የ ተጨ-ማሪ ተግባሮች: መመርመሪያ ተግባሮች ዝርዝር ክፍል ሁለት
ፍጹም ዋጋ ለ ውስብስብ ቁጥር
ውጤቱ የ ፍጹም ዋጋ ነው ለ ውስብስብ ቁጥር
አገባብ
ፍጹም ዋጋ ለ ውስብስብ ቁጥር("ውስብስብ ቁጥር")
ውስብስብ ቁጥር ውስብስብ ቁጥር ነው የሚገባው በዚህ አይነት ፎርም ነው "x+yi" ወይንም "x+yj".
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ፍጹም ዋጋ("5+12j") ይመልሳል 13.
የ ውስብስብ ቁጥር ኮሳይን
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ይመልሳል.
የ ውስብስብ ቁጥር ኮታንጀንት
የ ውስብስብ ቁጥር ኮሴካንት
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ይመልሳል
የ ውስብስብ ቁጥር ኮሴካንት
ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሴካንት ይመልሳል
የ ውስብስብ ቁጥር ሳይን
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን
የ ውስብስብ ቁጥር ሀይፐርቦሊክ ሳይን ይመልሳል.
የ ውስብስብ ቁጥር ታንጀንት
ልዩነት በ 2 ውስብስብ ቁጥር መካከል
ውጤቱ መቀነስ ይሆናል ለ ሁለት ውስብስብ ቁጥሮች
አገባብ
ልዩነት በ ሁለት ውስብስብ ቁጥር መካከል("ውስብስብ ቁጥር1": "ውስብስብ ቁጥር2": ...)
ለምሳሌ
=በ ሁለት ውስብስብ ቁጥር መካከል ልዩነት ተግባር("13+4j";"5+3j") ይመልሳል 8+j.
መቀየሪያ
ዋጋ መቀየሪያ ከ አንዱ መለኪያ ክፍል ወደ ሌላ ተመሳሳይ ዋጋ በ ሌላ መለኪያ ክፍል የ መለኪያ ክፍል በ ቀጥታ ያስገቡ እንደ ጽሁፍ በ ጥቅስ ምልክቶች ውስጥ ወይንም ማመሳከሪያዎች ውስጥ: እርስዎ የ መለኪያ ክፍል በ ክፍሎች ውስጥ ካስገቡ: ተመሳሳይ መሆን አለባቸው በ ትክክል እንደሚቀጥለው ዝርዝር: ይህም ማለት ፊደል መመጠኛ: ለምሳሌ: ለ ማስገባት ዝቅተኛ ጉዳይl (ለ ሊትር) በ ክፍል ውስጥ: ያስገቡ አፖስትሮፊ ' ወዲያውኑ አስከትለው l.
ባህሪ |
መለኪያ |
ክብደት |
ግራም, sg, ፓውንድ ሜትሪክ u, ozm, ድንጋይ, ቶን, ግሬይን, ፔኒዌት, hweight, shweight, brton |
እርዝመት |
ሚ, ማይል, ኖቲካል ማይል, ኢንች, ፊት, ያርድ, አንግስትሮም, ፒካ, ኤል, ፓርሴክ, የ ብርሃን አመት, የ ቀያሾች_ማይል |
ሰአት |
አመት, ቀን, ሰአት, ደቂቃ, ሰከንድ, ሰ |
ግፊት |
ፓስካል, አትሞስፌየር, በ, ሚሚ ሜርኩሪ, ቶር: ግፊት በ ስዄር ኢንች |
ሐይል |
ኒውተን, ዳይኔ, ዳይኔ ፓውንድ ፑንዳል |
ሐይል |
ጁዉል, ሀይል, ካሎሪ, ካሎሪ, ኤሌክትሮ ቮልት, ኤሌክትሮ ቮልትየ ፈረስ ጉበትዋት, ዋት ፉት ፑንዳል, ቡት, ቡት |
ሀይል |
ዋት, ዋት የ ፈረስ ጉልበት, የ ፈረስ ጉልበት |
የ ሜዳው ጥንካሬ |
T, ga |
የ አየር ንብረት |
ሴ, ፋ, ኬ, ኬል, Reau, Rank |
መጠን |
l, L, lt, tsp, tbs, oz, cup, pt, us_pt, qt, gal, m3, mi3, Nmi3, in3, ft3, yd3, ang3, Pica3, barrel, bushel, regton, Schooner, Middy, Glass |
ቦታ |
ሚ2 ማይል2, Nmi2, ኢንች2, ፊት2, ያርድ2, ang2 ስንዝር2, Morgen, ar, acre, ha |
ፍጥነት |
ሚ/ሰ, ሚ/ሰከንድ ማ/ሰ, ማይል በ ሰአት, kn, admkn |
መረጃ |
ቢት, ባይት |
የ መለኪያ ክፍል በ ማድመቂያ ይቀጥላል በ መነሻ ባህሪዎች ከሚቀጥለው ዝርዝር ውስጥ:
መነሻ |
ማባዣ |
Y (ዮታ) |
10^24 |
Z (ዜታ) |
10^21 |
E (ኤክሳ) |
10^18 |
P (ፔታ) |
10^15 |
T (ቴራ) |
10^12 |
G (ጊጋ) |
10^9 |
M (ሜጋ) |
10^6 |
k (ኪሎ) |
10^3 |
h (ሄክቶ) |
10^2 |
e (ዴካ) |
10^1 |
d (ዴቺ) |
10^-1 |
c (ሴንቲ) |
10^-2 |
m (ሚሊ) |
10^-3 |
u (ማይክሮ) |
10^-6 |
n (ናኖ) |
10^-9 |
p (ፒኮ) |
10^-12 |
f (ፌምቶ) |
10^-15 |
a (አቶ) |
10^-18 |
z (ዜፕቶ) |
10^-21 |
y (ዮክቶ) |
10^-24 |
መረጃ ክፍል "ቢት" እና "ባይት" መነሻ መሆን ይችላል በ አንዱ በሚቀጥለው IEC 60027-2 / IEEE 1541 መነሻዎች:
ኪሎ ባይት 1024
ሜጋ ባይት 1048576
ጊጋ ባይት 1073741824
ቴቢ ባይት 1099511627776
ፔቢ ባይት 1125899906842620
ኤክስቢ ባይት 1152921504606850000
ዜታ ባይት 1180591620717410000000
ዪ ዮቢ 1208925819614630000000000
አገባብ
መቀየሪያ(ቁጥር; "ከ ክፍል": "ወደ ክፍል")
ቁጥር የሚቀየረው ቁጥር ነው
ከ ክፍል መቀየሪያው የሚካሄድበት ክፍል ነው
ወደ ክፍል መቀየሪያው የሚካሄድበት ክፍል ነው: ሁለቱም ክፍሎች ተመሳሳይ መሆን አለባቸው
ምሳሌዎች
=መቀየሪያ(10;"HP";"PS") ይመልሳል: የ ተጠጋጋ ወደ ሁለት ዴሲማል ቦታዎች: 10.14. 10 HP እኩል ይሆናል 10.14 PS.
=መቀየሪያ(10;"ኪሜ";"ማይል") ይመልሳል: የ ተጠጋጋ በ ሁለት ዴሲማል ቦታዎች: 6.21. 10 ኪሎ ሜትር እኩል ነው ከ 6.21 ማይሎች ጋር: የ k የ ተፈቀደ መነሻ ባህሪ ነው ለ 10^3.
በ ቤዝ 10 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር
ውጤቱ የ መደበኛ ሎጋሪዝም (በ ቤዝ 10) ለ ውስብስብ ቁጥር ይሆናል
አገባብ
በ ቤዝ 10 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=በ ቤዝ 10 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("1+j") ይመልሳል 0.15+0.34j (የ ተጠጋጋ).
በ ቤዝ 2 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር
ውጤቱ የ binary logarithm ይሆናል ለ ውስብስብ ቁጥር
አገባብ
በ ቤዝ 2 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=በ ቤዝ 2 ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("1+j") ይመልሳል 0.50+1.13j (የ ተጠጋጋ).
ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር
የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ይመልሳል (ለ መደበኛ e) ለ ውስብስብ ቁጥር የ መደበኛ e ዋጋ በግምት ይህ ነው 2.71828182845904.
አገባብ
ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("ለ ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለ ውስብስብ ቁጥር("1+j") ይመልሳል 0.35+0.79j (የ ተጠጋጋ).
ኦክታል2ሄክሳ ዴሲማል
ውጤቱ የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ኦክታል ቁጥር
አገባብ
ኦክታል2ሄክሳ ዴሲማል(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ኦክታል ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ኦክት2ሄክስ(144;4) ይመልሳል 0064.
ኦክታል2ባይነሪ
ውጤቱ የ ባአይነሪ ቁጥር ይሆናል ለ ገባው የ ኦክታል ቁጥር
አገባብ
ኦክታል2ባይነሪ(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ኦክታል ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ኦክቶ2ቢን(3;3) ይመልሳል 011.
ኦክታል2ዴሲማል
ውጤቱ የ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ኦክታል ቁጥር
አገባብ
ኦክታል2ዴሲማል(ቁጥር)
ቁጥር የ ኦክታል ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ለምሳሌ
=ኦክት2ዴክ(144) ይመልሳል 100.
ውስብስብ
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር የ ተመለሰ ከ ሪያል ኮኦፊሸንት እና ከ ኢማጂነሪ ኮኦፊሸንት ይሆናል
አገባብ
ውስብስብ ቁጥር(ሪያል ቁጥር: የ ውስብስብ ቁጥር ኢማጂነሪ አካል: መድረሻ)
ሪያል ቁጥር ሪያል ኮኦፊሸንት ለ ውስብስብ ቁጥር
የ ውስብስብ ቁጥር ኢማጂነሪ አካል የ ኢማጂነሪ ኮኦፊሺየንት ለ ውስብስብ ቁጥር
መድረሻ የ ምርጫዎች ዝርዝር ነው "i" ወይንም "j".
ለምሳሌ
=ውስብስብ(3;4;"j") ይመልሳል 3+4j.
ውስብስብ ማያያዣ ለ ውስብስብ ቁጥር
ውጤቱ የ ማያያዣ ውስብስብ አስተያየት ይሆናል ለ ውስብስብ ቁጥሮች
አገባብ
ውስብስብ ማያያዣ ለ ውስብስብ ቁጥር("ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=ውስብስብ ማገናኛ ቁጥር("1+j") ይመልሳል 1-j.
ውስብስብ ስኴር ሩት
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ስኴር ሩት ይሆናል
አገባብ
ውስብስብ ስኴር ሩት("ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=ውስብስብ ስኴር ሩት("3+4i") ይመልሳል 2+1i.
ውስብስብ ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል
ውጤቱ ይሆናል የ ውስብስብ ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል ቁጥር .
አገባብ
ውስብስብ ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል("ውስብስብ ቁጥር": ቁጥር)
ቁጥር ኤክስፖነንት ነው
ለምሳሌ
=ውስብስብ ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል("2+3i";2) ይመልሳል -5+12i.
ውስብስብ ቁጥር ሲካፈል በ ሌላ
ውጤቱ ማካፈል ይሆናል ሁለት ውስብስብ ቁጥሮች
አገባብ
ውስብስብ ቁጥር ሲካፈል በ ሌላ("አካፋይ": "ተካፋይ")
አካፋይ , ተካፋይ ውስብስብ ቁጥሮች ናቸው የ ገቡ በ ፎርም ውስጥ "x+yi" ወይንም "x+yj".
ለምሳሌ
=ውስብስብ ቁጥር ሲካፈል በ ሌላ("-238+240i";"10+24i") ይመልሳል 5+12i.
የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል
የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል ይመልሳል
አገባብ
የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል(ቁጥር)
ይመልሳል ቁጥር !! የ ድርብ ፋክቶሪያል ለ ቁጥር ይህ ቁጥር ኢንቲጀር ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር
ለ ሙሉ ቁጥሮች የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል(n) ይመልሳል:
2*4*6*8* ... *n
ለ ጎዶሎ ቁጥሮች የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል(n) ይመልሳል:
1*3*5*7* ... *n
የ ቁጥር ድርብ ፋክቶሪያል (0) ይመልሳል 1 በ መግለጫ
ለምሳሌ
=ድርብ ፋክቶሪያል ቁጥር(5) ይመልሳል 15.
=ድርብ ፋክቶሪያል ቁጥር(6) ይመልሳል 48.
=ድርብ ፋክቶሪያል ቁጥር(0) ይመልሳል 1.
የ ውስብስብ ቁጥር ሪያል አካል
ውጤቱ የ ሪያል ኮኦፊሺንት ይሆናል ለ ውስብስብ ቁጥር
አገባብ
የ ውስብስብ ቁጥር ሪያል አካል("የ ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ሪያል ኮኦፊሸንት("1+3j") ይመልሳል 1.
የ ውስብስብ ቁጥር ኢማጂነሪ አካል
ውጤቱ የ ኢማጂነሪ ኮኦፊሺየንት ነው ለ ውስብስብ ቁጥር
አገባብ
የ ውስብስብ ቁጥር ኢማጂነሪ አካል("ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=ኢማጂነሪ("4+3j") ይመልሳል 3.
የ ውስብስብ ቁጥር ኤክስፖነንት
ውጤቱ የ ሀይል ለ e እና ለ ውስብስብ ቁጥር ይሆናል መደበኛ ለ e በ ግምት ዋጋው ይህ ነው 2.71828182845904.
አገባብ
የ ውስብስብ ቁጥር ኤክስፖነንት ("የ ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ኤክስፖነንት("1+j") ይመልሳል 1.47+2.29j (የ ተጠጋጋ).
የ ውስብስብ ቁጥር ክርክር
ውጤቱ ክርክር ነው (ለ ፊ አንግል ) ለ ውስብስብ ቁጥር
አገባብ
የ ውስብስብ ቁጥር ክርክር("የ ውስብስብ ቁጥር")
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ክርክር("3+4j") ይመልሳል 0.927295.
የ ውስብስብ ቁጥር ውጤት
ውጤቱ ውጤት ነው እስከ 29 ውስብስብ ቁጥሮች ድረስ
አገባብ
ውጤት ለ ውስብስብ ቁጥር("ውስብስብ ቁጥር": "ውስብስብ ቁጥር1": ...)
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ውጤት("3+4j";"5-3j") ይመልሳል 27+11j.
የ ውስብስብ ቁጥር ድምር
ውጤቱ መደመር ነው እስከ 29 ውስብስብ ቁጥሮች ድረስ
አገባብ
የ ውስብስብ ቁጥር ድምር("ውስብስብ ቁጥር1": "ውስብስብ ቁጥር2": ...)
ለምሳሌ
=የ ውስብስብ ቁጥር ድምር("13+4j";"5+3j") ይመልሳል 18+7j.