የ ስታትስቲክስ ተግባሮች ክፍል ሁለት
F.መሞከሪያ
ለ F መሞከሪያ ውጤት ይመልሳል
አገባብ
Fመሞከሪያ(ዳታ1; ዳታ2)
ዳታ1 የ መጀመሪያው መዝገብ ማዘጋጃ ነው
ዳታ2 የ ሁለተኛው መዝገብ ማዘጋጃ ነው
ለምሳሌ
=Fመሞከሪያ(A1:A30;B1:B12) ያሰላል ሁለት ዳታ ማሰናጃ ልዩ መሆናቸውን በ ራሳቸው የ ተለያዩ እና ሁለቱም ማሰናጃዎች ምናልባት ይመልሳሉ ከ ተመሳሳይ ጠቅላላ ህዝብ ይሆናል የመጡት
Z.መሞከሪያ
ምናልባት ያሰላል ለሚታየው የ z-ስታትስቲክስ የሚበልጠውን የሚሰላውን ናሙና መሰረት ባደረገ
አገባብ
Z.መሞከሪያ(ዳታ: ሙ: ሲግማ)
ዳታየ ተሰጠው ናሙና ነው: ከ መደበኛ የ ሕዝብ ስርጭት ውስጥ የ ወጣ
ሙ የ ታወቀው የ ህዝብ አማካይ ነው
ሲግማ (በ ምርጫ) የ ታወቀ መደበኛ ልዩነት ነው ለ ህዝብ: የማይታይ ከሆነ: የ መደበኛ ልዩነት የ ተሰጠውን ናሙና ይጠቀማል
ለምሳሌ
=Z.መሞከሪያ(A2:A20; 9; 2) ውጤት ይመልሳል ለ z-መሞከሪያ በ ናሙና ላይ A2:A20 የ ተሳለ ከ ህዝብ ውስጥ የ ታወቀውን አማካይ 9 እና የ ታወቀውን መደበኛ ልዩነት 2.
Zመሞከሪያ
ምናልባት ያሰላል ለሚታየው የ z-ስታትስቲክስ የሚበልጠውን የሚሰላውን ናሙና መሰረት ባደረገ
አገባብ
Zመሞከሪያ(ዳታ: ሙ: ሲግማ)
ዳታየ ተሰጠው ናሙና ነው: ከ መደበኛ የ ሕዝብ ስርጭት ውስጥ የ ወጣ
ሙ የ ታወቀው የ ህዝብ አማካይ ነው
ሲግማ (በ ምርጫ) የ ታወቀ መደበኛ ልዩነት ነው ለ ህዝብ: የማይታይ ከሆነ: የ መደበኛ ልዩነት የ ተሰጠውን ናሙና ይጠቀማል
ይህን ይመልከቱ Wiki page.
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት ይመልሳል
አገባብ
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት(X; የ ናሙና ቁጥር: ስኬት: የ ህዝብ ቁጥር)
X የ ውጤቶች ቁጥር ነው የ ተገኘው በ ደፈናው ናሙና
Nናሙና የ በ ደፈናው ናሙና መጠን ነው
ስኬቶች ለ ጠቅላላ ሕዝብ የሚቻል ውጤቶች ቁጥር ነው
Nሕዝብ የ ጠቅላላ ሕዝብ መጠን ነው
ለምሳሌ
=ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት(2;2;90;100) ይሰጣል 0.81. ከሆነ 90 ከ 100 አካሎች መካከል ቅቤ የ ተቀባ ዳቦ ከ ጠረጴዛ ላይ ቢወድቅ እና ወለል ቢነካ ቅቤ በ ተቀባበት በኩል መጀመሪያ: ከዛ ከሆነ 2 አካሎች ቅቤ የ ተቀባ ዳቦ ከ ጠረጴዛ ላይ ቢወድቅ: ምናልባቱ 81%, ነው: ሁለቱም ወለሉን የሚነኩት ቅቤ በ ተቀባበት በኩል በ መጀመሪያ
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ.ስርጭት
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት ይመልሳል
አገባብ
ሀይፐር ጂዮሜትሪክ.ስርጭት(X; የ ናሙና ቁጥር: ስኬት: የ ህዝብ ቁጥር)
X የ ውጤቶች ቁጥር ነው የ ተገኘው በ ደፈናው ናሙና
Nናሙና የ በ ደፈናው ናሙና መጠን ነው
ስኬቶች ለ ጠቅላላ ሕዝብ የሚቻል ውጤቶች ቁጥር ነው
Nሕዝብ የ ጠቅላላ ሕዝብ መጠን ነው
የ ተጠራቀመ 0 ወይንም ሀሰት ያሰላል የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ለ ማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር
ምሳሌዎች
=ሀይፐር ጂዮሜትሪክ ስርጭት(2;2;90;100;0) ይሰጣል 0.8090909091. ከሆነ 90 ከ 100 አካሎች መካከል ቅቤ የ ተቀባ ዳቦ ከ ጠረጴዛ ላይ ቢወድቅ እና ወለል ቢነካ ቅቤ በ ተቀባበት በኩል መጀመሪያ: ከዛ ከሆነ 2 አካሎች ቅቤ የ ተቀባ ዳቦ ከ ጠረጴዛ ላይ ቢወድቅ: ምናልባቱ 81%, ነው: ሁለቱም ወለሉን የሚነኩት ቅቤ በ ተቀባበት በኩል በ መጀመሪያ
=ሀይፐር ጂዮሜትሪክ.ስርጭት(2;2;90;100;1) ይሰጣል 1.
የ F መሞከሪያ
ለ F መሞከሪያ ውጤት ይመልሳል
አገባብ
የ F መሞከሪያ(ዳታ1; ዳታ2)
ዳታ1 የ መጀመሪያው መዝገብ ማዘጋጃ ነው
ዳታ2 የ ሁለተኛው መዝገብ ማዘጋጃ ነው
ለምሳሌ
=የ F መሞከሪያ(A1:A30;B1:B12) ያሰላል ሁለት ዳታ ማሰናጃ ልዩ መሆናቸውን በ ራሳቸው የ ተለያዩ እና ሁለቱም ማሰናጃዎች ምናልባት ይመልሳሉ ከ ተመሳሳይ ጠቅላላ ህዝብ ይሆናል የመጡት
የ F-ስርጭት ግልባጭ
የ F ምናልባት ስርጭት ግልባጭ ይመልሳል የ F-ስርጭት የሚጠቅመው ለ F መሞከሪያ ነው: በ ሁለት የ ተለያዩ ዳታዎች መካከል ግንኙነት ለማሰናዳት
አገባብ
የ F-ስርጭት ግልባጭ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2)
ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው: የ F ስርጭት ግልባጭ የሚሰላበት
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
ለምሳሌ
=የ Fግልባጭ(0.5;5;10) ትርፍ 0.93.
የ F. ስርጭት የ ቀኝ ጭራ
ዋጋዎች ያሰላል ለ F. ስርጭት የ ቀኝ ጭራ
አገባብ
የ F.ስርጭት ግልባጭ.የ ቀኝ-ጭራ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2)
ቁጥር ዋጋ ነው ለሚሰላው ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
ለምሳሌ
=የ F. ስርጭት የ ቀኝ ጭራ(0.8;8;12) ትርፍ 0.6143396437.
የ F.ስርጭት
ዋጋዎች ያሰላል ለ F. ስርጭት የ ግራ ጭራ
አገባብ
የ F ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2: የ ተጠራቀመው)
ቁጥር ዋጋ ነው ለሚሰላው ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ተጠራቀመው = 0 ወይንም ሀሰት የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 ወይንም እውነት የሚያሰላው ስርጭት ነው
ለምሳሌ
=የ F.ስርጭት(0.8;8;12;0) ትርፍ 0.7095282499.
=የ F.ስርጭት(0.8;8;12;1) ትርፍ 0.3856603563.
የ F.ስርጭት ግልባጭ
የ F ምናልባት ስርጭት ግልባጭ ይመልሳል የ F-ስርጭት የሚጠቅመው ለ F መሞከሪያ ነው: በ ሁለት የ ተለያዩ ዳታዎች መካከል ግንኙነት ለማሰናዳት
አገባብ
የ F-ስርጭት ግልባጭ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2)
ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ ግልባጭ F ስርጭት ለሚሰላው
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
ለምሳሌ
=የ F.ግልባጭ(0.5;5;10) ትርፍ 0.9319331609.
የ F.ስርጭት.ግልባጭ.የ ቀኝ ጭራ
የ F ስርጭት ግልባጭ የ ቀኝ ጭራ ይመልሳል
አገባብ
የ F-ስርጭት ግልባጭ የ ቀኝ-ጭራ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2)
ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ ግልባጭ F ስርጭት ለሚሰላው
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
ለምሳሌ
=የ F.ግልባጭ.የ ቀኝ ጭራ(0.5;5;10) ትርፍ 0.9319331609.
የ Fስርጭት
ዋጋዎች ማስሊያ ለ F ስርጭት .
አገባብ
የ F ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት1: የ ዲግሪዎች ነፃነት2)
ቁጥር ዋጋ ነው ለሚሰላው ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት1 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ አካፋዮች ለ F ስርጭት
የ ዲግሪዎች ነፃነት2 የ ዲግሪዎች ነፃነት ቁጥር ነው: ለ ተካፋዮች ለ F ስርጭት
ለምሳሌ
=የ Fስርጭት(0.8;8;12) ትርፍ 0.61.
የ ስምምነት አማካይ
ለ ዳታ ስብስብ የ ስምምነት አማካይ ይመልሳል
አገባብ
HARMEAN(Number1; Number2; ...; Number30)
ቁጥር1,ቁጥር2,...ቁጥር30 እስከ 30 ዋጋዎች ወይንም መጠኖች ናቸው: እርስዎ ማስላት የሚችሉበት የ ስምምነት አማካይ
ለምሳሌ
=የ ስምምነት አማካይ(23;46;69) = 37.64. የ ስምምነት አማካይ ለ በደፈናው ናሙና ይህ ነው 37.64
የ ስብስብ ቁጥር አማካይ ተመጣጣኝ በ መተው
አማካይ ይመልሳል ለ ዳታ ስብስብ ያለ አልፋ ፐርሰንት ለ ዳታ በ መስመሮች ላይ
አገባብ
የ ስብስብ ቁጥር አማካይ ተመጣጣኝ በ መተው(ዳታ: አልፋ)
ዳታ የ ዳታ ማዘጋጃ ነው ለ ናሙና
አልፋ ፐርሰንት ነው ለ አጓዳኝ ዳታ ግምት ውስጥ ለማይገባው
ለምሳሌ
=የ ስብስብ ቁጥር አማካይ ተመጣጣኝ በ መተው(A1:A50; 0.1) ለ ቁጥሮች አማካይ ዋጋ ማስሊያ በA1:A50, ግምት ውስጥ ባለማስገባት የ 5 ፐርሰንት ዋጋዎች ከፍተኛውን ዋጋዎች የሚወክል እና የ 5 ፐርሰንት ለ ዋጋዎች ለሚወክለው ዝቅተኛዎቹን: የ ፐርሰንት ቁጥር የሚያመሳክረው መጠን ያለ የ ስብስብ ቁጥር አማካይ ተመጣጣኝ በ መተው: የ ተደመሩትን ቁጥሮችን አይደለም
የ ጂዮሜትሪክ አማካይ
የ ጂዮሜትሪክ አማካይ ናሙና ይመልሳል
አገባብ
GEOMEAN(Number1; Number2; ...; Number30)
ቁጥር1, ቁጥር2, ..., ቁጥር30 የ ቁጥር ክርክሮች ናቸው ወይንም መጠኖች በ ደፈናው ናሙና የሚወክሉ:
ለምሳሌ
=የ ጂዮሜትሪክ አማካይ(23;46;69) = 41.79. የ ጂዮሜትሪክ አማካይ ለ በደፈናው ናሙና ይህ ነው 41.79.
የ ጋማ ስርጭት
ዋጋዎች ይመልሳል ለ ጋማ ስርጭት
የ ግልባጭ ተግባር ለ ጋማ ግልባጭ
አገባብ
የ ጋማ ስርጭት(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: የ ተጠራቀመው)
ቁጥርዋጋ ነው ለሚሰላው የ ጋማ ስርጭት
አልፋ የ አልፋ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ቤታ የ ቤታ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
የ ተጠራቀመው (በ ምርጫ) = 0 ወይንም ሀሰት የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 ወይንም እውነት የሚያሰላው ስርጭት ነው
ለምሳሌ
=የ ጋማ ስርጭት(2;1;1;1) ትርፍ 0.86.
የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም
የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ተግባር ይመልሳል: G(x).
አገባብ
የ ጋማ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም(ቁጥር)
ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለ ጋማ ተግባር የሚሰላው
ለምሳሌ
=የ ጋማ ሎጋሪዝም(2) ትርፍ 0.
የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም.ትክክለኛ
የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ተግባር ይመልሳል: G(x).
አገባብ
የ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም.ትክክለኛ(ቁጥር)
ቁጥር ዋጋ ነው ለ ጋማ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለ ጋማ ተግባር የሚሰላው
ለምሳሌ
=የ ጋማ ሎጋሪዝም.ትክክለኛ(2) ትርፍ 0.
የ ጋማ ግልባጭ
የ ጋማ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ ለ ጋማ ስርጭት ይመልሳል ይህ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ተለዋዋጮችን ከ ተለያዩ ስርጭትዎች ውስጥ መፈለግ ማስቻል ነው
አገባብ
የ ጋማ ግልባጭ(ቁጥር: አልፋ: ቤታ)
ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ ግልባጭ ጋማ ስርጭት ለሚሰላው
አልፋ የ አልፋ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ቤታ የ ቤታ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ለምሳሌ
=የ ጋማ ግልባጭ(0.8;1;1) ትርፍ 1.61.
የ ጋማ.ስርጭት
ዋጋዎች ይመልሳል ለ ጋማ ስርጭት
የ ግልባጭ ተግባር ለ ጋማ ግልባጭ ወይንም ለ ጋማ.ግልባጭ
ይህ ተግባር ተመሳሳይ ነው ከ ጋማ ስርጭት ጋር: እና ከ ሌሎች የ ቢሮ ክፍሎች ጋር መስራት እንደሚችል አስተዋውቀናል
አገባብ
የ ጋማ.ስርጭት(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: የ ተጠራቀመው)
ቁጥርዋጋ ነው ለሚሰላው የ ጋማ ስርጭት
አልፋ የ አልፋ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ቤታ የ ቤታ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
የ ተጠራቀመው (በ ምርጫ) = 0 ወይንም ሀሰት የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: የ ተጠራቀመው = 1 ወይንም እውነት የሚያሰላው ስርጭት ነው
ለምሳሌ
=የ ጋማ.ስርጭት(2;1;1;1) ትርፍ 0.86.
የ ጋማ.ግልባጭ
የ ጋማ የ ተጠራቀመ ስርጭት ግልባጭ ለ ጋማ ስርጭት ይመልሳል ይህ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ተለዋዋጮችን ከ ተለያዩ ስርጭትዎች ውስጥ መፈለግ ማስቻል ነው
ይህ ተግባር ተመሳሳይ ነው ከ ጋማ ግልባጭ ጋር: እና ከ ሌሎች የ ቢሮ ክፍሎች ጋር መስራት እንደሚችል አስተዋውቀናል
አገባብ
የ ጋማ.ግልባጭ(ቁጥር: አልፋ: ቤታ)
ቁጥር የ ምናልባት ዋጋ ነው ለ ግልባጭ ጋማ ስርጭት ለሚሰላው
አልፋ የ አልፋ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ቤታ የ ቤታ ደንብ ነው ለ ጋማ ስርጭት
ለምሳሌ
=የ ጋማ.ግልባጭ(0.8;1;1) ትርፍ 1.61.
የ ፊሸር ግልባጭ
የ ፊሸር መቀየሪያ ግልባጭ ለ x እና የ ተግባር መዝጊያ መፍጠሪያ ለ መደበኛ ስርጭት
አገባብ
የ ፊሸር ግልባጭ(ቁጥር)
ቁጥር በ ግልባጭ-የሚቀየረው ዋጋ ነው
ለምሳሌ
=የ ፊሸር ግልባጭ(0.5) ትርፍ 0.46.
ጋማ
የ ጋማ ተግባር ዋጋ ይመልሳል ማስታወሻ: የ ጋማ ግልባጭ የ ጋማ ግልባጭ አይደለም: ነገር ግን የ ጋማ ስርጭት እንጂ
አገባብ
ቁጥር ቁጥር ነው የ ጋማ ተግባር ዋጋ የሚሰላበት
ጋውስ
መደበኛ የ ተጠራቀመ ስርጭት ዋጋ ይመልሳል
ይህ ነው: ጋውስ(x)=መደበኛ ስርጭት(x)-0.5
አገባብ
ጋውስ(ቁጥር)
ቁጥር ዋጋ ነው የ ተጠራቀመ የ መደበኛ ስርጭት የሚሰላበት
ለምሳሌ
=ጋውስ(0.19) = 0.08
=ጋውስ(0.0375) = 0.01
ፊሸር
ፊሸር መቀየሪያ ለ x እና ተግባር መዝጊያ መፍጠሪያ ለ መደበኛ ስርጭት
አገባብ
ፊሸር(ቁጥር)
ቁጥር የሚቀየረው ቁጥር ነው
ለምሳሌ
=ፊሸር(0.5) ትርፍ 0.55.