የ ስታትስቲክስ ተግባሮች ክፍል ሶስት

መተማመኛ

ይመልሳል የ (1-አልፋ) መተማመኛ ክፍተት ለ መደበኛ ስርጭት

አገባብ

መተማመኛ(አልፋ: መደበኛ ልዩነት: መጠን)

አልፋ የ መተማመኛ ክፍተት ደረጃ ነው

መደበኛ ልዩነት መደበኛ ልዩነት ነው ለ ጠቅላላ ህዝብ

መጠን የ ጠቅላላ ሕዝብ መጠን ነው

ለምሳሌ

=መተማመኛ(0.05;1.5;100) ይሰጣል 0.29.

መተማመኛ.T

ይመልሳል የ (1-አልፋ) መተማመኛ ክፍተት ለ ተማሪዎች የ t ስርጭት

አገባብ

መተማመኛ.T(አልፋ: መደበኛ ልዩነት: መጠን)

አልፋ የ መተማመኛ ክፍተት ደረጃ ነው

መደበኛ ልዩነት መደበኛ ልዩነት ነው ለ ጠቅላላ ህዝብ

መጠን የ ጠቅላላ ሕዝብ መጠን ነው

ለምሳሌ

=መተማመኛ.T(0.05;1.5;100) ይሰጣል 0.2976325427.

መተማመኛ.መደበኛ

ይመልሳል የ (1-አልፋ) መተማመኛ ክፍተት ለ መደበኛ ስርጭት

አገባብ

መተማመኛ.መደበኛ(አልፋ: መደበኛ ልዩነት: መጠን)

አልፋ የ መተማመኛ ክፍተት ደረጃ ነው

መደበኛ ልዩነት መደበኛ ልዩነት ነው ለ ጠቅላላ ህዝብ

መጠን የ ጠቅላላ ሕዝብ መጠን ነው

ለምሳሌ

=መተማመኛ.መደበኛ(0.05;1.5;100) ይሰጣል 0.2939945977.

ትልቅ

ይመልሳል የ ደረጃ_c-ኛ ትልቁን ዋጋ ከ ዳታ ስብስብ ውስጥ

አገባብ

ትልቅ(ዳታ: ደረጃC)

ዳታ የ ክፍል መጠን ነው ለ ዳታ

ደረጃC የ ዋጋ ደረጃ ነው

ለምሳሌ

=ትልቅ(A1:C50;2) ሁለተኛውን ትልቅ ዋጋ ከ A1:C50.

ትንሽ

ይመልሳል የ ደረጃ_c-ኛ ትንሹን ዋጋ ከ ዳታ ስብስብ ውስጥ

አገባብ

ትንሽ(ዳታ; ደረጃC)

ዳታ የ ክፍል መጠን ነው ለ ዳታ

ደረጃC የ ዋጋ ደረጃ ነው

ለምሳሌ

=ትንሽ(A1:C50;2) ሁለተኛውን ትንሽ ዋጋ ከ A1:C50.

ኩርት

የ ኩርቶሲስ ዳታ ማሰናጃ ይመልሳል (ቢያንስ 4 ዋጋዎች ያስፈልጋሉ).

አገባብ

ኩርት(ቁጥር1: ቁጥር2; ...ቁጥር30)

ቁጥር1, ቁጥር2,...ቁጥር30 የ ቁጥር ክርክሮች ናቸው ወይንም መጠኖች በ ደፈናው ናሙና የሚወክሉ:

ለምሳሌ

=ኩርት(A1;A2;A3;A4;A5;A6)

ክርክሩ ቁጥር ካልሆነ የ ስህተት ዋጋ ይመልሳል

የ ትንሹን ዋጋ ይመልሳል ለ ተጠራቀመ ባይኖሚያል ስርጭት ይበልጥ ወይንም እኩል ይሆን እንደሆን ከ መመዘኛ ዋጋ ጋር

አገባብ

አነስተኛ ዋጋ የ ጥርቅም ባይኖሚያል ስርጭት (ሙከራ: መጀመሪያ ነጥብ: አልፋ)

ሙከራዎች ጠቅላላ የ ሙከራዎች ቁጥር ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ አንድ ሙከራ

አልፋ መግቢያ ነው ለ ምናልባት ለሚደረሰው ወይንም ለሚያልፈው

ለምሳሌ

=አነስተኛ ባይኖሚያል(100;0.5;0.1) ትርፍ 44.

ኮሬል

የ ፒርሰን ኮኦሪሊሽን ኮኦፊሺየንት ለ ሁለት ስብስብ ዳታ ይመልሳል

አገባብ

ኮሬል(ዳታ1: ዳታ2)

ዳታ1 የ መጀመሪያው ዳታ ስብስብ ነው

ዳታ2 የ ሁለተኛው ዳታ ስብስብ ነው

ለምሳሌ

=ኮሬል(A1:A50;B1:B50) የሚያሰላው የ ኮኦሪሊሽን ኮኦፊሺየንት እንደ መለኪያ ለ ቀጥተኛ ኮኦሪሊሽን ለ ሁለት ዳታ ስብስብ

ኮቫሪያንስ

ኮቫሪያንስ ይመልሳል ለ ተጣመሩት ልዩነቶች

አገባብ

ኮቫሪያንስ(ዳታ1: ዳታ2)

ዳታ1 የ መጀመሪያው ዳታ ስብስብ ነው

ዳታ2 የ ሁለተኛው ዳታ ስብስብ ነው

ለምሳሌ

=ኮቫሪያንስ(A1:A30;B1:B30)

ኮቫሪያንስ.P

ኮቫሪያንስ ይመልሳል ለ ተጣመሩት ልዩነቶች ውጤት: ለ ጠቅላላ ሕዝብ

አገባብ

ኮቫሪያንስ.P(ዳታ1: ዳታ2)

ዳታ1 የ መጀመሪያው ዳታ ስብስብ ነው

ዳታ2 የ ሁለተኛው ዳታ ስብስብ ነው

ለምሳሌ

=ኮቫሪያንስ.P(A1:A30;B1:B30)

ኮቫሪያንስ.S

ኮቫሪያንስ ይመልሳል ለ ተጣመሩት ልዩነቶች ውጤት: ናሙና ለ ሕዝብ

አገባብ

ኮቫሪያንስ.S(ዳታ1: ዳታ2)

ዳታ1 የ መጀመሪያው ዳታ ስብስብ ነው

ዳታ2 የ ሁለተኛው ዳታ ስብስብ ነው

ለምሳሌ

=ኮቫሪያንስ.S(A1:A30;B1:B30)

የ ሎግ መደበኛ ስርጭት

የ መደበኛ ሎግ ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

አገባብ

የ ሎግ መደበኛ ስርጭት(ቁጥር: አማካይ: የ መደበኛ ልዩነት: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት ለሚሰላው

አማካይ (በ ምርጫ) የ ሂሳብ አማካይ ዋጋ ለ መደበኛ አማካይ ሎጋርዝሚክ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት (በ ምርጫ) የ መደበኛ ስርጭት ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት

የ ተጠራቀመው (በ ምርጫ) = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=የ ሎግ መደበኛ ስርጭት(0.1;0;1) ይመልሳል 0.01.

የ ሎግ መደበኛ.ስርጭት

የ ሎግ መደበኛ ስርጭት ዋጋዎች ይመልሳል

አገባብ

የ ሎግ መደበኛ.ስርጭት(ቁጥር: አማካይ: የ መደበኛ ልዩነት: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር (ያስፈልጋል) የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት ለሚሰላው

አማካይ (በ ምርጫ) የ ሂሳብ አማካይ ዋጋ ለ መደበኛ ሎጋርዝሚክ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት (ያስፈልጋል) የ መደበኛ ስርጭት ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት

የ ተጠራቀመው (በ ምርጫ) = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=የ ሎግ መደበኛ.ስርጭት(0.1;0;1;1) ይመልሳል 0.0106510993.

የ መደበኛ ሎግ ግልባጭ

የ መደበኛ ሎግ ግልባጭ ለ መደበኛ ጥርቅም ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ መደበኛ ሎግ ግልባጭ(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት)

ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው: ለ መደበኛ ሎግ ግልባጭ ስርጭት ለሚሰላው

አማካይ የ ሂሳብ አማካይ ለ መደበኛ ሎጋርዝሚክ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት የ መደበኛ ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት

ለምሳሌ

=የ ሎግ ስርጭት ግልባጭ(0.05;0;1) ይመልሳል 0.1930408167.

የ መደበኛ ሎግ.ግልባጭ

የ መደበኛ ሎግ ግልባጭ ለ መደበኛ ጥርቅም ስርጭት ይመልሳል

ይህ ተግባር ተመሳሳይ ነው ከ ሎግ ግልባጭ ጋር: እና ከ ሌሎች የ ቢሮ ክፍሎች ጋር መስራት እንደሚችል አስተዋውቀናል

አገባብ

የ መደበኛ ሎግ.ግልባጭ(ቁጥር: አማካይ: መደበኛ ልዩነት)

ቁጥር (ያስፈልጋል) የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ግልባጭ ስርጭት ለሚሰላው

አማካይ (ያስፈልጋል) የ ሂሳብ አማካይ ነው: ለ መደበኛ ሎጋርዝሚክ ስርጭት

መደበኛ ልዩነት (ያስፈልጋል) የ መደበኛ ልዩነት ነው: ለ መደበኛ ሎጋሪዝም ስርጭት

ለምሳሌ

=የ መደበኛ ሎግ.ግልባጭ(0.05;0;1) ይመልሳል 0.1930408167.