ተጨ-ማሪ ተግባር

ዝግጁ ለሆኑ ተጨ-ማሪ ተግባሮች የሚቀጥለው መግለጫ እና ዝርዝር ነው

ተጨ-ማሪ ሀሳብ

እርስዎ ማግኘት ይችላሉ መግለጫ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ ተጨ-ማሪ ገጽታዎች በ እርዳታ ውስጥ: በ ተጨማሪ አስፈላጊ ተግባሮች እና ደንቦች በ እርዳታ ለ .

ተጨማ-ሪዎች የ ቀረቡት

LibreOffice ምሳሌዎች ይዟል ለ ተጨ-ማሪ ገጽታ በ LibreOffice ሰንጠረዥ

ተንታኝ ተግባር ክፍል አንድ

ተንታኝ ተግባር ክፍል ሁለት

ማዞሪያ በ 13

መመስጠሪያ የ ባህሪ ሀረግ በ ማንቀሳቀስ ባህሪውን 13 ቦታዎች በ ፊደል ውስጥ ከ ፊደል Z, በኋላ: ፊደሉ እንደገና (መዞር) ይጀምራል: የ መመስጠሪያውን ተግባር በ መፈጸም ወደ ውጤት ኮድ: እርስዎ ጽሁፉን መፍታት ይችላሉ

አገባብ

ማዞሪያ በ 13(ጽሁፍ)

ጽሁፍ የ ሀረግ ባህሪ ነው የሚመሰጠረው: ማዞሪያ በ 13(ማዞሪያ በ13(ጽሁፍ)) ኮድ ይመሰጥራል

ሳምንቶች

በ ሁለት ቀኖች መካከል ያለውን የ ሳምንት ቁጥር ማስሊያ

አገባብ

ሳምንቶች(መጀመሪያ ቀን: መጨረሻ ቀን: አይነት)

መጀመሪያ ቀን መጀመሪያ ቀን ነው

መጨረሻ ቀን ሁለተኛው ቀን ነው

አይነት የ ልዩነት አይነት ማስሊያ: የሚቻሉት ዋጋዎች 0 (ክፍተት) እና 1 (በ ሳምንቶች ቁጥር ውስጥ)

ሳምንቶች በ አመት ውስጥ

የ ሳምንት ቁጥር ማስሊያ በ አመት ውስጥ ያስገቡት ቀን የዋለበትን የ ሳምንት ቁጥር የሚገለጸው እንደሚከተለው ነው: ሳምንት በ ሁለት አመቶች መካከል ይጨመራል በርካታ የ ሳምንቱ ቀኖች በሚውሉበት

አገባብ

ሳምንቶች በ አመት ውስጥ(ቀን)

ቀን ማንኛውም ቀን ነው በ ቅደም ተከትል በ አመት ውስጥ: የ ቀን ደንብ ዋጋ ያለው መሆን አለበት እንደ ቋንቋ ማሰናጃው በ LibreOffice.

ለምሳሌ

ሳምንቶች በ አመት ውስጥ(A1) ይመልሳል 53 ይህ A1 ይዟል 1970-02-17: ዋጋ ያለው ቀን በ 1970.

ቀኖች በ አመት ውስጥ

የ ቀኖችን ቁጥር ይመልሳል ቀኑ የገባበትን አመት ያስገቡት ቀን የሚውልበትን

አገባብ

ቀኖች በ አመት ውስጥ(ቀን)

ቀን ማንኛውም ቀን ነው በ ቅደም ተከትል በ አመት ውስጥ: የ ቀን ደንብ ዋጋ ያለው መሆን አለበት እንደ ቋንቋ ማሰናጃው በ LibreOffice.

ለምሳሌ

=ቀኖች በ አመት ውስጥ(A1) ይመልሳል 366 ቀኖች ይህ A1 ይዟል 1968-02-29: ዋጋ ያለው ቀን ለ 1968.

ቀኖች በ ወር ውስጥ

የ ቀኖችን ቁጥር ይመልሳል ቀኑ የገባበትን ወር ያስገቡት ቀን የሚውልበትን

አገባብ

ቀኖች በ ወር ውስጥ(ቀን)

ቀን ማንኛውም ቀን ነው በ ቅደም ተከትል በ አመት ውስጥ: የ ቀን ደንብ ዋጋ ያለው መሆን አለበት እንደ ቋንቋ ማሰናጃው በ LibreOffice.

ለምሳሌ

=ቀኖች በ አመት ውስጥ(A1) ይመልሳል 29 ቀኖች ይህ A1 ይዟል 1968-02-17: ዋጋ ያለው ቀን ለ የካቲት1968.

አመቶች

በ ሁለት ቀኖች መካከል ያለውን የ አመቶች ቁጥር ማስሊያ

አገባብ

አመቶች(መጀመሪያ ቀን: መጨረሻ ቀን: አይነት)

መጀመሪያ ቀን መጀመሪያ ቀን ነው

መጨረሻ ቀን ሁለተኛው ቀን ነው

አይነት የ ልዩነት አይነት ማስሊያ: የሚቻሉት ዋጋዎች 0 (ክፍተት) እና 1 (በ ቀን መቁጠሪያ አመት ውስጥ)

ወሮች

በ ሁለት ቀኖች መካከል ያለውን የ ወሮች ቁጥር ማስሊያ

አገባብ

ወሮች(መጀመሪያ ቀን: መጨረሻ ቀን: አይነት)

መጀመሪያ ቀን መጀመሪያ ቀን ነው

መጨረሻ ቀን ሁለተኛው ቀን ነው

አይነት የ ልዩነት አይነት ማስሊያ: የሚቻሉት ዋጋዎች 0 (ክፍተት) እና 1 (በ ወሮች መቁጠሪያ ውስጥ)

የ መዝለያ አመት

አመቱ የ መዝለያ አመት መሆኑን መወሰኛ አዎ ከሆነ ተግባር ይመልሳል ዋጋ 1 (እውነት): ካልሆነ ይመልሳል 0 (ሀሰት).

አገባብ

የ መዝለያ አመት(ቀን)

ቀን የሚወስነው የ ተሰጠው ቀን የ መዝለያ አመት ላይ ይውል እንደሆን ነው: የ ቀን ደንብ ዋጋ ያለው መሆን አለበት

ለምሳሌ

=የ መዝለያ አመት ነው(A1) ይመልሳል 1, ከሆነ A1 የያዘው 1968-02-29, ዋጋ ያለው ቀን ከሆነ 29ኛ የ February 1968 በ እርስዎ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ

እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ =የ መዝለያ አመት ነው(ቀን(1968;2;29)) ወይንም =የ መዝለያ አመት ነው("1968-02-29") የ ቀን ሀረግ ከ ተሰጠ በ ISO 8601 ምልክት ውስጥ

በፍጹም አይጠቀሙ =የ መዝለያ አመት ነው(2/29/68): ምክንያቱም ይህ በ መጀመሪያ ይገመግማል 2 ሲካፈል በ 29 ሲካፈል በ 68, እና ከዛ ያሰላል የ መዝለያ አመት ነው ተግባር ከዚህ ትንሽ ቁጥር ውስጥ እንደ ተከታታይ የ ቀን ቁጥር

ተጨማ-ሪዎች በ LibreOffice API

ተጨማ-ሪዎች መፈጸም ይቻላል በ LibreOffice API.