የ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል ሶስት

መጠን

የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን በ ጊዜ የ አመቱን ይመልሳል

አገባብ

መጠን(የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: ክፍያ: የ አሁን ዋጋ: የ ወደፊት ዋጋ: አይነት: ግምት)

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: ክፍያው የሚካሄድበት (የ ክፍያ ጊዜ)

ክፍያ የማያቋርጥ ክፍያ ነው (በ አመት) በ እያንዳንዱ ጊዜ የሚከፈለው

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ገንዘብ የ ክፍያ ቅደም ተከተል መሰረት

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ወደፊት ዋጋ ነው: በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት

አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

ግምት (በ ምርጫ) የሚወስነው የ ግምት ዋጋ ነው ለ ወለድ በ ተደጋጋሚ ማስሊያ ውስጥ

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

የማያቋርጥ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው ለ 3 ጊዜ ክፍያዎች 10 ገንዘብ ክፍሎች ሳይቋረጥ ቢከፈሉ እና የ አሁኑ ገንዘብ ዋጋ 900 ገንዘብ ክፍሎች ነው

=መጠን(3;-10;900) = -75.63% ስለዚህ የ ወለድ መጠን 75.63% ነው

ንብረቱ የሚቀንሰው በ አመት ውስጥ

በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ የሚቀንስበትን ይመልሳል: ወይንም የ ተወሰነ ጊዜ በ መጠቀም ተለዋዋጭ የሚቀንስበትን ዘዴ በ መጠቀም

አገባብ

VDB(Cost; Salvage; Life; S; End; Factor; NoSwitch)

ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው

በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ

ህይወት ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ ነው

መጀመሪያ ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ መጀመሪያ ነው: ተመሳሳይ የ ቀን መለኪያ መግባት አለበት እንደ ጊዜ

መጨረሻ ዋጋው የሚቀንስበት መጠን

ምክንያት (በ ምርጫ) ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ምክንያት ነው: ምክንያት = 2 በ ድርብ መጠን ንብረቱ ዋጋ የሚቀንስበት ነው

መቀየሪያ የለምየ ምርጫ ደንብ ነው: መቀየሪያ የለም = 0 (ነባር) ማለት ቀጥተኛ መቀነሻ መቀየሪያ ማለት ነው: በ መቀየሪያ የለም = 1 ምንም አይቀየርም

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

ምን ያህል ነው የሚቀንሰው-ዋጋው በ ድርብ-መጠን ዋጋው የሚቀንሰው በ ጊዜ መነሻ ዋጋው ቢሆን 35,000 የ ገንዘብ ክፍሎች እና ዋጋው በ መጨረሻ ዋጋው በሚቀንስበት ጊዜ የ 7,500 የ ገንዘብ ክፍሎች: ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ 3 አመት ነው: ዋጋው የሚቀንሰው በ 10ኛው ወደ 20ኛው ጊዜ ሲሰላ

=ንብረቱ የሚቀንሰው በ አመት ውስጥ(35000;7500;36;10;20;2) = 8603.80 የ ገንዘብ ክፍል: ዋጋው የሚቀንሰው በ ተሰጠው ጊዜ በ 10ኛው እና በ 20ኛው ጊዜ 8,603.80 የ ገንዘብ ክፍል ነው

እኩል የ ወለድ መጠን

የ ወለድ መጠን ማስሊያ ከ ትርፍ ውስጥ (ይመልሳል) ለ ኢንቬስትመንት

አገባብ

የ ካፒታሉ ዋጋ ሲጨምር እኩል የ ወለድ መጠን ይመልሳል(ካፒታል: የ አሁኑ ዋጋ: የ ወደፊት ዋጋ)

P የ ጊዜ ቁጥር ነው የ ወለድ መጠን ለማስላት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ (አሁኑ) ዋጋ ነው: የ ገንዘብ ዋጋ የ ተቀመጠው ገንዘብ ወይንም የ አሁኑ ገንዘብ ዋጋ ነው የሚያስችለው: እንደ ተቀማጭ ዋጋ አዎንታዊ ዋጋ መግባት አለበት: ተቀማጩ መሆን የለበትም 0 ወይንም <0.

የ ወደፊት ዋጋ የሚወስነው የሚፈለገው የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ተቀማጭ

ለምሳሌ

ለ አራት ጊዜዎች (አመቶች) እና የ ገንዘብ ዋጋ ለ 7,500 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ ወለድ መጠን የሚመልሰው ይሰላል የ ወደፊት ዋጋ 10,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው

=እኩል የ ወለድ መጠን(4;7500;10000) = 7.46 %

የ ወለድ መጠን 7.46 % መሆን አለበት ስለዚህ 7,500 ገንዘብ ክፍሎች 10,000 ገንዘብ ክፍሎች ይሆናል

ከ ስምምነቱ በፊት ያለፈው ኩፖን ቀን

የ መጀመሪያውን የ ወለድ ቀን ያቀርባል ከ ስምምነቱ ቀን በፊት: ውጤቱ የሚቀርበው እንደ ቀን ነው

አገባብ

ከ ስምምነቱ በፊት ያለፈው ኩፖን ቀን(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) የ ወለድ ቀን ምን ያህል ነው ከ ግዢው በፊት?

=ከ ስምምነቱ በፊት ያለፈው ኩፖን ቀን("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 2000-15-11.

ከ ስምምነት ቀን በኋላ

የ መጀመሪያውን የ ወለድ ቀን ያቀርባል ከ ስምምነቱ ቀን በኋላ: ውጤቱ የሚቀርበው እንደ ቀን ነው

አገባብ

ከ ስምምነት ቀን በኋላ(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) የሚቀጥለው የ ወለድ ቀን መቼ ነው?

= ከ ስምምነቱ በፊት ያለፈው ኩፖን ቀን("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 2001-05-15.

የ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት

የ ቀኖች ቁጥር ይመልሳል በ አሁኑ የ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን በሚውልበት ውስጥ

አገባብ

ከ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን አለ በ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን የሚውልበት?

=COUPDAYS("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 181.

የ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት ማስማሚያ

የ ቀኖች ቁጥር ከ ስምምነቱ ቀን ጀምሮ እስከሚቀጥለው የ ወለድ ቀን ድረስ ያለውን ቀን ይመልሳል

አገባብ

ከ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት ማስማሚያ(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን አለ በ ወለድ ጊዜ ውስጥ የ ስምምነቱ ቀን የሚውልበት?

=COUPDAYSNC("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 110.

የ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት ያለፈው

የ ቀኖች ቁጥር ከ መጀመሪያው የ ወለድ ቀን ክፍያ በ ደህንነቱ ላይ ጀምሮ እስከሚቀጥለው የ ስምምነት ቀን ድረስ ያለውን ይመልሳል

አገባብ

የ ስምምነት ቀን የያዘው ቲኬት ያለፈው(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል ቀን ነው?

=COUPDAYBS("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 71.

የ ተወሰነ መጠን ወለድ ለ እዳው

የ እዳ ክፍያ በ ረጅም ጊዜ ማስሊያ ለ ካፒታሉ በ መደበኛ ክፍያዎች እና በማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

አገባብ

የ ብድሩ ክፍያ በ ተወሰነ መጠን በ አመት ውስጥ(መጠን: ጊዜ: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: የ አሁን ዋጋ: የ ወደፊት ዋጋ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

ጊዜ ጊዜ ነው: ውስብስብ ወለድ የሚሰላበት: ጊዜ=የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ውስብስብ ወለድ ለ መጨረሻ ጊዜ የ ተሰላበት

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው በ ገንዘብ የ ክፍያ ቅደም ተከተል መሰረት

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የሚፈለገው ዋጋ ነው: (የ ወደፊት ዋጋ) በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት

አይነት የ ክፍያው ቀን ነው: በየጊዜው ለሚከፈለው

ለምሳሌ

የ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው በ አምስተኛው ክፍያ ጊዜ (አመት) የማያቋርጥ ወለድ መጠን 5% ከሆነ እና የ ገንዘብ ዋጋ 15,000 ግንዘብ ክፍሎች ከሆነ? የ ክፍያው ጊዜ ሰባት አመቶች ነው

=የተወሰነ ወለድ መጠን(5%;5;7;15000) = -352.97 የ ገንዘብ ክፍሎች: ውስብስብ ወለድ ለ አምስተኛው ክፍያ ጊዜ (አመት) ነው 352.97 የ ገንዘብ ክፍሎች:

የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ስርአት ለማይከተል

ማስሊያ የ ካፒታል ዋጋ (ንፁህ የ አሁኑን ዋጋ) ለ ዝርዝር ክፍያዎች በ ተለያዩ ቀኖች ውስጥ የሚፈጸም: ስሌቱ መሰረት ያደረገው የ 365 ቀኖች በ አመት ውስጥን መሰረት በማድረግ ነው: የ መዝለያ አመትን በ መተው

ክፍያው የሚካሄደው መደበኛ ክፍተቱን ጠብቆ ከሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ አሁኑ ካፒታል ዋጋ ተግባር

አገባብ

የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ስርአት ለማይከተል(መጠን: ዋጋዎች: ቀኖች)

መጠን የ ውስጥ መጠን ነው ክፍያዎችን ይመልሳል

ዋጋዎች እና ቀኖች ይመራሉ ወደ ተከታታይ ክፍያዎች እና ተከታታይ የ ተዛመዱ ቀን ዋጋዎች: የ መጀመሪያው ጥንድ ቀኖች የሚገልጹት የ ክፍያውን አቅድ መጀመሪያ ቀን ነው: ሁሉም ሌሎች የ ቀን ዋጋዎች በኋላ መሆን አለባቸው: ነገር ግን በ ተለየ ደንብ መሆን የለባቸውም: የ ተከታታይ ዋጋዎች መያዝ አለባቸው ቢያንስ አንድ አሉታዊ እና አንድ አዎንታዊ ዋጋ (ደረሰኞች እና ማስቀመጫ).

ለምሳሌ

የ አሁኑን ዋጋ ለማስላት ከ ላይ-ለ ተጠቀሰው አምስት ክፍያዎች ለ ውስጣዊ መጠን ይመልሳል 6%.

=የ ኢንቬስትመንት ዋጋ ስርአት ለማይከተል(0.06;B1:B5;A1:A5) ይመልሳል 323.02.

የ ኩፖን ቁጥር

የ ኩፖን ቁጥርይመልሳል (የ ወለድ ክፍያዎች) በ ስምምነቱ ቀን እና በ ክፍያው ቀን መካከል ያለውን

አገባብ

የ ኩፖን ቁጥር(ስምምነት: የ ክፍያ ቀን ደረሰ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት ነው (ድግግሞሽ 2) የ እለቱን ማካካሻ ወለድ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) ምን ያህል የ ወለድ ቀን አለ?

=የ ኩፖን ቁጥር("2001-01-25"; "2001-11-15"; 2; 3) ይመልሳል 2.

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር

የ ጊዜዎች ቁጥር ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን

አገባብ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር(መጠን: ክፍያ:የ አሁን ዋጋ: የ ወደፊት ዋጋ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

ክፍያ የማያቋርጥ ክፍያ ነው በ አመት በ እያንዳንዱ ጊዜ የሚከፈለው

የ አሁኑ ዋጋ የ አሁኑ ዋጋ ነው (በ ገንዘብ ዋጋ) የ ክፍያ ቅደም ተከተል

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ወደፊት ዋጋ ነው: በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ የሚደረስበት

አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

ምን ያህል የ ክፍያ ጊዜ ይሸፍናል የ ወለድ መጠን 6%, ከሆነ: የ ክፍያው ጊዜ 153.75 ገንዘብ ክፍሎች እና የ አሁኑ የ ገንዘብ ዋጋ ለ 2.600 ገንዘብ ክፍሎች ነው

=የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር(6%;153.75;2600) = -12,02. የሚሸፍነው የ ክፍያ ጊዜ 12.02 ክፍያዎች ነው

የ ወለድ መጠን

ማስሊያ የ አመት ወለድ መጠን ውጤቱ ደህንነቱ (ወይንም ሌላ እቃ) ሲገዛ በ ኢንቬስትመንት ዋጋ እና ሲሸጥ በ መልሶ መግዣ ዋጋ: ምንም ወለድ አይከፈልም

አገባብ

የ ወለድ መጠን በ አንድ ዋጋ ተገዝቶ በሌላ የተሸጠ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ: ካፒታል: ከ እዳ የሚነፃበት: መሰረት)

ስምምነት የተገዛበት ቀን ነው ደህንነቱ

የ ክፍያ ጊዜ ደረሰደህንነቱ የ ተሸጠበት ቀን ነው

ኢንቬስትመንት የ መግዣው ዋጋ ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ የ መሸጫ ዋጋ ነው

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

ስእል ተገዝቶ ነበር በ 1990-01-15 በ 1 ሚሊዮን እና ተሸጠ በ 2002-05-05 በ 2 ሚሊዮን: የ መሰረታዊ የ እለቱ ቀሪ ስሌቶች (መሰረታዊ = 3). ምን ያህል ነበር የ መካከለኛ የ አመት ወለድ ደረጃ?

=የ ወለድ መጠን("1990-01-15"; "2002-05-05"; 1000000; 2000000; 3) ይመልሳል 8.12%.

የ ወደፊት ዋጋ

የ ወደፊት ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን (የ ወደፊት ዋጋ).

አገባብ

የ ወደፊት ዋጋ(መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: ክፍያ: የ አሁን ዋጋ: አይነት)

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው (የ ክፍያ ጊዜ)

ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው

የ አሁን ዋጋ (በ ምርጫ) የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት.

አይነት (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ አንዱ በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ለምሳሌ

ዋጋው ምን ያህል ነው በ ኢንቬስትመንት መጨረሻ ላይ የ ወለድ መጠን 4% ነው: እና የ ክፍያው መጠን ሁለት አመት ነው: ክፍያው 750 ገንዘብ ክፍሎች ነው: የ ኢንቬስትመንት የ አሁኑ ዋጋ 2,500 ገንዘብ ክፍሎች ነው:

=የ ወደፊት ዋጋ(4%;2;750;2500) = -4234.00 ገንዘብ ክፍሎች ነው: ዋጋው በ ኢንቬስትመንት መጨረሻ ላይ 4234.00 ገንዘብ ክፍሎች ነው:

የ ወደፊት ዋጋ እቅድ

ማስሊያ ለ ተጠራቀመው ዋጋ ለ መጀመሪያው ካፒታል ለ ተከታታይ ክፍለ ጊዜ በ ተለያዩ የ ወለድ መጠኖች

አገባብ

የ ወደፊት ዋጋ እቅድ(ዋናው: እቅድ)

ዋናው ዋናው መጀመሪያው ገንዘብ ነው

እቅድ ተከታታይ የ ወለድ መጠን ነው: ለምሳሌ: እንደ መጠን H3:H5 ወይንም እንደ (ዝርዝር) (ምሳሌውን ይመልከቱ)

ለምሳሌ

1000 ገንዘብ ክፍሎች invested ሆኗል ለ ሶስት አመቶች: የ interest መጠኖች 3%, 4% እና 5% ነው በ አመት: ዋጋው ምን ያህል ነው ከ ሶስት አመቶች በኋላ?

=የ ወደፊት ዋጋ(1000;{0.03;0.04;0.05}) ይመልሳል 1124.76.

የ ውስጥ ገንዘብ ስርአቱን ለማይከተል ይመልሳል

የ ውስጥ መጠን ያሰላል የሚመልሰውን ለ ዝርዝር ክፍያዎች በ ተለያዩ ቀኖች ለሚካሄደው ስሌቱ መሰረት የሚያደርገው በ 365 ቀኖች ነው በ አመት ውስጥ: የ መዝለያ አመትን በ መተው

ክፍያው የሚካሄደው መደበኛ ክፍተቱን ጠብቆ ከሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ይመልሳል ተግባር

አገባብ

የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ስርአቱን ለማይከተል ይመልሳል(ዋጋዎች: ቀኖች: ግምት)

ዋጋዎች እና ቀኖች ይመራሉ ወደ ተከታታይ ክፍያዎች እና ተከታታይ የ ተዛመዱ ቀን ዋጋዎች: የ መጀመሪያው ጥንድ ቀኖች የሚገልጹት የ ክፍያውን አቅድ መጀመሪያ ቀን ነው: ሁሉም ሌሎች የ ቀን ዋጋዎች በኋላ መሆን አለባቸው: ነገር ግን በ ተለየ ደንብ መሆን የለባቸውም: የ ተከታታይ ዋጋዎች መያዝ አለባቸው ቢያንስ አንድ አሉታዊ እና አንድ አዎንታዊ ዋጋ (ደረሰኞች እና ማስቀመጫ).

ግምት (በ ምርጫ) ግምት ነው ማስገባት የሚቻል ለ ውስጥ መጠን ይመልሳል: ነባሩ 10%. ነው

ለምሳሌ

የ ውስጥ መጠን ስሌት የሚቀጥለውን አምስት ክፍያዎች ይመልሳል:

A

B

C

1

2001-01-01

-10000

ተቀብያለሁ

2

2001-01-02

2000

ተቀምጧል

3

2001-03-15

2500

4

2001-05-12

5000

5

2001-08-10

1000

=የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ስርአቱን ለማይከተል ይመልሳል(B1:B5; A1:A5; 0.1) ይመልሳል 0.1828.

የ ደህንነት ትርፍ

ትርፍ ለ ደህንነት ማስሊያ: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ

አገባብ

ጎዶሎ ዋጋ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: የ ተሰጠበት ቀን: የ መጀመሪያ ቲኬት: መጠን: ትርፍ: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው

የ መጀመሪያ ቲኬት የ መጀመሪያ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት

መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው

ዋጋ የ ዋጋ ደህንነት ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

የ ደህንነት ትርፍ

ትርፍ ለ ደህንነት ማስሊያ: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ

አገባብ

ጎዶሎ ዋጋ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: የ መጨረሻው ወለድ: መጠን: ዋጋ: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ መጨረሻ ወለድ የ መጨረሻ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት

መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው

ዋጋ የ ድህንነት ዋጋ ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

የ ስምምነት ቀን: መጋቢት 20 1999: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: ሰኔ 15 1999, የ መጨረሻ ወለድ: ጥቅምት 15 1998. የ ወለድ መጠን: 3.75 በ ሳንቲም: ዋጋ: 99.875 ገንዘብ ክፍሎች: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: 100 ገንዘብ ክፍሎች: የ ክፍያ ድግግሞሽ: ግማሽ-በ አመት = 2, መሰረት: = 0

የ ደህንነት ትርፍ: ስርአቱን ያልተከተለ መጨረሻ የ ወለድ ቀን ያለው የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:

=የ ደህንነት ትርፍ("1999-04-20";"1999-06-15"; "1998-10-15"; 0.0375; 99.875; 100;2;0) ይመልሳል 0.044873 ወይንም 4.4873%.

ጎዶሎ ዋጋ

ዋጋ ማስሊያ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ፊት ዋጋ ለ ደህንነት: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ

አገባብ

ጎዶሎ ዋጋ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: የ ተሰጠበት ቀን: የ መጀመሪያ ቲኬት: መጠን: ትርፍ: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ ተሰጠበት ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው

የ መጀመሪያ ቲኬት የ መጀመሪያ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት

መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው

ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ጎዶሎ ዋጋ

ዋጋ ማስሊያ በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ፊት ዋጋ ለ ደህንነት: የ መጀመሪያው ወለድ ቀን በትክክል የማይውል ከሆነ

አገባብ

ጎዶሎ ዋጋ(ስምምነት: የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ: የ መጨረሻው ወለድ: መጠን: ትርፍ: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: ድግግሞሽ: መሰረት)

ስምምነት ደህንነቱ የ ተገዛበት ቀን ነው

ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)

የ መጨረሻ ወለድ የ መጨረሻ ወለድ ቀን ነው ለ ደህንነት

መጠን የ አመት ወለድ መጠን ነው

ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው

ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ

ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).

መሰረት (በ ምርጫ) ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመረጥ ምርጫ ነው እና የሚያሳየው አመት እንዴት እንደሚሰላ ነው

መሰረት

ስሌት

0 ወይንም አልተገኘም

በ US ዘዴ (NASD), 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

1

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር በ አመት ውስጥ

2

በ ወሮች ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 360 ቀኖች አሉ

3

በ ወር ውስጥ ትክክለኛው የ ቀኖች ቁጥር: በ አመት ውስጥ 365 ቀኖች አሉ

4

በ አውሮፓውያን ዘዴ: 12 ወሮች እያንዳንዳቸው 30 ቀኖች አላቸው

ለምሳሌ

የ ስምምነት ቀን: ጥር 7 1999: የ ክፍያው ቀን: ሰኔ 15 1999: የ መጨረሻ ወለድ: ጥቅምት 15 1998. የ ወለድ መጠን: 3.75 በ ሳንቲም: ትርፍ: 4.05 በ ሳንቲም: ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ: 100 ገንዘብ ክፍል: የ ክፍያ ድግግሞሽ: ግማሽ-በ አመት = 2, መሰረት: = 0

ዋጋ በ 100 ገንዘብ ክፍል በ ዋጋ ለ ደህንነት: ስርአቱን ያልተከተለ የ መጨረሻ ወለድ ቀን አለው: የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:

=ጎዶሎ ዋጋ("1999-02-07";"1999-06-15";"1998-10-15"; 0.0375; 0.0405;100;2;0) ይመልሳል 99.87829.

ወደ ኋላ ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል አንድ

ወደ ኋላ ወደ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል ሁለት

ተግባሮች በ ምድብ