የ ተጨ-ማሪ ተግባሮች: መመርመሪያ ተግባሮች ዝርዝር ክፍል አንድ
ሁለት ቁጥሮች እኩል እንደሆኑ ያለበዚያ 0 ይመልሳል
ውጤቱ እውነት (1) ይሆናል ሁለቱ ቁጥሮች እንደ ክርክር የ ቀረበው እኩል ከሆነ: ያለበለዚያ ሀሰት (0) ይሆናል
አገባብ
ሁለት ቁጥሮች እኩል እንደሆኑ ያለበዚያ 0 ይመልሳል(ቁጥር1: ቁጥር2)
ለምሳሌ
=ዴልታ(1;2) ይመልሳል 0.
ሄክሳ2ባይነሪ
ውጤቱ የ ባይነሪ ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር
አገባብ
ሄክሳ2ባይነሪ(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው ወይንም ሀረግ የሚወክል የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው: ሊኖረው ይችላል ከፍተኛ 10 ቦታዎች: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: የሚቀጥሉት ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት አስተያየት ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ሄክሳ2ባይነሪ("6a";8) ይመልሳል 01101010.
ሄክሳ2ኦክታል
ውጤቱ የ ኦክታል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር
አገባብ
ሄክሳ2ኦክታል(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው ወይንም ሀረግ የሚወክል የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው: ሊኖረው ይችላል ከፍተኛ 10 ቦታዎች: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: የሚቀጥሉት ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት አስተያየት ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ሄክሳ2ኦክታል("6a";4) ይመልሳል 0152.
ሄክሳ2ዴሲማል
ውጤቱ የ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር
አገባብ
ሄክሳ2ዴሲማል(ቁጥር)
ቁጥር የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው ወይንም ሀረግ የሚወክል የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ነው: ሊኖረው ይችላል ከፍተኛ 10 ቦታዎች: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: የሚቀጥሉት ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት አስተያየት ነው
ለምሳሌ
=ሄክሳ2ዴሲማል("6a") ይመልሳል 106.
ባይነሪ2ሄክስ
ውጤቱ የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው የ ባይነሪ ቁጥር
አገባብ
ባይነሪ2ሄክስ(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ባይነሪ ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች (ቢቶች). ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ባይነሪ2ዴሲማል(1100100;6) ይመልሳል 000064.
ባይነሪ2ኦክታል
ውጤቱ የ ኦክታል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ባይነሪ ቁጥር
አገባብ
ባይነሪ2ኦክታል(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ባይነሪ ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች (ቢቶች). ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ባይነሪ2ኦክታል(1100100;4) ይመልሳል 0144.
ባይነሪ2ዴሲማል
ውጤቱ የ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ባይነሪ ቁጥር
አገባብ
ባይነሪ2ዴሲማል(ቁጥር)
ቁጥር የ ባይነሪ ቁጥር ነው: ቁጥሩ ሊኖረው ይችላል እስከ ከፍተኛ የ 10 ቦታዎች (ቢቶች). ድረስ: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: አሉታዊ ቁጥሮች የሚገቡት እንደ ሁለት ተጨማሪ ነው
ለምሳሌ
=ባይነሪ2ዴሲማል(1100100) ይመልሳል 100.
ቤሴልI
የ ተሻሻለውን የ ቤሴል ተግባር ያሰላል ለ መጀመሪያው አይነት In(x).
አገባብ
ቤሴልI(X; N)
X ዋጋ ነው ተግባር የሚሰላበት
N አዎንታዊ ኢንቲጀር ነው (N >= 0) የሚወክለው ደንብ የ ቤሴል ተግባር In(x). ነው
ለምሳሌ
=ቤሴልI(3.45, 4), ይመልሳል 0.651416873060081
=ቤሴልI(3.45, 4.333), ይመልሳል 0.651416873060081, እንደ ላይኛው ተመሳሳይ ነው: ምክንያቱም የ ክፍልፋይ አካል ለ N ይተዋል
=ቤሴልI(-1, 3), ይመልሳል -0.022168424924332
አስተያየት ለ ERFC.በ ትክክል
ተጨማሪ ዋጋዎች ይመልሳል ለ ጋውሺያን ስህተት አካል በ x እና በ ኢንፊኒቲ መካከል
አገባብ
አስተያየት ለ ERFC.በ ትክክል(ዝቅተኛ መጠን)
ዝቅተኛ መጠን ዝቅተኛ መጠን ነው የ ጠቅላላው ኢንቲግራል አካል
ለምሳሌ
=ERFC.PRECISE(1) ይመልሳል 0.157299.
የ ስህተት ተግባር
የ ጋውሺያን ስህተት የ ተዋሀደ አካል ዋጋዎች ይመልሳል
አገባብ
የ ስህተት ተግባር(ዝቅተኛ መጠን: ከፍተኛው መጠን)
ዝቅተኛ መጠን ዝቅተኛ መጠን ነው የ ጠቅላላው ኢንቲግራል አካል
ከፍተኛው መጠን በ ምርጫ ነው: የ ከፍተኛው መጠን ኢንቲግራል አካል ነው: ይህ አካል ከጎደለ: ስሌቱ የሚፈጸመው በ 0 እና በ ዝቅተኛው መጠን ነው
ለምሳሌ
=ERF(0;1) ይመልሳል 0.842701.
የ ስህተት ተግባር አስተያየት
ተጨማሪ ዋጋዎች ይመልሳል ለ ጋውሺያን ስህተት አካል በ x እና በ ኢንፊኒቲ መካከል
አገባብ
የ ስህተት ተግባር አስተያየት(ዝቅተኛ መጠን)
ዝቅተኛ መጠን ዝቅተኛ መጠን ነው የ ጠቅላላው
ለምሳሌ
=ERFC(1) ይመልሳል 0.157299.
የ ስህተት ዝቅተኛ እና ከፍተኛ.ትክክለኛ
ዋጋዎች ይመልሳል የ ጋውሺያን ስህተት አካል በ 0 እና በ ተሰጠው መጠን መካከል
አገባብ
የ ስህተት ዝቅተኛ እና ከፍተኛ.ትክክለኛ(ዝቅተኛ መጠን)
ዝቅተኛ መጠን መጠን ነው ለ ኢንትግራል: ስሌቱ የሚሰላው በ 0 እና በዚህ መጠን መካከል ውስጥ ነው
ለምሳሌ
=የ ስህተት ዝቅተኛ እና ከፍተኛ.ትክክለኛ(1) ይመልሳል 0.842701.
የ ቤሴልJ ተግባር ማስሊያ
የ ቤሴል ተግባር ያሰላል ለ መጀመሪያው አይነት Jn(x) (የ ሲሊንደር ተግባር)
አገባብ
የ ቤሴልJ ተግባር ማስሊያ(X; N)
X ዋጋ ነው ተግባር የሚሰላበት
N አዎንታዊ ኢንቲጀር ነው (N >= 0) የሚወክለው ደንብ የ ቤሴል ተግባር Jn(x) ነው
ለምሳሌ
=ቤሴልJ(3.45, 4), ይመልሳል 0.196772639864984
=ቤሴልJ(3.45, 4.333), ይመልሳል 0.196772639864984, እንደ ላይኛው ተመሳሳይ ነው: ምክንያቱም የ ክፍልፋይ አካል ለ N ይተዋል
=ቤሴልJ(-1, 3), ይመልሳል -0.019563353982668
የ ቤሴልK
የ ተሻሻለውን ቤሴል ተግባር ያሰላል ለ ሁለተኛ አይነት Kn(x).
አገባብ
የ ቤሴልK(X; N)
X አዎንታዊ ዋጋ ነው: (X > 0) ተግባር የሚሰላበት
N አዎንታዊ ኢንቲጀር ነው (N >= 0) የሚወክለው ደንብ የ ቤሴል ተግባር Kn(x) ነው
ለምሳሌ
=ቤሴልK(3.45, 4), ይመልሳል 0.144803466373734
=ቤሴልK(3.45, 4.333), ይመልሳል 0.144803466373734, እንደ ላይኛው ተመሳሳይ ነው: ምክንያቱም የ ክፍልፋይ አካል ለ N ይተዋል
=ቤሴልK(0, 3), ይመልሳል ስህተት:502 – ዋጋ የሌለው ክርክር (X=0)
የ ቤሴልY
የ ቤሴል ተግባር ያሰላል ሁለተኛ አይነት Yn(x).
አገባብ
ቤሴልY(X; N)
X አዎንታዊ ዋጋ ነው: (X > 0) ተግባር የሚሰላበት
N አዎንታዊ ኢንቲጀር ነው (N >= 0) የሚወክለው ደንብ የ ቤሴል ተግባር Yn(x). ነው
ለምሳሌ
=ቤሴልY(3.45, 4), ይመልሳል -0.679848116844476
=ቤሴልY(3.45, 4.333), ይመልሳል -0.679848116844476, እንደ ላይኛው ተመሳሳይ ነው: ምክንያቱም የ ክፍልፋይ አካል ለ N ይተዋል
=ቤሴልY(0, 3), ይመልሳል ስህተት:502 – ዋጋ የሌለው ክርክር (X=0)
ይበልጣል ወይንም እኩል ነው
ውጤቱ ነው 1 ከሆነ ቁጥር ይበልጣል ወይንም እኩል ነው ለ ደረጃ.
አገባብ
ይበልጣል ወይንም እኩል ነው ከ(ቁጥር: ደረጃ)
ለምሳሌ
=GESTEP(5;1) ይመልሳል 1.
ዴሲማል2ሄክሳ ዴሲማል
ውጤቱ የ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ዴሲማል ቁጥር
አገባብ
ዴሲማል2ሄክሳ ዴሲማል(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ዴሲማል ቁጥር ነው: ቁጥሩ አሉታዊ ከሆነ: ተግባር ይመልሳል የ ሄክሳ ደሲማል ቁጥር ከ 10 ባህሪዎች ጋር (40 ቢቶች). በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: ቀሪዎቹ ሌሎች 39 ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ዴሲማል2ሄክሳ(100;4) ይመልሳል 0064.
ዴሲማል2ባይነሪ
ውጤቱ የ ባይነሪ ቁጥር ይሆናል ለ ገባው የ ዴሲማል ቁጥር በ -512 እና 511. መካከል
አገባብ
ዴሲማል2ባይነሪ(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ዴሲማል ቁጥር ነው: ቁጥሩ አሉታዊ ከሆነ: ተግባር ይመልሳል የ ባይነሪ ቁጥር ከ 10 ባህሪዎች ጋር: በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: ቀሪዎቹ ሌሎች 9 ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ዴሲማል2ባይነሪ(100;8) ይመልሳል 01100100.
ዴሲማል2ኦክታል
ውጤቱ የ ኦክታል ቁጥር ይሆናል ለ ገባው ዴሲማል ቁጥር
አገባብ
ዴሲማል2ኦክታል(ቁጥር: ቦታዎች)
ቁጥር የ ዴሲማል ቁጥር ነው: ቁጥሩ አሉታዊ ከሆነ: ተግባር ይመልሳል የ ኦክታል ቁጥር ከ 10 ባህሪዎች ጋር (30 ቢቶች). በጣም አስፈላጊው ቢት የ ምልክት ቢት ነው: ቀሪዎቹ ሌሎች 29 ቢቶች ዋጋ ይመልሳሉ
ቦታዎች ማለት የ ቦታዎች ቁጥር ነው ለ ውጤት
ለምሳሌ
=ዴሲማል2ኦክታል(100;4) ይመልሳል 0144.