስዎ እዚህ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ: የ ጽሁፉ ዋጋ 0. ነው

የ ተግባሮች አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር() እና ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር() ይመልሳል 0 ምንም ዋጋ ከሌለ (የ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ) እና ምንም ስህተት ካልተገኘ

አገባብ

አነስተኛ የ ክርክር(ዋጋ1: ዋጋ2: ... ዋጋ30)

ዋጋ1: ዋጋ2: ..., ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ጽሁፍ ዋጋው 0 ነው

ለምሳሌ

=አነስተኛ የ ክርክር(1;"ጽሁፍ";20) ይመልሳል 0.

=አነስተኛ የ ክርክር(A1:B100) ትንሹን ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

ከፍተኛ

ከፍተኛውን ዋጋ ይመልሳል ከ ዝርዝር ክርክሮች ውስጥ

ይመልሳል 0 ምንም የ ቁጥር ዋጋ እና ምንም ስህተት ካልተገኘ በ ክፍል(ሎች) ውስጥ: እንደ ክፍል ማመሳከሪያ(ዎች) የ ታለፈውን: የ ጽሁፍ ክፍሎች ይተዋሉ በ አነስተኛ ክርክር() እና ከፍተኛ ክርክር(): ተግባሮች አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር() እና ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር() ይመልሳል 0 ምንም ዋጋ (የ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ) እና ምንም ስህተት ካልተገኘ: የ ታለፈውን የ ሀረግ ክርክር በ ትክክል ለ አነስተኛ() ወይንም ከፍተኛ(): ለምሳሌ: አነስተኛ("ሀረግ"): ውጤቱ ስህተት ይሆናል

አገባብ

ከፍተኛ(ቁጥር1: ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

ለምሳሌ

=ከፍተኛ(A1;A2;A3;50;100;200) ትልቁን ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

=ከፍተኛ(A1:B100) ከፍተኛ ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር

ከፍተኛ ዋጋ ከ ዝርዝር ክርክሮች ውስጥ ይመልሳል: በ ተቃራኒ ለ ከፍተኛ: እርስዎ እዚህ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ: የ ጽሁፉ ዋጋ 0. ነው

የ ተግባሮች አነስተኛ የ ክርክር ዝርዝር() እና ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር() ይመልሳል 0 ምንም ዋጋ ከሌለ (የ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ) እና ምንም ስህተት ካልተገኘ

አገባብ

ከፍተኛ(ዋጋ1: ዋጋ2; ...; ዋጋ30)

ዋጋ1: ዋጋ2:...ዋጋ30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: ጽሁፍ ዋጋው 0 ነው:

ለምሳሌ

=ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር(A1;A2;A3;50;100;200;"ጽሁፍ") ትልቁን ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

=ከፍተኛ የ ክርክር ዝርዝር(A1:B100) ትልቁን ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ የመልሳል

የ መደበኛ ስርጭት የ ተለመደ ዋጋ ማስሊያ

የ ስርጭት ተግባር ዋጋዎች ይመልሳል ለ መደበኛ ስርጭት

አገባብ

የ ተለመደ መደበኛ ስርጭት ዋጋ(ቁጥር)

ቁጥር የሚወክለው ዋጋ መሰረት ያደረገ ነው በ መደበኛ ስርጭት የ ተሰላውን

ለምሳሌ

=የ ተለመደ መደበኛ ስርጭት ዋጋ(2.25) = 0.03

=ፋይ(-2.25) = 0.03

=የ ተለመደ መደበኛ ስርጭት ዋጋ (0) = 0.4

የ ተጠራቀመ የ ስርጭት.ግልባጭ

ግልባጭ ለ መደበኛ ጥርቅም ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት.ግልባጭ(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት)

ቁጥር የሚወክለው የ ምናልባት ዋጋ ነው: ለ መወሰኛ የ ተጠቀሙትን የ መደበኛ ስርጭት ግልባጭ

አማካይ የሚወክለው የ አማካይ ዋጋ ነው ለ መደበኛ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የሚወክለው የ መደበኛ ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ስርጭት

ለምሳሌ

=መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ(0.9;63;5) ይመልሳል 69.4077578277. አማካይ የ እንቁላል ክብደት ከሆነ 63 ግራሞች በ መደበኛ ልዩነቶች ለ 5, ከዛ ይህ ይኖራል በ 90% ምናልባት እንቁላሉ አይከብድ ይሆናል ከ 69.41ግ: ግራሞች በላይ

የ ፐርሰንት ደረጃ

የ ፐርሰንቴጅ ደረጃ ለ ዋጋ ለ ናሙና ይመልሳል

አገባብ

በ ፐርሰንት ደረጃ(ዳታ: ዋጋ: አስፈላጊነቱ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው

ዋጋ የሚወክለው ዋጋ ነው የ ፐርሰንታይል ደረጃ የሚወሰነውን

አስፈላጊነቱ በ ምርጫ ክርክር የሚወስን የ ቁጥር አስፈላጊነት አሀዞች የሚመለሱትን በ ፐርሰንት ዋጋ የሚጠጋጉትን ወደ: ከተተወ: የ 3 ን ዋጋ ይጠቀማል

ለምሳሌ

=የ ፐርሰንት ደረጃ(A1:A50;50) ይመልሳል የ ፐርሰንት ደረጃ ለ ዋጋ 50 ከ ጠቅላላ መጠን ውስጥ ለ ተገኙት ሁሉም ዋጋዎች ከ A1:A50. ይህ 50 የሚውል ከሆነ ከ ጠቅላላ መጠን ውጪ: የ ስህተት መልእክት ይታያል

የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም

ይመልሳል የ አልፋ'ኛ ፐርሰንታይል የ ተሰጠውን መጠን ለ ዋጋዎች ለ ተሰጠው ዋጋ ለ አልፋ በ መጠን ውስጥ 0 እስከ 1 (አያካትትም). ፐርሰንታይል ይመልሳል የ ዋጋ መጠን ለ ተከታታይ ዳታ ከ ትንሽ ጀምሮ (አልፋ=0) እስከ ትልቁ ዋጋ ድረስ (አልፋ=1) ተከታታይ ዳታ: ለ አልፋ = 25%, ፐርሰንታይል ማለት የ መጀመሪያው ሩብ ነው: አልፋ = 50% መካከለኛ ነው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ከሆነ አልፋ multiple አይደለም ለ 1/(n+1) (ይህ n የ ዋጋዎች ቁጥር ነው በ ተሰጠው ማዘጋጃ ውስጥ) ተግባር ያስገባል በ ዋጋዎች እና በ ተሰጠው ማዘጋጃ መካከል: ፐርሰንታይል ዋጋ ለ ማስላት: ነገር ግን ይህ አልፋ ያንሳል 1/(n+1) ወይንም አልፋ ይበልጣል n/(n+1) ይህ ተግባር ማስገባት አይችልም: ስለዚህ ስህተት ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ ፐርሰንት.ያካትታል እና በ ፐርሰንት.አያካትትም ይህ በ ፐርሰንት.ያካትታል የ ተግባር ዋጋ ለ አልፋ በ መጠኑ ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: እና የ ፐርሰንት.አያካትትም የ ተግባር ዋጋ ለ አልፋ በ መጠኑ ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

ፐርሰንት.አያካትትም(ዳታ: አልፋ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው

አልፋ የሚወክለው የ ፐርሰንቴጅ መመጠኛ ነው በ 0 እና 1. መካከል

ለምሳሌ

=ፐርሰንት.አያካትትም(A1:A50;10%) የሚወክለው ዋጋ ነው ለ ዳታ ማሰናጅ ውስጥ: እኩል ይሆናል ከ 10% ከ ጠቅላላ የ ዳታ መጠን ጋር A1:A50.

የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም

አንፃራዊ ቦታ ይመልሳል በ 0 እና በ 1 መካከል (አያካትትም) ለ ተወሰነ ዋጋ በ ተሰጠው ማዘጋጃ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል እና በ የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም ይህ በ የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል ዋጋ ያሰላል በ መጠን ውስጥ ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: እና የ የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም የ ተግባር ዋጋ በ መጠን ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም(ዳታ: ዋጋ: አስፈላጊ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው ለ ናሙና ዳታ

ዋጋ የሚወክለው ዋጋ ነው የ ፐርሰንታይል ደረጃ የሚወሰነውን

አስፈላጊነቱ በ ምርጫ ክርክር የሚወስን የ ቁጥር አስፈላጊነት አሀዞች የሚመለሱትን በ ፐርሰንት ዋጋ የሚጠጋጉትን ወደ:

ለምሳሌ

=የ ፐርሰንት ደረጃ(A1:A50;50) ይመልሳል የ ፐርሰንት ደረጃ ለ ዋጋ 50 ከ ጠቅላላ መጠን ውስጥ ለ ተገኙት ሁሉም ዋጋዎች ከ A1:A50. ይህ 50 የሚውል ከሆነ ከ ጠቅላላ መጠን ውጪ: የ ስህተት መልእክት ይታያል

የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል

አንፃራዊ ቦታ ይመልሳል በ 0 እና በ 1 መካከል (ያካትታል) ለ ተወሰነ ዋጋ በ ተሰጠው ማዘጋጃ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል እና በ የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም ይህ በ የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል ዋጋ ያሰላል በ መጠን ውስጥ ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: እና የ የ ፐርሰንት ደረጃ.አያካትትም የ ተግባር ዋጋ በ መጠን ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል(ዳታ: ዋጋ: አስፈላጊ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው በ ናሙና ውስጥ

ዋጋ የሚወክለው ዋጋ ነው የ ፐርሰንታይል ደረጃ የሚወሰነውን

አስፈላጊነቱ በ ምርጫ ክርክር የሚወስን የ ቁጥር አስፈላጊነት አሀዞች የሚመለሱትን በ ፐርሰንት ዋጋ የሚጠጋጉትን ወደ:

ለምሳሌ

=የ ፐርሰንት ደረጃ.ያካትታል(A1:A50;50) ይመልሳል የ ፐርሰንት ደረጃ ለ ዋጋ 50 ከ ጠቅላላ መጠን ውስጥ ለ ተገኙት ሁሉም ዋጋዎች ከ A1:A50. ይህ 50 የሚውል ከሆነ ከ ጠቅላላ መጠን ውጪ: የ ስህተት መልእክት ይታያል

የ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ

የ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

አገባብ

የ ፓሶን(ቁጥር: አማካይ: ጥርቅም)

ቁጥር የሚወክለው ዋጋ የ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ መሰረት ባደረገ ነው

አማካይ የ መካከለኛ ዋጋ ነው ለ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ

ጥርቅም (በ ምርጫ) = 0 ወይንም ሀሰት ያሰላል የ መጠን ተግባር: ጥርቅም = 1 ወይንም እውነት ያሰላል የ ስርጭት: በማይታይ ጊዜ: የ ነባር ዋጋ እውነት ይገባል እርስዎ ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ: ለ ጥሩ ተስማሚነት ከ ሌሎች ፕሮግራሞች ጋር እና አሮጌ እትሞች በ LibreOffice.

ለምሳሌ

=ፓሶን(60;50;1) ይመልሳል 0.93.

የ ፓሶን.ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ

የ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

አገባብ

የ ፓሶን.ስርጭት(ቁጥር: አማካይ: ጥርቅም)

ቁጥር የሚወክለው ዋጋ የ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ መሰረት ባደረገ ነው

አማካይ የ መካከለኛ ዋጋ ነው ለ ፓሶን ስርጭት ዋጋዎች ማስሊያ

ጥርቅም (በ ምርጫ) = 0 ወይንም ሀሰት ያሰላል የ መጠን ተግባር: ጥርቅም = 1 ወይንም እውነት ያሰላል የ ስርጭት: በማይታይ ጊዜ: የ ነባር ዋጋ እውነት ይገባል እርስዎ ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ: ለ ጥሩ ተስማሚነት ከ ሌሎች ፕሮግራሞች ጋር እና አሮጌ እትሞች በ LibreOffice.

ለምሳሌ

=የ ፓሶን.ስርጭት(60;50;1) ይመልሳል 0.9278398202.

ድግግሞሽ.በርካታ

በ ቁመት ማዘጋጃ የ ስታትስቲክ ዘዴ ይመልሳል (ብዙ ጊዜ የ ተደጋገሙ ዋጋዎች) በ ተሰጠው ቁጥር ዝርዝር ውስጥ ይመልሳል

አገባብ

MODE.MULT(Number1; Number2; ...; Number30)

ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እንደ በ ብዛት.የሚደጋገም ተግባር ይመልሳል እንደ ማዘጋጃ ዋጋዎች: እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ ማስገባት ያስፈልጋል: ተግባር ካልገባ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ: የ መጀመሪያው ዘዴ ብቻ ይገባል: ተመሳሳይ ነው እንደ በ ብዛት.የሚደጋገም ተግባር

ለምሳሌ

=ድግግሞሽ.በርካታ(A1:A50)

ፐርሰንት

የ አልፋ-ፐርሰንት ለ ዳታ ዋጋዎች በ ማዘጋጃ ውስጥ ይመልሳል ፐርሰንት የሚመልሰው የ ዋጋ መጠን ነው ለ ተከታታይ ዳታ ከ ትንሹ ጀምሮ (አልፋ=0) እስከ ትልቁ ዋጋ ድረስ (አልፋ=1) ለ ተከታታይ ዳታ: ለ አልፋ = 25%, ፐርሰንት ማለት ሩብ ነው: አልፋ = 50% መካከለኛ ነው

አገባብ

ፐርሰንት(ዳታ: አልፋ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው

አልፋ የሚወክለው የ ፐርሰንቴጅ መመጠኛ ነው በ 0 እና 1. መካከል

ለምሳሌ

=ፐርሰንት(A1:A50;0.1) የሚወክለው ዋጋ ነው ለ ዳታ ማሰናጅ ውስጥ: እኩል ይሆናል ከ 10% ከ ጠቅላላ የ ዳታ መጠን ጋር A1:A50.

ፐርሰንት.ያካትታል

የ አልፋ-ፐርሰንት ለ ዳታ ዋጋዎች በ ማዘጋጃ ውስጥ ይመልሳል ፐርሰንት የሚመልሰው የ ዋጋ መጠን ነው ለ ተከታታይ ዳታ ከ ትንሹ ጀምሮ (አልፋ=0) እስከ ትልቁ ዋጋ ድረስ (አልፋ=1) ለ ተከታታይ ዳታ: ለ አልፋ = 25%, ፐርሰንት ማለት ሩብ ነው: አልፋ = 50% መካከለኛ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ልዩነት በ ፐርሰንት.ያካትታል እና በ ፐርሰንት.አያካትትም ይህ በ ፐርሰንት.ያካትታል የ ተግባር ዋጋ ለ አልፋ በ መጠኑ ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 ያካትታል: እና የ ፐርሰንት.አያካትትም የ ተግባር ዋጋ ለ አልፋ በ መጠኑ ውስጥ ነው ከ 0 እስከ 1 አያካትትም

አገባብ

ፐርሰንት.ያካትታል(ዳታ: አልፋ)

ዳታ የሚወክለው የ ዳታ ማዘጋጃ ነው

አልፋ የሚወክለው የ ፐርሰንቴጅ መመጠኛ ነው በ 0 እና 1. መካከል

ለምሳሌ

=ፐርሰንት.ያካትታል(A1:A50;0.1) የሚወክለው ዋጋ ነው ለ ዳታ ማሰናጅ ውስጥ: እኩል ይሆናል ከ 10% ከ ጠቅላላ የ ዳታ መጠን ጋር A1:A50.

ፒርሰን

የ ፒርሰን ውጤት ጊዜ ኮኦሪሌሽን ኮኦፊሺየንት r. ይመልሳል

አገባብ

ፒርሰን(ዳታ1: ዳታ2)

ዳታ1 የሚወክለው የ መጀመሪያ ዳታ ማዘጋጃ ነው

ዳታ2 የሚወክለው ሁለተኛውን የ ዳታ ማዘጋጃ ነው

ለምሳሌ

=ፒርሰን(A1:A30;B1:B30) ይመልሳል የ ፒርሰን ኮኦሪሌሽን ኮኦፊሺየንት ለ ሁለቱም ዳታ ስብስቦች