የ ሂሳብ ተግባሮች

ይህ ምድብ የያዘው የ ሂሳብ ተግባሮች ለ ሰንጠረዥ ነው ለ መክፈት የ ተግባር አዋቂ ይምረጡ ማስገቢያ - ተግባር .

የ ስብስብ

ይህ ተግባር ስብስብ ይመልሳል ለ ስሌቶች በ መጠን ውስጥ: እርስዎ የ ተለየ የ ስብስብ ተግባር መጠቀም ይችላሉ ከ ታች በኩል ከ ተዘረዘረው: የ ስብስብ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው መተው ነው: የ ተደበቁ ረድፎች: ስህተቶች: ንዑስ ድምር: እና ሌሎች የ ስብስብ ተግባር ውጤቶችን በ ማስሊያ ውስጥ

ረድፍ መቀነሻ

የ ቁጥሮች ስብስብ መቀነሻ እና ውጤት መስጫ ምንም ሳይቀንስ ትንሽ የ ማጠጋጊያ ስህተት

ቀለም

የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የ ተሰላውን በ መቀላቀያ ሶስት ቀለሞችን (ቀይ: አረንጓዴ: እና ሰማያዊ) እና የ አልፋ channel: በ RGBA ቀለም ስርአት ውስጥ ውጤቱ እንደ እርስዎ ኮምፒዩተር የ ቀለም አይነት ይለያያል

ድምር ከሆነ

በ ክፍል ውስጥ የ ዋጋዎችን ድምር ይመልሳል: ከ በርካታ መመዘኛ መጠን በርካታ መጠኖች ጋር

ISO.ጣራ

ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ አስፈላጊ ያለ ቀሪ አካፋይ: ምንም ቢሆን ምልክቱ ወይንም አስፈላጊነቱ

አገባብ

ISO.ጣራ(ቁጥር: አስፈላጊ)

ቁጥር (ያስፈልጋል) የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ (በ ምርጫ) ቁጥር ነው ዋጋው ያለ ምንም ቀሪ የሚካፈል እና ወደ ላይ የሚጠጋጋው

ለምሳሌ

=ISO.ጣራ(-11;-2) ይመልሳል -10

ሀይል

ቁጥር ሲነሳ በ ሌላ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይል(ቤዝ; ኤክስፖነንት)

ይመልሳል ቤዝ ሲነሳ በ ሀይል በ ኤክስፖነንት

ተመሳሳይ ውጤት ማግኘት ይቻላል በ መጠቀም የ ኤክስፖነንት አንቀሳቃሽ ^:

ቤዝ^ኤክስፖነንት

ለምሳሌ

=ሀይል(4;3) ይመልሳል 64, ይህ ማለት 4 በ 3. ሀይል

=4^3 እንዲሁም ይመልሳል 4 በ 3. ሀይል

ሀይፐርቦሊክ ሳይን

የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይፐርቦሊክ ሳይን(ቁጥር)

ይመልሳል የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ ቁጥር.

ለምሳሌ

=ሀይፐርቦሊክ ሳይን(0) ይመልሳል 0: የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ 0.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሀይፐርቦሊክ ሴካንት

የ ሀይፐርቦሊክ ሴካንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይፐርቦሊክ ሴካንት(ቁጥር)

የ ሀይፐርቦሊክ ሴካንት ለ ቁጥር ይመልሳል

ለምሳሌ

=ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት(0) ይመልሳል 1, ለ ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ለ 0.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት

የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(ቁጥር)

ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ለ ተሰጠው ቁጥር ይመልሳል

ለምሳሌ

=ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(0) ይመልሳል 0: የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ለ 0.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት ቁጥሩ የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ቁጥር ነው

ቁጥሩ ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ከ 1

ለምሳሌ

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(1) ይመልሳል 0.

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(4)) ይመልሳል 4.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(ቁጥር)

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

ለምሳሌ

=ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን(0) ይመልሳል 1, የ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን ለ 0.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት

ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት(ቁጥር)

የ ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት ለ ቁጥር ይመልሳል

ለምሳሌ

=ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት(1) ይመልሳል በ ግምት 0.8509181282, የ ሀይፐርቦሊክ ኮሴካንት 1.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሎጋሪዝም

ለ ቁጥር ሎጋሪዝም ይመልሳል በ ተወሰነ ቤዝ

አገባብ

ሎጋሪዝም(ቁጥር: ቤዝ)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለሚሰላው

Base (በ ምርጫ) ቤዝ ነው ለ ሎጋሪዝም ማስሊያ: የማይታይ ከሆነ ቤዝ 10 ይወሰዳል

ለምሳሌ

=ሎጋሪዝም(10;3) ይመልሳል ሎጋሪዝም በ 3 ቤዝ ለ 10 (በግምት 2.0959).

=ሎጋሪዝም(7^4;7) ይመልሳል 4.

ሎጋሪዝም10

በ ቤዝ-10 ሎጋሪዝም ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ሎጋሪዝም10(ቁጥር)

ይመልሳል ሎጋሪዝም በ ቤዝ 10 ለ ቁጥር

ለምሳሌ

=ሎጋሪዝም10(5) ይመልሳል በ ቤዝ-10 ሎጋሪዝም ለ 5 (በግምት 0.69897).

መልቲኖሚያል

የ ብዜቶች ድምር ይመልሳል ለ ክርክር ሲካፈል በ ብዜቶች ውጤት ለ ክርክሮቹ

አገባብ

መልቲኖሚያል(ቁጥር(ሮች))

ቁጥር(ሮች) ዝርዝር ነው እስከ 30 ቁጥሮች ድረስ

ለምሳሌ

=መልቲኖሚያል(F11:H11) ይመልሳል 1260, ከሆነ F11 እስከ H11 ዋጋዎችን ከያዘ 2, 3 and 4 ይህ ተመሳሳይ ነው ከ መቀመሪያ =(2+3+4)! / (2!*3!*4!) ጋር

መቀላቀያ

የ መቀላቀያ ቁጥር ይመልሳል ለ አካላቶች ያለ ምንም መድገሚያ

አገባብ

መቀላቀያ(መቁጠሪያ1; መቁጠሪያ2)

መቁጠሪያ1 የ እቃ ቁጥር ነው በ ስብስብ ውስጥ

መቁጠሪያ2 የ እቃ ቁጥር ነው ከ ስብስብ ውስጥ የሚመርጡት

እነዚህን እቃዎች ለ መምረጥ የ ደንቦች ቁጥር መቀላቀያ ይመልሳል: ለምሳሌ: እነዚህ 3 እቃዎች ከሆኑ A, B እና C በ ስብስብ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ 2 እቃዎች በ 3 የ ተለያዩ መንገዶች በ AB, AC እና BC.

መቀላቀያ መፈጸሚያ ለ መቀመሪያ: መቁጠሪያ1!/(መቁጠሪያ2!*(መቁጠሪያ1-መቁጠሪያ2)!)

ለምሳሌ

=መቀላቀያ(3;2) ይመልሳል 3.

መቀላቀያ

የ መቀላቀያ ቁጥር ይመልሳል ለ ንዑስ ስብስብ እቃዎች መደገሚያንም ያካትታል

አገባብ

መቀላቀያ(መቁጠሪያ1; መቁጠሪያ2)

መቁጠሪያ1 የ እቃ ቁጥር ነው በ ስብስብ ውስጥ

መቁጠሪያ2 የ እቃ ቁጥር ነው ከ ስብስብ ውስጥ የሚመርጡት

መቀላቀያ የ ተለዩ መንገዶች ቁጥር ይመልሳል ይህን እቃ ለ መምረጥ: የ መምረጥ ደንብ ምንም ያልተዛመደ እና እቃዎች መደገም የ ተፈቀደበት: ለምሳሌ: እዚህ 3 እቃዎች ካሉ A, B እና C በ ማሰናጃ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ 2 እቃዎች በ 6 የ ተለያዩ መንገዶች: ስሙ AA, AB, AC, BB, BC እና CC. ይሆናል

መቀላቀያ የሚፈጽመው የ መቀመሪያ: (መቁጠሪያ1+መቁጠሪያ2-1)! / (መቁጠሪያ2!(መቁጠሪያ1-1)!) ነው

ለምሳሌ

=መቀላቀያ(3;2) ይመልሳል 6.

መቀየሪያ_OOO

መቀየሪያ የ መለኪያ ክፍል ዋጋ ከ አንዱ ወደ ሌላ የ መለኪያ ክፍል ዋጋ: የ መቀየሪያ ምክንያቶች ይሰጣሉ በ ዝርዝር ማዋቀሪያ ውስጥ

በ አንድ ጊዜ ይህ ዝርዝር የ አውሮፓውያን ገንዘቦች መቀየሪያ እና የ ኢዩሮ ያካተተ ነበር (ከ ታች ያለውን ምሳሌ ይመልከቱ) እኛ የምንመክረው አዲስ ተገባር እንዲጠቀሙ ነው ኢዩሮ መቀየሪያ እነዚህን ገንዘቦች ለ መቀየር

አገባብ

መቀየሪያ_OOO(ዋጋ;"ጽሁፍ";"ጽሁፍ")

ለምሳሌ

=መቀየሪያ_OOO(100;"አውስ";"ኢዩሮ") ይመልሳል የ ኢዩሮ ዋጋ ለ 100 አውስትራሊያ ሽልንግ

=መቀየሪያ_OOO(100;"ኢዩሮ";"ደች ማርክ") መቀየሪያ 100 ኢዩሮ ወደ ጀርመን ማርክ

ሙሉ

አዎንታዊ ቁጥሮችን ወደ ላይ ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው መሉ ኢንቲጀር እና አሉታዊ ቁጥሮችን ወደ ታች ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው ሙሉ ኢንቲጀር

አገባብ

ሙሉ(ቁጥር)

ማጠጋጊያ ቁጥር ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው መሉ ኢንቲጀር ከ ዜሮ ባሻገር

ምሳሌዎች

=ሙሉ(2.3) ይመልሳል 4.

=ሙሉ(2) ይመልሳል 2.

=ሙሉ(0) ይመልሳል 0.

=ሙሉ(-0.5) ይመልሳል -2.

ማሳጠሪያ

ቁጥር ማሳጠሪያ የ ዴሲማል ቦታዎች በ ማስወገድ

አገባብ

ማሳጠሪያ(ቁጥር: መቁጠሪያ)

ይመልሳል ቁጥር ከ በዛ መቁጠሪያ ዴሲማል ቦታዎች: ትርፍ ዴሲማል ቦታዎች በ ቀላሉ ይወገዳሉ: ምንም አይነት ምልክት ቢሆን

ማሳጠሪያ(ቁጥር: 0) ጠባዩ እንደ ኢንቲጀር(ቁጥር) ለ አዎንታዊ ቁጥሮች: ነገር ግን ወደ ዜሮ ይጠጋጋል ለ አሉታዊ ቁጥሮች

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ የሚታየው ዴሲማል ቦታ ውጤት የ ተወሰነ ነው በ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ


ለምሳሌ

=ማሳጠሪያ(1.239;2) ይመልሳል 1.23. ይህ 9 ይጠፋል

=ማሳጠሪያ(-1.234999;3) ይመልሳል -1.234. ሁሉም 9ኞች ይጠፋሉ

ማጠጋጊያ

ወደ ተወሰነው የ ዴሲማል ቦታ ቁጥር ማጠጋጊያ

አገባብ

ማጠጋጊያ(ቁጥር: መቁጠሪያ)

ይመልሳል ቁጥር ወደ ላይ የ ተጠጋጋ ወደ መቁጠሪያ ዴሲማል ቦታዎች: መቁጠሪያ ከ ተሰናከለ ወይንም ዜር ከሆነ: ተግባሩ ይጠጋጋል ወደ ኢንቲጀር መቁጠሪያው አሉታዊ ከሆነ: ተግባሩ ወደሚቀጥለው ይጠጋጋል ወደ 10, 100, 1000, ወዘተ

ይህ ተግባር ይጠጋጋል ወደ ቅርብ ቁጥር: ይመልከቱ ማጠጋጊያ ወደ ታች እና ማጠጋጊያ ወደ ላይ ለ አማራጮች

ለምሳሌ

=ማጠጋጊያ(2.348;2) ይመልሳል 2.35

=ማጠጋጊያ(-32.4834;3) ይመልሳል -32.483. የ ክፍል አቀራረብ ይቀይሩ ሁሉንም ዴሲማል ለ መመልከት

=ማጠጋጊያ(2.348;0) ይመልሳል 2.

=ማጠጋጊያ(2.5) ይመልሳል 3.

=ማጠጋጊያ(987.65;-2) ይመልሳል 1000.

ማጠጋጊያ ወደ ላይ

ማጠጋጊያ ቁጥር ወደ ላይ: ወደ ዜሮ አጠገብ: በ ተወሰነ ትክክለኛነት

አገባብ

ማጠጋጊያ ወደ ላይ(ቁጥር: መቁጠሪያ)

ይመልሳል ቁጥር ወደ ላይ የ ተጠጋጋ (ከ ዜሮ በላይ) ወደ መቁጠሪያ ዴሲማል ቦታዎች: መቁጠሪያ ከ ተሰናከለ ወይንም ዜር ከሆነ: ተግባሩ ይጠጋጋል ወደ ኢንቲጀር መቁጠሪያው አሉታዊ ከሆነ: ተግባሩ ወደሚቀጥለው ይጠጋጋል ወደ 10, 100, 1000, ወዘተ

ይህ ተግባር ይጠጋጋል ከዜሮ ወዲያ: ይመልከቱ ማጠጋጊያ ወደ ታች እና ማጠጋጊያ ለ አማራጮች

ለምሳሌ

=ማጠጋጊያ ወደ ላይ(1.1111;2) ይመልሳል 1.12.

=ማጠጋጊያ ወደ ላይ(1.2345;1) ይመልሳል 1.3.

=ማጠጋጊያ ወደ ላይ(45.67;0) ይመልሳል 46.

=ማጠጋጊያ ወደ ላይ(-45.67) ይመልሳል -46.

=ማጠጋጊያ ወደ ላይ(987.65;-2) ይመልሳል 1000.

ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ

ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ ሌላ ቁጥር

አገባብ

ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ(ቁጥር: በርካታ)

ይመልሳል ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ በርካታ.

ይህ ሌላ አማራጭ መፈጸሚያ ነው በርካታ * ማጠጋጊያ(ቁጥር/በርካታ).

ለምሳሌ

=ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ(15.5;3) ይመልሳል 15, እንደ 15.5 ቅርብ ነው ለ 15 (= 3*5) ከ 18 (= 3*6). ይልቅ

=ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ አካፋይ(1.4;0.5) ይመልሳል 1.5 (= 0.5*3).

ማጠጋጊያ ወደ ታች

ማጠጋጊያ ቁጥር ወደ ታች: ወደ ዜሮ አጠገብ: በ ተወሰነ ትክክለኛነት

አገባብ

ማጠጋጊያ ወደ ታች(ቁጥር: መቁጠሪያ)

ይመልሳል ቁጥር ወደ ላይ የ ተጠጋጋ (ከ ዜሮ በላይ) ወደ መቁጠሪያ ዴሲማል ቦታዎች: መቁጠሪያ ከ ተሰናከለ ወይንም ዜር ከሆነ: ተግባሩ ይጠጋጋል ወደ ኢንቲጀር መቁጠሪያው አሉታዊ ከሆነ: ተግባሩ ወደሚቀጥለው ይጠጋጋል ወደ 10, 100, 1000, ወዘተ

ይህ ተግባር ይጠጋጋል ወደ ዜሮ አጠገብ: ይመልከቱ ማጠጋጊያ ወደ ላይ እና ማጠጋጊያ ለ አማራጮች

ለምሳሌ

=ማጠጋጊያ ወደ ታች(1.234;2) ይመልሳል 1.23.

=ማጠጋጊያ ወደ ታች(45.67;0) ይመልሳል 45.

=ማጠጋጊያ ወደ ታች(-45.67) ይመልሳል -45.

=ማጠጋጊያ ወደ ታች(987.65;-2) ይመልሳል 900.

ምልክት

ይመልሳል የ ቁጥር ምልክት: ይመልሳል 1 ቁጥሩ አዎንታዊ ከሆነ: -1 ከሆነ አሉታዊ እና 0 ዜሮ ከሆነ

አገባብ

ምልክት(ቁጥር)

ቁጥር ቁጥር ነው: ዋጋው የሚወሰነው

ለምሳሌ

=ምልክት(3.4) ይመልሳል 1.

=ምልክት(-4.5) ይመልሳል -1.

ራዲያንስ

ዲግሪዎች ወደ ራዲያንስ መቀየሪያ

አገባብ

ራዲያንስ(ቁጥር)

ቁጥር አንግል ነው በ ዲግሪዎች ወደ ራዲያንስ የሚቀየረው

ለምሳሌ

=ራዲያንስ(90) ይመልሳል 1.5707963267949, ይህን ፓይ/2 በ ሰንጠረዥ በ ትክክል

ሳይን

ይመልሳል ሳይን ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ).

አገባብ

ሳይን(ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ሳይን ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ሳይን አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

ለምሳሌ

=ሳይን(ፓይ()/2) ይመልሳል 1, ሳይን ለ ፓይ/2 ራዲያንስ

=ሳይን(ራዲያንስ(30)) ይመልሳል 0.5, ለ ሳይን ለ 30 ዲግሪዎች

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ሴካንት

ይመላሳል ሴካንት ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ) የ አንግል ሴካንት እኩል ነው 1 ሲካፈል በ ኮሳይን አንግል

አገባብ

ሴካንት(ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ሴካንት ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ሴካንት አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

ምሳሌዎች

=ሴካንት(ፓይ()/4) ይመልሳል በ ግምት 1.4142135624, ግልባጭ ለ ኮሳይን ለ ፓይ/4 ራዲያንስ

=ሴካንት(ራዲያንስ(60)) ይመልሳል 2, ሴካንት ለ 60 ዲግሪዎች

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ስኴር ሩት

የ አሉታዊ ስኴር ሩት ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ስኴር ሩት(ቁጥር)

ይመልሳል የ አሉታዊ ስኴር ሩት ቁጥር

ቁጥሩ አዎንታዊ መሆን አለበት

ለምሳሌ

=ስኴር ሩት(16) ይመልሳል 4.

=ስኴር ሩት(-16) ይመልሳል ዋጋ የሌለው ክርክር ስህተት

ስኴር ሩት ፓይ

ይመልሳል የ ስኴር ሩት (ፓይ ጊዜ ቁጥር).

አገባብ

ስኴር ሩት ፓይ(ቁጥር)

ይመልሳል አዎንታዊ ስኴር ሩት (ፓይ ሲባዛ በ ቁጥር).

ይህ እኩል ነው ከ ስኴር ሩት(ፓይ()*ቁጥር) ጋር

ለምሳሌ

=ስኴር ሩት ፓይ(2) ይመልሳል የ ስኴር ሩት (2ፓይ) በግምት 2.506628.

በደፈናው

በ ደፈናው በ 0 እና በ 1. መካከል ያሉ ቁጥሮችን ይመልሳል

አገባብ

በደፈናው()

ይህ ተግባር የሚሰራው አዲስ በደፈናው ቁጥር በ እያንዳንዱ ጊዜ ሰንጠረዥ እንደገና ሲያሰላ ነው: ሰንጠረዥን ለማስገደድ እንደገና እንዲያሰላ በ እጅ ይጫኑ F9.

እንደገና እንዳይሰላ በ ደፈናው ቁጥር ለማመንጨት: ኮፒ ያድርጉ ይህን ተግባር የያዙትን ክፍሎች: =በ ደፈናው() እና ይጠቀሙ ማረሚያ - የ ተለየ መለጠፊያ (ከ ሁሉንም መለጠፊያ እና መቀመሪያ ምልክት ያልተደረገበትን እና ቁጥሮች ምልክት የተደረገበትን)

ለምሳሌ

=በ ደፈናው() በ ደፈናው በ 0 እና በ 1. መካከል ያሉ ቁጥሮችን ይመልሳል

በደፈናው መካከል

ይመልሳል ኢንቲጀር በደፈናው ቁጥር በ ተወሰነ መጠን ውስጥ

አገባብ

በደፈናው መካከል(ከ ታች: ከ ላይ)

ይመልሳል ኢንቲጀር በደፈናው ቁጥር በ ኢንቲጀር መካከል ከ ታች እና ከ ላይ (ሁለቱንም ያካትታል).

ይህ ተግባር የሚሰራው አዲስ በደፈናው ቁጥር በ እያንዳንዱ ጊዜ ሰንጠረዥ እንደገና ሲያሰላ ነው: ሰንጠረዥን ለማስገደድ እንደገና እንዲያሰላ በ እጅ ይጫኑ Shift++F9.

በ ደፈናው ቁጥር ለማመጨት እንደገና እንዳይሰላ: ኮፒ ያድርጉ ይህን ተግባር የያዙትን ክፍሎች: እና ይጠቀሙ ማረሚያ - የ ተለየ መለጠፊያ (በ ሁሉንም መለጠፊያ እና መቀመሪያ ምልክት ያልተደረገበትን እና ቁጥሮች ምልክት የተደረገበትን)

ለምሳሌ

=በደፈናው መካከል(20;30) ይመልሳል ኢንቲጀር በ 20 እና በ 30 መካከል

ተከታታይ ድምር

ድምር የ መጀመሪያውን ደንቦች ለ ተከታታይ ሀይል

ተከታታይ ድምር(x;n;m;ኮኦፊሺየንቶች) = ኮኦፊሺየንት_1*x^n + ኮኦፊሺየንት_2*x^(n+m) + ኮኦፊሺየንት_3*x^(n+2m) +...+ ኮኦፊሺየንት_i*x^(n+(i-1)m)

አገባብ

ተከታታይ ድምር(X; N; M; ኮኦፊሺየንት)

X ዋጋ ማስገቢያ ነው ለ ተከታታይ ሀይል

N መነሻው ሀይል ነው

M የሚጨምረው ጭማሪ ነው ለ N

ኮኦፊሺየንት ተከታታይ ኮኦፊሺየንት ነው: ለ እያንዳንዱ ኮኦፊሺየንት ተከታታይ ድምር ይስፋፋል በ አንድ ክፍል ውስጥ

ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም

የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ይመልሳል ለ መደበኛ e ቁጥር የ መደበኛ e ዋጋ በግምት ይህ ነው 2.71828182845904.

አገባብ

የ ፈጥሮ ሎጋሪዝም(ቁጥር)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ የ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም ለሚሰላው

ለምሳሌ

=የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም(3) ይመልሳል የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም ለ 3 (በግምት 1.0986).

=ሎጋሪዝም(ኤክስፖነንት(321)) ይመልሳል 321.

ታንጀንት

ይመልሳል ታንጀንት ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ).

አገባብ

የ ታንጀንት (ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ታንጀንት ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ታንጀንት አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

ለምሳሌ

=ታንጀንት(ፓይ()/4) ይመልሳል 1, ለ ታንጀንት ለ ፓይ/4 ራዲያንስ

=ታንጀንት(ራዲያንስ(45)) ይመልሳል 1, ለ ታንጀንት ለ 45 ዲግሪዎች

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ትልቁ የ ጋራ አካፋይ

ይመልሳል ትልቁን የ ጋራ አካፋይ ለ ሁለት ወይንም ተጨማሪ ኢንቲጀር

ትልቁ የ ጋራ አካፋይ አዎንታዊ ትልቁ ኢንቲጀር ነው: ያለ ምንም ቀሪ የሚያካፍል: ለ እያንዳንዱ ለ ተሰጠው ኢንቲጀር

አገባብ

ትልቁ የ ጋራ አካፋይ(ኢንቲጀር1; ኢንቲጀር2; ...; ኢንቲጀር30)

ኢንቲጀር1 እስከ 30 እስከ 30 ኢንቲጀር ናቸው ትልቁ የ ጋራ አካፋይ የሚሰላበት

ለምሳሌ

=ትልቁ የ ጋራ አካፋይ(16;32;24) ይሰጣል ውጤት 8, ምክንያቱም 8 ትልቁ የ ጋራ አካፋይ ነው ለ 16, 24 እና 32 ያለ ቀሪ የሚያካፍል

=ትልቁ የ ጋራ አካፋይ(B1:B3) እነዚህ ክፍሎች B1, B2, B3 የያዙት 9, 12, 9 ይሰጣል 3.

ትልቁ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003

ውጤቱ ትልቁ የ ጋራ አካፋይ ይሆናል ለ ዝርዝር ቁጥሮች

የ ማስታወሻ ምልክት

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት


አገባብ

ትልቁ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003(ቁጥር(ሮች))

ቁጥር(ሮች) ዝርዝር ነው እስከ 30 ቁጥሮች ድረስ

ለምሳሌ

=ትልቁ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003(5;15;25) ይመልሳል 5.

ትንሹ የ ጋራ አካፋይ

ይመልሳል ትንሹን የ ጋራ አካፋይ ለ ሁለት ወይንም ተጨማሪ ኢንቲጀር

አገባብ

ትንሹ የ ጋራ አካፋይ(ኢንቲጀር1; ኢንቲጀር2; ...; ኢንቲጀር30)

ኢንቲጀር1 እስከ 30 እስከ 30 ኢንቲጀር ናቸው ትንሹ የ ጋራ አካፋይ የሚሰላበት

ለምሳሌ

እነዚህን ቁጥሮች ካስገቡ 512;1024 እና 2000 በ ኢንቲጀር ውስጥ 1;2 እና 3 የ ጽሁፍ ሳጥኖች, 128000 ይመልሳል እንደ ውጤት

ትንሹ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003

ውጤቱ ትንሹ የ ጋራ አካፋይ ይሆናል ለ ዝርዝር ቁጥሮች

የ ማስታወሻ ምልክት

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት


አገባብ

ትንሹ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003(ቁጥር(ሮች))

ቁጥር(ሮች) ዝርዝር ነው እስከ 30 ቁጥሮች ድረስ

ለምሳሌ

=ትንሹ የ ጋራ አካፋይ_EXCEL2003(5;15;25) ይመልሳል 75.

ንዑስ ድምር

ንዑስ ድምር ማስሊያ የ ንዑስ ድምር መጠን ቀደም ብሎ ካለ: እነዚህን ለወደፊት ማስሊያ አይጠቀምም: ይህን ተግባር ይጠቀሙ ከ በራሱ ማጣሪያ የ ተጣራ መዝገብ ወደ መግለጫ ውስጥ ለ መውሰድ

አገባብ

ንዑስ ድምር(ተግባር: መጠን)

ተግባር ቁጥር ነው ከ እነዚህ ተግባሮች ለ አንዱ የቆመ:

የ ተግባር ማውጫ

(የ ተደበቁ ዋጋዎች ያካትታል)

የ ተግባር ማውጫ

(የ ተደበቁ ዋጋዎች መተው)

ተግባር

1

101

መካከለኛ

2

102

መቁጠሪያ

3

103

ክርክር መቁጠሪያ

4

104

ከፍተኛ

5

105

አነስተኛ

6

106

ውጤት

7

107

መደበኛ ልዩነት

8

108

መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት

9

109

ድምር

10

110

VAR

11

111

የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት


ይጠቀሙ ቁጥሮች ከ 1-11 የ ተደበቁ ረድፎች ለ ማካተት ወይንም 101-111 ላለ ማካተት ይህ-የ ተጣራ ክፍል ሁል ጊዜ ላለ ማካተት

መጠን ክፍሎቹ የተካተቱ መጠን ነው

ለምሳሌ

እርስዎ ሰንጠረዥ አለዎት የ ክፍል መጠን ከ A1:B6 የ እቃዎች ክፍያ የያዘ ለ 10 ተማሪዎች: ረድፍ 2 (ብዕር) በ እጅ ተደብቋል: እርስዎ መመልከት ከ ፈለጉ ድምር ለሚታዩት አካሎች: ይህም ማለት: ንዑስ ድምር ለ ተጣሩት ረድፎች: ስለዚህ ትክክለኛው መቀመሪያ እንደሚከተለው ይሆናል:

A

B

1

እቃ

ብዛት

2

ብዕር

10

3

እርሳስ

10

4

ማስታወሻ ደብተር

10

5

ላፒስ

10

6

መቅረጫ

10


=ንዑስ ድምር(9;B2:B6) ይመልሳል 50.

=ንዑስ ድምር(109;B2:B6) ይመልሳል 40.

አርክ ሳይን

ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

አርክ ሳይን(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት አንግል (በ ራዲያንስ) ሳይን ቁጥር ለሆነ: የሚመልሰው አንግል በ -ፓይ/2 እና +ፓይ/2. መካከል ይሆናል

አንግል ወደ ዲግሪዎች ለ መመለስ: ይጠቀሙ የ ዲግሪዎች ተግባር

ለምሳሌ

=አርክ ሳይን(0) ይመልሳል 0.

=አርክ ሳይን(1) ይመልሳል 1.5707963267949 (ፓይ/2 ራዲያንስ).

=ዲግሪ(አርክ ሳይን(0.5)) ይመልሳል 30. የ ሳይን ለ 30 ዲግሪዎች ነው 0.5.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

አርክ ታንጀንት

ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

አርክ ታንጀንት(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት አንግል (በ ራዲያንስ) ታንጀንት ቁጥር ለሆነ: የሚመልሰው አንግል በ -ፓይ/2 እና +ፓይ/2. መካከል ይሆናል

አንግል ወደ ዲግሪዎች ለ መመለስ: ይጠቀሙ የ ዲግሪዎች ተግባር

ለምሳሌ

=ግልባጭ ታንጀንት(1) ይመልሳል 0.785398163397448 (ፓይ/4 ራዲያንስ).

=ዲግሪዎች(ግልባጭ ታንጀንት(1)) ይመልሳል 45. ታንጀንት ለ 45 ዲግሪዎች 1. ነው

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

አርክ ኮሳይን

ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

አርክ ኮሳይን(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ኮሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት አንግል (በ ራዲያንስ) ኮሳይን ቁጥር ለሆነ: የሚመልሰው አንግል በ 0 እና ፓይ መካከል ይሆናል

አንግል ወደ ዲግሪዎች ለ መመለስ: ይጠቀሙ የ ዲግሪዎች ተግባር

ለምሳሌ

=አርክ ኮሳይን(-1) ይመልሳል 3.14159265358979 (ፓይ ራዲያንስ)

=ዲግሪዎች(አርክ ኮሳይን(0.5)) ይመልሳል 60. የ ኮሳይን ለ 60 ዲግሪዎች ነው 0.5.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

አርክ ኮታንጀንት

ግልባጭ ለ ኮታንጀንት (የ እርክኮታንጀንት) ለ ተሰጠው ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

አርክ ኮታንጀንት(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ኮታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት አንግል (በ ራዲያንስ) ኮታንጀንት ቁጥር ለሆነ: የሚመልሰው አንግል በ 0 እና ፓይ መካከል ይሆናል

አንግል ወደ ዲግሪዎች ለ መመለስ: ይጠቀሙ የ ዲግሪዎች ተግባር

ለምሳሌ

=አርክ ኮታንጀንት(1) ይመልሳል 0.785398163397448 (ፓይ/4 ራዲያንስ).

=ዲግሪዎች(አርክ ኮታንጀንት(1)) ይመልሳል 45. ታንጀንት ለ 45 ዲግሪዎች 1. ነው

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ኢንቲጀር

ቁጥር ወደ ታች ወደሚቀጥለው ቅርብ ኢንቲጀር ማጣጋጊያ

አገባብ

ኢንቲጀር(ቁጥር)

ይመልሳል ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ ታች ወደ ቅርቡ ኢንቲጀር

አሉታዊ ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ ታች ወደ ቅርቡ ኢንቲጀር

ለምሳሌ

=ኢንቲጀር(5.7) ይመልሳል 5.

=ኢንቲጀር(-1.3) ይመልሳል -2.

ኢዩሮ መቀየሪያ

በ አሮጌው የ አውሮፓውያን አገር እና በ ኢዩሮ መካከል ገንዘብ መቀየሪያ

አገባብ

ኢዩሮ መቀየሪያ(ዋጋ: "ከ_ገንዘብ": "ወደ_ገንዘብ": ሙሉ_ትክክል: ሶስትዮሽ_ትክክል)

ዋጋ የሚቀየረው የ ገንዘብ መጠን ነው

ከ_ገንዘብ እና ወደ_ገንዘብ የ ገንዘብ ክፍሎች ናቸው የሚቀየሩት ከ እና ወደ በ ተከታታይ: እነዚህ ጽሁፍ መሆን አለባቸው: ትክክለኛው አሕፃሮተ ቃል ለ ገንዘብ (ለምሳሌ: "ኢዩሮ"). መጠናቸው (በ ኢዩሮ ሲታይ) በ አውሮፓውያን ሕብረት የ ተሰናዳ ነው

ሙሉ_ትክክል በ ምርጫ ነው: ከ ተደበቀ ወይንም ሀሰት ከሆነ ውጤቱ ይጠጋጋል ወደ ገንዘቡ ዴሲማል: በ ሙሉ_ትክክል ከሆነ እውነት ውጤቱ አይጠጋጋም

ሶስትዮሽ_ትክክል በ ምርጫ ነው: የ ሶስትዮሽ_ትክክል ከ ተሰጠ እና >=3, የ መካከለኛ ውጤት ለ ሶስትዮሽ መቀየሪያ (ገንዘብ1,ኢዩሮ,ገንዘብ2) ከ ተጠጋጋ በ ትክክል: የ ሶስትዮሽ_ትክክል ይደበቃል: መካከለኛ ውጤት አይጠጋጋም: እንዲሁም ገንዘቡ ከሆነ "ኢዩሮ", የ ሶስትዮሽ_ትክክል ይጠቀማል እንደ ሶስትዮሽ እንደሚያስፈልግ አይነት: እና መቀየሪያ ከ ኢዩሮ ወደ ኢዩሮ ይፈጸማል

ምሳሌዎች

=ኢዩሮ መቀየሪያ(100;"አው/ሺ";"ኢዩሮ") መቀየሪያ 100 የ አውስትራሊያ ሺልንግ ወደ ኢዩሮ

=ኢዩሮ መቀየሪያ(100;"ኢዩሮ";"ደች ማርክ") መቀየሪያ 100 ኢዩሮ ወደ ጀርመን ማርክ

ኤክስፖነንት

ይመልሳል e ተነስቷል በ ሀይል ለ ቁጥሩ የ መደበኛ e ዋጋ በግምት ይህ ነው 2.71828182845904.

አገባብ

ኤክስፖነንት(ቁጥር)

ቁጥር ሀይል ነው ለ e ለሚነሳው

ለምሳሌ

=ኤክስፖነንት(1) ይመልሳል 2.71828182845904, የ ሂሳብ መደበኛ e ለ ማስሊያ ትክክለኛነት

ኮሳይን

ይመልሳል ኮሳይን ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ).

አገባብ

ኮሳይን(ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ኮሳይን ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ኮሳይን አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

ምሳሌዎች

=ኮሳይን(ፓይ()*2) ይመልሳል 1, ለ ኮሳይን ለ 2*ፓይ ራዲያንስ

=ኮሳይን(ራዲያንስ(60)) ይመልሳል 0.5, የ ኮሳይን ለ 60 ዲግሪዎች

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ኮሴካንት

ይመላሳል ኮሴካንት ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ) የ አንግል ኮሴካንት እኩል ነው 1 ሲካፈል በ ሳይን አንግል

አገባብ

ኮሴካንት(ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ኮሴካንት ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ኮሴካንት አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

ምሳሌዎች

=ኮሴካንት(ፓይ()/4) ይመልሳል በ ግምት 1.4142135624, የ ሳይን ግልባጭ ለ ፓይ/4 ራዲያንስ

=ኮሴካንት(ራዲያንስ(30)) ይመልሳል 2, የ ኮሴካንት ለ 30 ዲግሪ

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ኮታንጀንት

ይመልሳል ኮታንጀንት ለ ተሰጠው አንግል (በ ራዲያንስ).

አገባብ

ኮታንጀንት(ቁጥር)

ይመልሳል የ (ትሪጎኖሜትሪክ) ኮታንጀንት ለ ቁጥር አንግል በ ራዲያንስ

ለ መመለስ የ ኮታንጀንት አንግል ወደ ዲግሪዎች: ይጠቀሙ የ ራዲያንስ ተግባር

የ አንግል ኮታንጀንት እኩል ነው ከ 1 ሲካፈል በ ታንጀንት አንግል

ምሳሌዎች:

=ኮታንጀንት(ፓይ()/4) ይመልሳል 1, የ ኮታንጀንት ለ ፓይ/4 ራዲያንስ

=ኮታንጀንት(ራዲያንስ(45)) ይመልሳል 1, የ ኮታንጀንት የ 45 ዲግሪዎች

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ኮታንጀንት

ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ለ ተሰጠው ቁጥር ይመልሳል (አንግል).

አገባብ

ኮታንጀንት(ቁጥር)

ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ለ ተሰጠው ቁጥር ይመልሳል

ለምሳሌ

=ኮታንጀንት(1) ይመልሳል የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ለ 1, በ ግምት 1.3130.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ወለል

ማጠጋጊያ: ወደ አስፈላጊ ያለ ቀሪ አካፋይ

አገባብ

ወለል(ቁጥር: አስፈላጊ: ዘዴ)

ቁጥር ወደ ታች የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ ዋጋ ነው ያለ ቀሪ አካፋይ ወደ ታች የሚጠጋጋው ቁጥር

ዘዴ የ ዋጋ ምርጫ ነው: የ ዘዴ ዋጋ ከ ተሰጠ እና ከ ዜሮ ጋር እኩል ካልሆነ: እና ቁጥር አስፈላጊ እና አሉታዊ ከሆነ: ከዛ ማጠጋጋት የሚፈጸመው በ ፍጹም ቁጥሩ ዋጋ ቤዝ መሰረት ነው: ይህም ማለት አሉታዊ ቁጥር ይጠጋጋል ከ ዜሮ ባሻገር: የ ዘዴ ዋጋ ከ ዜሮ ጋር እኩል ከሆነ ወይንም ካልተሰጠ: አሉታዊ ቁጥሮች ይጠጋጋሉ ወደ ዜሮ አጠገብ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሰንጠረዥ ከ ተላከ ወደ የ MS Excel, የ ወለል ተግባር ይላካል እንደ እኩል ወለል.ሂሳብ ተግባር የ ነበረውን ቀደም ብሎ በ Excel 2013. ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ ሰንጠረዥ ቀደም ያለ የ Excel እትሞች: ይህን አንዱን ይጠቀሙ ወለል.በትክክል የነበረ በ Excel 2010, ወይንም ወለል.XCLየ ተላከው እንደ ወለል ተግባር ተስማሚ የሆነ ነው ከ ሁሉም Excel እትሞች ጋር: ያስታውሱ የ ወለል.XCL ሁል ጊዜ ይጠጋጋል ከ ዜሮ በላይ


ለምሳሌ

=ወለል( -11;-2) ይመልሳል -12

=ወለል( -11;-2;0) ይመልሳል -12

=ወለል( -11;-2;1) ይመልሳል -10

ወለል.ትክክለኛ

ማጠጋጊያ: ወደ አስፈላጊ ያለ ቀሪ አካፋይ: ምልክት እና አስፈላጊነት ሳይወሰን

አገባብ

ወለል.ትክክለኛ(ቁጥር: አስፈላጊ)

ቁጥር ቁጥር ነው የሚጠጋጋው ወደ ታች

አስፈላጊ ዋጋ ነው ያለ ቀሪ አካፋይ ወደ ታች የሚጠጋጋው ቁጥር

ለምሳሌ

=ወለል.ትክክለኛ( -11;-2) ይመልሳል -12

ውጤት

ሁሉንም የ ተሰጡ ቁጥሮች እንደ ክርክር ማባዣ እና ውጤቱን ይመልሳል

አገባብ

ውጤት(ቁጥር1; ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1 እስከ 30 እስከ 30 ክርክር ናቸው ውጤታቸው የሚሰላ

ውጤት ይመልሳል ቁጥር1 * ቁጥር2 * ቁጥር3 * ...

ለምሳሌ

=ውጤት(2;3;4) ይመልሳል 24.

ዘዴ

ቀሪ ይመልሳል አንድ ኢንቲጀር ሲካፈል በሌላ

አገባብ

ዘዴ(አካፋይ: ተካፋይ)

ለ ኢንቲጀር ክርክሮች ይህ ተግባር ይመልሳል አካፋይ ቀሪ ተካፋይ: ይህ ቀሪ ነው: ይህ አካፋይ ሲካፈል በ ተካፋይ

ይህ ተግባር ይፈጸማል እንደ አካፋይ - ተካፋይ * ኢንቲጀር(አካፋይ/ተካፋይ) እና ይህ መቀመሪያ ውጤት ይሰጣል ክርክሩ ኢንቲጀር ካልሆነ

ለምሳሌ

=ዘዴ(22;3) ይመልሳል 1, ቀሪውን 22 ሲካፈል በ 3.

=ዘዴ(11.25;2.5) ይመልሳል 1.25.

የ ቁጥር ፋክቶሪያል

የ ቁጥር ፋክቶሪያል ይመልሳል

አገባብ

የ ፋክቶሪያል(ቁጥር)

ይመልሳል ቁጥር!: የ ፋክቶሪያል ለ ቁጥር ለ ተሰላው እንደ 1*2*3*4* ... * ቁጥር

=የ ቁጥር ፋክቶሪያል(0) ይመልሳል 1 በ መግለጫ

የ ፋክቶሪያል ለ አሉታዊ ቁጥር ይመልሳል "ዋጋ የሌለው ክርክር" ስህተት

ለምሳሌ

=እውነት(3) ይመልሳል 6.

=እውነት(0) ይመልሳል 1.

የ ክፍያ ውጤት

የ ኢንቲጀር አካል ለ ማካፈያ ተግባር ይመልሳል

አገባብ

የ ክፍያ ውጤት(አካፋይ: ተካፋይ)

የ ኢንቲጀር አካል ይመልሳል ለ አካፋይ ሲካፈል በ ተካፋይ .

ኮሸንት እኩል ነው ከ ኢንቲጀር(አካፋይ/ተካፋይ) ለ ተመሳሳይ-ምልክት አካፋይ እና ተካፋይ: የ ስህተት መግለጫ ሊያሳይ ይችላል ከ ተለያዩ የ ስህተት መግለጫዎች ጋር: ባጠቃላይ: ይህ እኩል ነው ከ ኢንቲጀር(አካፋይ/ተካፋይ/ምልክት(አካፋይ/ተካፋይ))*ምልክት(አካፋይ/ተካፋይ).

ለምሳሌ

=የ ክፍያ ውጤት(11;3) ይመልሳል 3. ቀሪው 2 ይተዋል

የ ጣራ.XCL

ቁጥር ማጠጋጊያ ከ ዜሮ ወዲያ ወደ ቅርቡ ያለ ቀሪ አካፋይ

አገባብ

የ ጣራ.XCL(ቁጥር; አስፈላጊ)

ቁጥር የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ ቁጥር ነው ዋጋው ያለ ምንም ቀሪ የሚካፈል እና የሚጠጋጋው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር ቀደም ብሎ ነበር ለ መቀያየሪያ ከ Microsoft Excel 2007 ወይንም አዲስ እትም ጋር


ለምሳሌ

=የ ጣራ.XCL(1;3) ይመልሳል 3

=የ ጣራ.XCL(7;4) ይመልሳል 8

=የ ጣራ.ሂሳብ(-10;-3) ይመልሳል -12

የ ጣራ.ሂሳብ ተግባር

ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ ቅርቡ ያለ ቀሪ አካፋይ

አገባብ

የ ጣራ.ሂሳብ(ቁጥር: አስፈላጊ: ዘዴ)

ቁጥር ወደ ላይ የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ ቁጥር ነው ዋጋው ያለ ምንም ቀሪ የሚካፈል እና ወደ ላይ የሚጠጋጋው

ዘዴ የ ዋጋ ምርጫ ነው: የ ዘዴ ዋጋ ከ ተሰጠ እና ከ ዜሮ ጋር እኩል ካልሆነ: እና ቁጥር አስፈላጊ እና አሉታዊ ከሆነ: ከዛ ማጠጋጋት የሚፈጸመው በ ፍጹም ቁጥሩ ዋጋ ቤዝ መሰረት ነው: ይህም ማለት አሉታዊ ቁጥር ይጠጋጋል ከ ዜሮ ባሻገር: የ ዘዴ ዋጋ ከ ዜሮ ጋር እኩል ከሆነ ወይንም ካልተሰጠ: አሉታዊ ቁጥሮች ወደ ዜሮ አጠገብ ይጠጋጋሉ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር ቀደም ብሎ ነበር ለ መቀያየሪያ ከ Microsoft Excel 2013 ወይንም አዲስ እትም ጋር


ለምሳሌ

=ጣራ.ሂሳብ(-10;-3) ይመልሳል -9

=ጣራ.ሂሳብ(-10;-3;0) ይመልሳል -9

=ጣራ.ሂሳብ(-10;-3;1) ይመልሳል -12

ዲግሪዎች

ራዲያንስ ወደ ዲግሪዎች መቀየሪያ

አገባብ

ዲግሪዎች(ቁጥር)

ቁጥር አንግል ነው በ ራዲያንስ ወደ ዲግሪዎች የሚቀየረው

ለምሳሌ

=ዲግሪዎች(ፓይ()) ይመልሳል 180 ዲግሪዎች

ድምር

መደመሪያ ሁሉንም ቁጥሮች በ ክፍሎች መጠን ውስጥ

አገባብ

ድምር(ቁጥር1; ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር 1 እስከ ቁጥር 30 እስከ 30 ክርክሮች ድምሩ የሚሰላው

ለምሳሌ

እርስዎ ቁጥሮች ካስገቡ 2; 3 እና 4 በ ቁጥር 1; 2 እና 3 ጽሁፍ ሳጥኖች ውስጥ: 9 እንደ ውጤት ይመልሳል

=ድምር(A1;A3;B5) የ ሶስቱን ክፍሎች ድምር ማስሊያ =ድምር (A1:E10)ለ ሁሉም ክፍሎች ማስሊያ ከ A1 እስከ E10 ክፍል መጠን ድረስ

ሁኔታዎች የ ተገናኙ በ እና መጠቀም ይቻላል ለ ተግባር ድምር() በሚቀጥለው መንገድ:

ለምሳሌ: በግምት: እርስዎ ፋክቱር ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ አስገብተዋል: አምድ A የያዘው የ ፋክቱር ቀን ዋጋ ነው: አምድ B መጠኑን: እርስዎ መቀመሪያ ይፈልጋሉ የሚጠቀሙት ጠቅላላ ውጤት የሚመልስ ሁሉንም መጠኖች ለ ተወሰነ ወር ብቻ: ለምሳሌ: መጠን ብቻ ለ ተወሰነ ጊዜ >=2008-01-01 እስከ <2008-02-01. ይህ መጠን ከ ቀን ዋጋዎች ጋር ይሸፍናል A1:A40, መጠኑ የያዘውን ጠቅላላ ለ B1:B40. C1 የያዘው የ መጀመሪያ ቀን: 2008-01-01 ፋክቱሩ የሚካተተው እና C2 ቀኑ: 2008 -02-01 የማይካተተው

የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ መቀመሪያ ማዘጋጃ ውስጥ:

=ድምር((A1:A40>=C1)*(A1:A40<C2)*B1:B40)

ይህን እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ ለማስገባት: እርስዎ መጫን አለብዎት የ Shift+ ማስገቢያ ቁልፎች በ ቀላሉ የ ማስገቢያ ቁልፍ መቀመሪያውን ለ መዝጋት ከ መጫን ይልቅ: መቀመሪያ ይታያል በ መቀመሪያ መደርደሪያ ውስጥ በ ጠምዛዛ ቅንፍ ውስጥ ተከብቦ

{=ድምር((A1:A40>=C1)*(A1:A40<C2)*B1:B40)}

ይህ መቀመሪያ መሰረት ያደረገው እውነት የ ውጤት ማነፃፀሪያ 1 ነው መመዘኛው ከተሟላ እና 0 ካልተሟላ: እያንዳንዱ ማነፃፀሪያ ውጤት እንደ ማዘጋጃ ይታያል እና ይጠቀማል matrix ማባዣ እና በ መጨረሻ የ እያንዳንዱ ዋጋዎች ጠቅላላ ውጤት እንዲሰጥ matrix

ድምር ከሆነ

በ ተሰጠው መመዘኛ የ ተወሰኑትን ክፍሎች መጨመሪያ ይህ ተግባር የሚጠቅመው መጠን ለ መቃኛ ነው እርስዎ የ ተወሰነ ዋጋ በሚፈልጉ ጊዜ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ድምር ከሆነ(መጠን: መመዘኛ: ድምር መጠን)

መጠን መጠን ነው መመዘኛው የሚፈጸምበት

መመዘኛ የ መፈለጊያው መመዘኛ የሚታይበት ክፍል ነው: ወይንም ራሱ መፈለጊያው መመዘኛ ነው: መመዘኛው ከ ተጻፈ በ መቀመሪያ: በ ድርብ ቅንፍ መከበብ አለበት

ድምር መጠን የ መጠን ዋጋ ስብስብ ነው: ይህ ደንብ ካልታየ: በ መጠን ውስጥ የሚገኙት ዋጋዎች ይሰበሰባል

የ ማስታወሻ ምልክት

ድምር ከሆነ: ይደግፋል ማመሳከሪያ ተከታታይ አንቀሳቃሽ (~) ለ መመዘኛ ደንብ ብቻ: እና በ ምርጫ ብቻ የ ድምር መጠን ደንብ ካልተሰጠ


ለምሳሌ

ለ መደመር አሉታዊ ቁጥሮች ብቻ: =ድምር ከሆነ(A1:A10;"<0")

=ድምር ከሆነ(A1:A10;">0";B1:10) - የ ድምር ዋጋዎች ከ መጠን B1:B10 ውስጥ ብቻ ተመሳሳይ ዋጋዎች በ መጠን ውስጥ A1:A10 ካሉ >0.

ይመልከቱ መቁጠሪያ ከሆነ() ለ አንዳንድ ተጨማሪ አገባብ ምሳሌዎች መጠቀም ይችላሉ መቁጠሪያ ከሆነ().

ድምር የ ስኴር

እርስዎ ማስላት ከ ፈለጉ ድምር የ ስኴሮች: የ ስኴሮች ድምር ለ ቁጥሮች (ጠቅላላ የ ስኴሮች ክርክር) እነዚህን ወደ ጽሁፍ ሜዳዎች ውስጥ ያስገቡ

አገባብ

ድምር የ ስኴር(ቁጥር1; ቁጥር2; ...; ቁጥር30)

ቁጥር1 እስከ 30 እስከ 30 ክርክር ናቸው የ ስኴር ድምራቸው የሚሰላ

ለምሳሌ

እርስዎ ቁጥሮች ካስገቡ 2; 3 እና 4 በ ቁጥር 1; 2 እና 3 የ ጽሁፍ ሳጥኖች ውስጥ 29 እንደ ውጤት ይመልሳል

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ሳይን

ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት ቁጥሩ የ ሀይፐርቦሊክ ሳይን ቁጥር ነው

ለምሳሌ

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(-90) ይመልሳል በ ግምት -5.1929877.

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ሳይን(ሀይፐርቦሊክ ሳይን(4)) ይመልሳል 4.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት

ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት ቁጥሩ የ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት ቁጥር ነው

ቁጥር ሁኔታውን መቀበል አለበት -1 < ቁጥር < 1.

ለምሳሌ

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት(0) ይመልሳል 0.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት

ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት(ቁጥር)

ይህ ተግባር ግልባጭ ለ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ለ ቁጥር ይመልሳል: ይህም ማለት ቁጥሩ የ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት ቁጥር ነው

የ ስህተት ውጤቶች ቁጥር ከ -1 እና 1 መካከል ባጠቃላይ ከሆነ

ለምሳሌ

=ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት(1.1) ይመልሳል ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት የ 1.1, በ ግምት 1.52226.

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ግልባጭ ታንጀንት2

ግልባጭ ለ ትሪጎኖሜትሪክ ታንጀንት ለ ተወሰነው የ x እና y መገናኛ ይመልሳል

አገባብ

አርክ ታንጀንት2(ቁጥርX: ቁጥርY)

ቁጥርX ዋጋ ነው ለ x መገናኛ

ቁጥርY ዋጋ ነው ለ y መገናኛ

አርክ ታንጀንት2 ይመልሳል ግልባጭ የ ትሪጎኖሜትሪክ ታንጀንት: ይህም ማለት: አንግል (በ ራዲያንስ) በ x-አክሲስ እና በ መስመር መካከል ከ ነጥብ ቁጥርX, ቁጥርY ወደ ዋናው ቦታ: አንግል የሚመለሰው በ -ፓይ እና ፓይ መካከል ነው

አንግል ወደ ዲግሪዎች ለ መመለስ: ይጠቀሙ የ ዲግሪዎች ተግባር

ለምሳሌ

=ግልባጭ ታንጀንት2(20;20) ይመልሳል 0.785398163397448 (ፓይ/4 ራዲያንስ).

=ዲግሪዎች(ግልባጭ ታንጀንት2(12.3;12.3)) ይመልሳል 45. ታንጀንት ለ 45 ዲግሪዎች 1. ነው

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

ጎዶሎ

አዎንታዊ ቁጥሮችን ወደ ላይ ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው ጎዶሎ ኢንቲጀር እና አሉታዊ ቁጥሮችን ወደ ታች ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው ጎዶሎ ኢንቲጀር

አገባብ

ጎዶሎ(ቁጥር)

ማጠጋጊያ ቁጥር ማጠጋጊያ ወደሚቀጥለው ጎዶሎ ኢንቲጀር ወደ ላይ ከ ዜሮ ባሻገር

ለምሳሌ

=ጎዶሎ(1.2) ይመልሳል 3.

=ጎዶሎ(1) ይመልሳል 1.

=ጎዶሎ(0) ይመልሳል 1.

=ጎዶሎ(-3.1) ይመልሳል -5.

ጣራ

ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ አስፈላጊ ያለ ቀሪ አካፋይ

አገባብ

ጣራ(ቁጥር: አስፈላጊ: ዘዴ)

ቁጥር ወደ ላይ የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ ቁጥር ነው ዋጋው ያለ ምንም ቀሪ የሚካፈል እና ወደ ላይ የሚጠጋጋው

ዘዴ የ ዋጋ ምርጫ ነው: የ ዘዴ ዋጋ ከ ተሰጠ እና ከ ዜሮ ጋር እኩል ካልሆነ: እና ቁጥር አስፈላጊ እና አሉታዊ ከሆነ: ከዛ ማጠጋጋት የሚፈጸመው በ ቁጥሩ ፍጹም ዋጋ ቤዝ መሰረት ነው: ይህም ማለት አሉታዊ ቁጥር ይጠጋጋል ከ ዜሮ ባሻገር: የ ዘዴ ዋጋ ከ ዜሮ ጋር እኩል ከሆነ ወይንም ካልተሰጠ: አሉታዊ ቁጥሮች ይጠጋጋሉ ወደ ዜሮ አጠገብ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ሰንጠረዥ ከ ተላከ ወደ የ MS Excel, የ ጣራ ተግባር ይላካል እንደ እኩል ጣራ.ሂሳብ ተግባር የ ነበረውን ቀደም ብሎ በ Excel 2013. ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ ሰንጠረዥ ቀደም ያለ የ Excel እትሞች: ይህን አንዱን ይጠቀሙ ጣራ.በትክክል የነበረ በ Excel 2010, ወይንም ጣራ.XCLየ ተላከው እንደ ጣራ ተግባር ተስማሚ የሆነ ከ ሁሉም Excel እትሞች ጋር: ያስታውሱ የ ጣራ.XCL ሁል ጊዜ ይጠጋጋል ከ ዜሮ በላይ


ለምሳሌ

=ጣራ(-11;-2) ይመልሳል -10

=ጣራ(-11;-2;0) ይመልሳል -10

=ጣራ(-11;-2;1) ይመልሳል -12

ጣራ.በትክክል

ቁጥር ማጠጋጊያ ወደ አስፈላጊ ያለ ቀሪ አካፋይ: ምንም ቢሆን ምልክቱ ወይንም አስፈላጊነቱ

አገባብ

ጣራ.በትክክል(ቁጥር: አስፈላጊ)

ቁጥር (ያስፈልጋል) ወደ ላይ የሚጠጋጋው ቁጥር ነው

አስፈላጊ (በ ምርጫ) ቁጥር ነው ዋጋው ያለ ምንም ቀሪ የሚካፈል እና ወደ ላይ የሚጠጋጋው

ለምሳሌ

=ጣራ.በትክክል(-11;-2) ይመልሳል -10

ፍጹም

የ ቁጥር ፍጹም ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ፍጹም(ቁጥር)

ቁጥር ፍጹም ዋጋው የሚሰላው ቁጥር ነው: የ ቁጥር ፍጹም ዋጋ ነው ያለ የ +/- ምልክት

ለምሳሌ

=ፍጹም(-56) ይመልሳል 56.

=ፍጹም(12) ይመልሳል 12.

=ፍጹም(0) ይመልሳል 0.

ፓይ

ይመልሳል 3.14159265358979, መደበኛ የማያቋርጥ ቁጥር ፓይ እስከ 14 የ ዴሲማል ቦታዎች

አገባብ

ፓይ()

ለምሳሌ

=ፓይ() ይመልሳል 3.14159265358979.