የ ሎጂካል ተግባሮች

ይህ ምድብ የያዘው የ ሎጂካል ተግባሮች ነው

ምንም-ሎጂካል ያልሆኑ ክርክሮችን በ ሎጂካል ተግባሮች አያያዝ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ማስገቢያ - ተግባር - ምድብ ሎጂካል


AND

ይመልሳል እውነት ክርክሩ እውነት ከሆነ አንዱ አካል ሀሰት ከሆነ ይመልሳል ሀሰት ዋጋ

ክርክሮቹ ከ ሁለቱ አንዱን ይሆናል የ ሎጂክ መግለጫ እራሳቸው (እውነት, 1<5, 2+3=7, B8<10) የ ተመለሰው የ ሎጂካል ዋጋዎች ወይንም ማዘጋጃዎች (A1:C3) የ ሎጂክ ዋጋዎች የያዘ

አገባብ

እና(የ ሎጂካል ዋጋ1: የ ሎጂካል ዋጋ2 ...የ ሎጂካል ዋጋ30)

LogicalValue1; LogicalValue2 ...LogicalValue30 are conditions to be checked. All conditions can be either TRUE or FALSE. If a range is entered as a parameter, the function uses all values of the range. The result is TRUE if the logical value in all cells within the cell range is TRUE.

ለምሳሌ

የ ሎጂካል ዋጋዎች ማስገቢያዎች ለ 12<13; 14>12, እና 7<6 የሚመረመሩት:

=እና(12<13;14>12;7<6) ይመልሳል ሀሰት

=እና (ሀሰት:እውነት) ይመልሳል ሀሰት

IF

የሚፈጸመውን የ ሎጂካል መሞከሪያ መግለጫ

አገባብ

ከሆነ(ሙከራ: ከዛ ዋጋ: ያለበለዚያ ዋጋ)

መሞከሪያ የ ዋጋ መግለጫ ነው እውነት ወይንም ሀሰት ሊሆን የሚችል

ከዛ ዋጋ (በ ምርጫ) የ ተመለሰ ዋጋ ነው የ ሎጂካል መሞከሪያ እውነት ነው

ያለ በለዚያ ዋጋ (በ ምርጫ) የ ተመለሰ ዋጋ ነው የ ሎጂካል መሞክከሪያ ሀሰት ነው

In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.

ምሳሌዎች

=ከሆነ(A1>5;100;"በጣም ትንሽ") ከሆነ ዋጋ በ A1 ከፍተኛ ነው ከ 5, ዋጋው 100 በ አሁኑ ክፍል ውስጥ ይገባል: ያለ በለዚያ: ይህ ጽሁፍ “በጣም ትንሽ” (ያለ ጥቅስ ምልክት) ይገባል

Xወይንም

ይመልሳል እውነት የ ጎዶሎ ቁጥር ክርክር መጠን ከሆነ እውነት

ክርክሮቹ ከ ሁለቱ አንዱን ይሆናል የ ሎጂክ መግለጫ እራሳቸው (እውነት, 1<5, 2+3=7, B8<10) የ ተመለሰው የ ሎጂክ ዋጋዎች ወይንም ማዘጋጃዎች (A1:C3) የ ሎጂክ ዋጋዎች የያዘ

አገባብ

Xወይንም(የ ሎጂካል ዋጋ1; የ ሎጂካል ዋጋ2 ...የ ሎጂካል ዋጋ30)

ለምሳሌ

=Xወይንም(እውነት:እውነት) ይመልሳል ሀሰት

=Xወይንም(እውነት:እውነት:እውነት) ይመልሳል እውነት:

=Xወይንም(ሀሰት: እውነት) ይመልሳል እውነት

ሀሰት

ይመልሳል የ ሎጂካል ዋጋ ሀሰት የ ሀሰት() ተግባር ምንም ክርክር አይፈልግም: እና ሁል ጊዜ ይመልሳል ዋጋ ሀሰት

አገባብ

ሀሰት()

ለምሳሌ

=ሀሰት() ይመልሳል ሀሰት

=አይደለም(ሀሰት()) ይመልሳል እውነት

አይደለም

ተጨማሪ (መገልበጫ) የ ሎጂካል ዋጋ

አገባብ

አይደለም(ሎጂካል ዋጋ)

የ ሎጂካል ዋጋ ማንኛውም ዋጋ ነው አስተያየት የሚሰጥበት

ለምሳሌ

=አይደለም(A). ከሆነ A=እውነት ከዛ አይደለም(A) ይገመግማል ሀሰት

እውነት

የ ሎጂካል ዋጋ የ ተሰናዳው እንደ እውነት ነው የ እውነት() ተግባር ምንም ክርክር አይፈልግም: እና ሁል ጊዜ ይመልሳል የ ሎጂካል ዋጋ እውነት

አገባብ

እውነት()

ለምሳሌ

ከሆነ A=እውነት እና B=ሀሰት የሚቀጥሉት ምሳሌዎች ይታያሉ:

=እና(A;B) ይመልሳል ሀሰት

=ወይንም(A;B) ይመልሳል እውነት

=አይደለም(እና(A;B)) ይመልሳል እውነት

ወይንም

ይመልሳል እውነት ቢያንስ አንድ ክርክር እውነት ከሆነ ይህ ተግባር ይመልሳል የ ሀሰት ዋጋ: ሁሉም ክርክር ካለው ሀሰት የ ሎጂካል ዋጋ

ክርክሮቹ ከ ሁለቱ አንዱን ይሆናል የ ሎጂካል መግለጫ እራሳቸው (እውነት, 1<5, 2+3=7, B8<10) የ ተመለሰው የ ሎጂካል ዋጋዎች ወይንም ማዘጋጃዎች (A1:C3) የ ሎጂካል ዋጋዎች የያዘ

አገባብ

ወይንም(የ ሎጂካል ዋጋ1; የ ሎጂካል ዋጋ2 ...የ ሎጂካል ዋጋ30)

LogicalValue1; LogicalValue2 ...LogicalValue30 are conditions to be checked. All conditions can be either TRUE or FALSE. If a range is entered as a parameter, the function uses all values of the range.

ለምሳሌ

የ ሎጂካል ዋጋዎች ማስገቢያ 12<11; 13>22, እና 45=45 የሚመረመሩ ናቸው

=ወይንም(12<11;13>22;45=45) ይመልሳል እውነት

=ወይንም(ሀሰት:እውነት) ይመልሳል እውነት