የ መረጃ ተግባሮች

ይህ ምድብ የያዘው የ ተግባሮች መረጃ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ማስገቢያ - ተግባር - ምድብ መረጃ


በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ ያለው ዳታ የሚያገለግለው እንደ መሰረታዊ ነው ለ አንዳንድ ምሳሌዎች በ ተግባር መግለጫ ውስጥ:

C

D

2

x ዋጋ

y ዋጋ

3

-5

-3

4

-2

0

5

-1

1

6

0

3

7

2

4

8

4

6

9

6

8


N

ይመልሳል የ ቁጥር ዋጋ ለ ተሰጠው ደንብ: ይመልሳል 0 ደንቡ ጽሁፍ ከሆነ ወይንም ሀሰት

ስህተት ከ ተፈጠረ ተግባር ይመልሳል የ ስህተት ዋጋ

አገባብ

N(ዋጋ)

ዋጋ የሚቀየረው ደንብ ነው ወደ ቁጥር: N() የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል የሚችል ከሆነ: የ ሎጂካል ዋጋ ይመልሳል እውነት እና ሀሰት እንደ 1 እና 0 በ ተከታታይ: ጽሁፍ ይመልሳል እንደ 0.

ለምሳሌ

=N(123) ይመልሳል 123

=N(እውነት()) ይመልሳል 1

=N(ሀሰት()) ይመልሳል 0

=N("abc") ይመልሳል 0

=N(1/0) ይመልሳል #ማካፈያ/0!

ሎጂካል ነው

መሞከሪያ ለ ሎጂካል ዋጋ (እውነት ወይንም ሀሰት).

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ይመልሳል ሀሰት

አገባብ

ሎጂካል ነው(ዋጋ)

ይመልሳል እውነት ከሆነ ዋጋ ነው የ ሎጂካል ዋጋ (እውነት ወይንም ሀሰት): እና ይመልሳል ሀሰት ያለ በለዚያ

ለምሳሌ

=ሎጂካል ነው(99) ይመልሳል ሀሰት: ምክንያቱም 99 ቁጥር ነው: ሎጂካል ዋጋ አይደለም

=ሎጂካል ነው(ዝአ(D4)) ይመልሳል እውነት ምንም ይዞታ ቢይዝ ክፍል D4: ምክንያቱም ዝአ() ይመልሳል ሎጂካል ዋጋ

መረጃ

ስለ አሁኑ የ መስሪያ አካባቢ የ ተወሰነ መረጃ ይመልሳል: ተግባር የሚቀበለው ነጠላ የ ጽሁፍ ክርክር ነው እና ይመልሳል ዳታ እንደ ደንቡ ሁኔታ

አገባብ

የ መረጃ("አይነት")

የሚቀጥለው የ ሰንጠረዥ ዝርዝር ዋጋ ነው ለ ጽሁፍ ደንብ ይጻፉ እና ከዛ ይመልሳል ዋጋዎች የ መረጃ ተግባር

መረጃ ለ "አይነት"

ይመልሳል ዋጋ

"osversion"

ሁልጊዜ "Windows (32-bit) NT 5.01", ለ ተስማሚነት ምክንያት

"system"

የ መስሪያ ስርአት አይነት
"WNT" for Microsoft Windows
"LINUX" for Linux
"SOLARIS" for Solaris

"release"

ለ ተለቀቀው እቃ መለያ: ለምሳሌ: "300m25(Build:9876)"

"numfile"

ሁልጊዜ 1: ለ ተስማሚነት ምክንያት

"recalc"

የ አሁኑ መቀመሪያ እንደገና ማስሊያ ዘዴ: አንዱን ይጠቀማል "ራሱ በራሱ" ወይንም "በ እጅ" (ትርጉም ወደ LibreOffice ቋንቋ)


የ ማስታወሻ ምልክት

ሌሎች መተግበሪያዎች ሊቀበሉ ይችላሉ የ ተተሮገሙ ዋጋዎች ለ አይነት ደንብ: ነገር ግን LibreOffice ሰንጠረዥ የሚቀበለው እንግሊዝኛ ዋጋዎች ብቻ ነው


ለምሳሌ

=መረጃ("የ ተለቀቀው") ውጤቱ የ ተለቀቀበትን ቁጥር ይመልሳል በ LibreOffice የሚጠቀሙትን

=መረጃ(D5) በ ክፍል D5 ውስጥ የ ጽሁፍ ሀረግ የያዘ ስርአት ይመልሳል የ መስሪያ ስርአቱን አይነት

መቀመሪያ

መቀመሪያ ማሳያ በ መቀመሪያ ክፍል ውስጥ እንደ ጽሁፍ ሀረግ

አገባብ

መቀመሪያ(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ የ ክፍል ማመሳከሪያ ነው መቀመሪያ ለያዘው

ዋጋ የሌለው ማመሳከሪያ ወይንም ማመሳከሪያ ወደ ክፍል መቀመሪያ የሌለው ውጤቱ የ ስህተት ዋጋ ነው #ዝ/አ

ለምሳሌ

ይህ ክፍል A8 የያዘው መቀመሪያ =ድምር(1;2;3) ከዛ

=መቀመሪያ(A8) ይመልሳል በ ጽሁፍ =ድምር(1;2;3).

መቀመሪያ ነው

ይመልሳል እውነት ይህ ክፍል የ መቀመሪያ ክፍል ከሆነ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

መቀመሪያ ነው(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ የሚያሳየው የ ክፍሉን ማመሳከሪያ ነው ሙከራው የሚደረግበትን የያዘው መቀመሪያ እንደሆን ለ መወሰን

ለምሳሌ

=መቀመሪያ ነው(C4) ይመልሳል እውነት ይህ ክፍል C4 የያዘው ቁጥር ከሆነ 5.

ሙሉ ነው

ይመልሳል እውነት ዋጋው ሙሉ ኢንቲጀር ከሆነ: ወይንም ሀሰት ዋጋው ጎዶሎ ከሆነ

አገባብ

ሙሉ ነው(ዋጋ)

ዋጋ የሚመረመረው ዋጋ ነው

ዋጋው ኢንቲጀር ካልሆነ ማንኛውም ዲጂት ከ ዴሲማል ነጥብ በኋላ ይተዋል: የ ዋጋው ምልክት እንዲሁም ይተዋል

ለምሳሌ

=ሙሉ ነው(48) ይመልሳል እውነት

=ሙሉ ነው(33) ይመልሳል ሀሰት

=ሙሉ ነው(0) ይመልሳል እውነት

=ሙሉ ነው(-2.1) ይመልሳል እውነት

=ሙሉ ነው(3.999) ይመልሳል ሀሰት

ሙሉ ነው_መጨመሪያ

ሙሉ ቁጥሮች መሞከሪያ: ይመልሳል 1 ቁጥሩ የሚካፈል ከሆነ በ 2 ሙሉ ቁጥር ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት


አገባብ

ሙሉ ነው_መጨመሪያ(ቁጥር)

ቁጥር የሚሞከረው ቁጥር ነው

ለምሳሌ

=ሙሉ ነው_መጨመሪያ(5) ይመልሳል 0.

=ሙሉ ነው_መጨመሪያ(A1) ይመልሳል 1 ይህ ክፍል A1 የያዘው ቁጥር ከሆነ 2.

ማመሳከሪያ ነው

መሞከሪያ ክርክሩ ማመሳከሪያ እንደሆነ ይመልሳል እውነት ክርክሩ ማመሳከሪያ ከሆነ: ይመልሳል ሀሰት ያለበለዚያ: ማመሳከሪያ በሚሰጥ ጊዜ ይህ ተግባር የ ተመሳከረውን ዋጋ አይመረምርም

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ማመሳከሪያ ነው(ዋጋ)

ዋጋ የሚሞከረው ዋጋ ነው: ማመሳከሪያ እንደሆነ ለ መወሰን

ለምሳሌ

=ማመሳከሪያ ነው(C5) ይመልሳል እውነት ውጤት ምክንያቱም C5 ዋጋ ያለው ማመሳከሪያ ነው

=ማመሳከሪያ ነው("abcdef") ይመልሳል ሁልጊዜ ሀሰት ምክንያቱም ጽሁፍ ማመሳከሪያ መሆን አይችልም

=ማመሳከሪያ ነው(4) ይመልሳል ሀሰት

=ማመሳከሪያ ነው(በ ተዘዋዋሪ("A6")) ይመልሳል እውነት ምክንያቱም በ ተዘዋዋሪ ተግባር ነው ማመሳከሪያ የሚመልስ

=ማመሳከሪያ ነው(አድራሻ(1; 1; 2;"ወረቀት2")) ይመልሳል ሀሰት ምክንያቱም አድራሻ ተግባር ነው ጽሁፍ የሚመልስ ነገር ግን ማመሳከሪያ ይመስላል

ስህተት ነው

የ ስህተት ሁኔታዎች መሞከሪያ: ያካትታል የ #ዝ/አ የ ስህተት ዋጋ: እና ይመልሳል እውነት ወይንም ሀሰት

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ስህተት ነው(ዋጋ)

ዋጋ ማንኛውም ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ ነው የ ተሞከረ የ ስህተት ውጤት ለ መመልከት ሌላ የ ተለየ #ዝ/አ እንዳለ

ለምሳሌ

=ስህተት ነው(C8) ይህ ክፍል C8 የያዛቸው =1/0 ይመልሳል እውነት: ምክንያቱም 1/0 ስህተት ነው

=ስህተት ነው(C9) ይህ ክፍል C9 የያዛቸው =ዝአ() ይመልሳል ሀሰት: ምክንያቱም ስህተት ነው() ይተወዋል የ #ዝ/አ ስህተት

ስህተት ነው

የ ስህተት ሁኔታዎች መሞከሪያ: ያካትታል የ #ዝ/አ የ ስህተት ዋጋ: እና ይመልሳል እውነት ወይንም ሀሰት

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ስህተት ነው(ዋጋ)

ዋጋ ነው ወይንም የሚሞከረውን ዋጋ ያመሳክራል: ስህተት ነው() ይመልሳል እውነት ስህተት ካለ እና ሀሰት ከሆነ ያለ በለዚያ

ለምሳሌ

=ስህተት ነው(C8) ይህ ክፍል C8 የያዛቸው =1/0 ይመልሳል እውነት: ምክንያቱም 1/0 ስህተት ነው

=ስህተት ነው(C9) ይህ ክፍል C9 የያዛቸው =ዝአ() ይመልሳል እውነት

ስህተት ከሆነ

ክፍሉ የ ስህተት ዋጋ ካልያዘ ዋጋ ይመልሳል: ወይንም አማራጭ ዋጋ ይሰጣል

አገባብ

ስህተት ከሆነ(ዋጋ:አማራጭ_ዋጋ)

ዋጋ ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ የሚመለሰው እኩል ካልሆነ ወይንም ውጤቱ ስህተት ከሆነ

አማራጭ_ዋጋ ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ ነው የሚመለሰው መግለጫ ወይንም ዋጋ የ ዋጋ እኩል ነው ወይንም ውጤቱ ስህተት ነው

ለምሳሌ

=ስህተት ከሆነ(C8;C9) ይህ ክፍል C8 የያዛቸው =1/0 ይመልሳል ዋጋ ከ ;C9: ምክንያቱም 1/0 ስህተት ነው

=ስህተት ከሆነ(C8;C9) ይህ ክፍል C8 የያዛቸው =13 ይመልሳል 13 ዋጋ ከ ;C8: ምክንያቱም ስህተት አይደለም

ቁጥር ነው

ይመልሳል እውነት ዋጋው ቁጥር የሚያመሳክር ከሆነ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ቁጥር ነው(ዋጋ)

ዋጋ ማንኛውም መግለጫ የሚሞከረው ቁጥር ወይንም ጽሁፍ እንደሆነ ለ መወሰን

ለምሳሌ

=ቁጥር ነው(C3) ይመልሳል ሀሰት ይህ ክፍል C3 የያዘው ቁጥር ከሆነ 4.

=ቁጥር ነው(C2) ይመልሳል ሀሰት ይህ ክፍል C2 የያዘው ጽሁፍ ከሆነ abcdef.

ባዶ ነው

ይመልሳል እውነት ማመሳከሪያው ክፍል ባዶ ከሆነ ይህ ተግባር የሚጠቅመው ለ መወሰን ነው የ ክፍሉ ይዞታ ባዶ መሆኑን: በ ክፍል ውስጥ መቀመሪያ ካለ ባዶ አይደለም

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

ባዶ ነው(ዋጋ)

ዋጋ የሚሞከረው ዋጋ ነው

ለምሳሌ

=ባዶ ነው(D2) ይመልሳል ሀሰት እንደ ውጤት

አሁን

ይህ ተግባር ይመልሳል ውጤት መቀመሪያው የ ተገመገመበትን ቀን አካል (በ ሌላ ቃል ግምገማው እስከ ተካሄደበት ቀን ድረስ ይሄዳል) ዋናው ጥቅሙ ከ ዘዴ() ተግባር ጋር ነው: የ ተመረጠውን ዘዴ ለ መፈጸም እንደ ክፍሉ ይዞታ አይነት

አገባብ

አሁን()

ለምሳሌ

=1+2+አሁን()

ምሳሌው ይመልሳል 6. መቀመሪያው የ ተሰላው ከ ግራ ወደ ቀኝ ነው እንደ: 1 + 2 ይሆናል 3, ውጤት በ መስጠት አስከ ዛሬ አሁን() ይጋጠማል; አሁን() ስለዚህ ይሰጣል 3, እና ይደመራል ከ ዋናው 3 ጋር እና ይሰጣል 6.

=A2+B2+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>10;”ቀይ”;”ነባር”))

ምሳሌው ይመልሳል A2 + B2 (ዘዴ ይመልሳል 0 እዚህ). ይህ ድምር ከ 10, በላይ ከሆነ የ ቀይ ዘዴ ይፈጸማል ወደ ክፍሉ: ይህን ይመልከቱ የ ዘዴ ተግባር ለ በለጠ መረጃ

="choo"&አሁን()

ምሳሌው ይመልሳል choochoo.

አይነት

ይመልሳል የ አይነት ዋጋ: ይህ 1 = ቁጥር, 2 = ጽሁፍ, 4 = የ ቡልያን ዋጋ, 8 = መቀመሪያ, 16 = የ ስህተት ዋጋ, 64 = መለያ.

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

አገባብ

አይነት(ዋጋ)

ዋጋ የ ተወሰነ ዋጋ ነው የ ዳታ አይነት የሚወሰንበት

ለምሳሌ (ይመልከቱ የ ምሳሌ ሰንጠረዥ ከ ላይ በኩል)

=አይነት(C2) ይመልሳል 2 እንደ ውጤት

=አይነት(D9) ይመልሳል 1 እንደ ውጤት

ከሆነ ዝአ

ክፍሉ የ ስህተት ዋጋ ካልያዘ #ዝ/አ (ዝግጁ አይደለም) ዋጋ ይመልሳል: ወይንም አማራጭ ዋጋ ይሰጣል

አገባብ

ከሆነ ዝአ(ዋጋ:አማራጭ_ዋጋ)

ዋጋ ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ የሚመለሰው እኩል ካልሆነ ወይንም ውጤቱ በ #ዝ/አ ስህተት ከሆነ

አማራጭ_ዋጋ ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ ነው የሚመለሰው መግለጫ ወይንም ዋጋ የ ዋጋ እኩል ነው ወይንም ውጤቱ #ዝ/አ ስህተት ነው

ለምሳሌ

=ከሆነ ዝአ(D3;D4) ይመልሳል ዋጋ ለ D3 የ D3 ውጤት አይሆንም #ዝ/አ ስህተት ወይንም D4 ከሆነ

ክፍል

መረጃ ስለ አድራሻ: አቀራረብ ወይንም ስለ ክፍሉ ይዞታዎች ይመልሳል

አገባብ

ክፍል("የ መረጃ አይነት": ማመሳከሪያ)

የ መረጃ አይነት የ ሀረግ ባህሪ ነው የ መረጃውን አይነት የሚወስነው: የ ሀረግ ባህሪ ሁልጊዜ በ እንግሊዝኛ ነው: Upper or lower case በ ምርጫ ነው

የ መረጃ አይነት

ትርጉም

COL

የ ተመሳከረውን የ አምድ ቁጥር ይመልሳል

=ክፍል("አምድ";D2) ይመልሳል 4.

ROW

የ ተመሳከረውን የ ረድፍ ቁጥር ይመልሳል

=ክፍል("ረድፍ";D2) ይመልሳል 2.

SHEET

የ ተመሳከረውን የ ወረቀት ቁጥር ይመልሳል

=ክፍል("ወረቀት";ወረቀት3.D2) ይመልሳል 3.

ADDRESS

የ ተመሳከረውን ክፍል ፍጹም አድራሻዎች ይመልሳል

=ክፍል("አድራሻ";D2) ይመልሳል $D$2.

=ክፍል("አድራሻ";ወረቀት3.D2) ይመልሳል $ወረቀት3.$D$2.

=CELL("ADDRESS";'X:\dr\test.ods'#$Sheet1.D2) returns 'file:///X:/dr/test.ods'#$Sheet1.$D$2.

FILENAME

የ ተመሳከረውን ክፍል ስም እና የ ወረቀት ቁጥር ይመልሳል

=ክፍል("የ ፋይል ስም";D2) ይመልሳል 'file:///X:/dr/own.sxc'#$Sheet1, መቀመሪያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከሆነ X:\dr\own.sxc የሚገኘው በ ወረቀት1. ውስጥ ነው

=CELL("FILENAME";'X:\dr\test.ods'#$Sheet1.D2) returns 'file:///X:/dr/test.ods'#$Sheet1.

COORD

ሙሉ የ ክፍል አድራሻ ይመልሳል በ Lotus™ ምልክት

=ክፍል("መገናኛ"; D2) ይመልሳል $A:$D$2.

=ክፍል("መገናኛ"; ወረቀት.3D2) ይመልሳል $C:$D$2.

CONTENTS

የ ተመሳከሩትን የ ክፍሉን ይዞታዎች ይመልሳል ያለ ምንም አቀራረብ

TYPE

የ ክፍሉን አይነት ይዞታዎች ይመልሳል

ባ = ባዶ: ባዶ ክፍል

ም = ምልክት: የ ጽሁፍ: ውጤት ለ መቀመሪያ እንደ ጽሁፍ ያለ

ዋ = ዋጋ. ዋጋ: የ መቀመሪያ ውጤት እንደ ቁጥር

WIDTH

የ ተመሳከረውን የ አምድ ስፋት ይመልሳል: መለኪያው የ ዜሮ (0) ቁጥር ነው በ አምዱ ልክ የሚሆን በ ነባር ጽሁፍ እና በ ነባር መጠን ውስጥ

PREFIX

የ ተመሳከሩትን የ ክፍሉን ማሰለፊያዎች ይመልሳል

' = ማሰለፊያ በ ግራ ወይንም በ ግራ-እኩል ማካፈያ

" = በ ቀኝ ማሰለፊያ

^ = መሀከል

\ = በ መድገም ላይ (አሁን ንቁ አይደለም)

PROTECT

ለ ክፍሉ ስለ ክፍል መጠበቂያ ሁኔታ ይመልሳል

1 = ይህ ክፍል የሚጠበቅ ነው

0 = ይህ ክፍል አይጠበቅም

FORMAT

ይመልሳል የ ባህሪ ሀረግ የ ቁጥር አቀራረብ የሚያሳይ

, = ቁጥር ከ ሺዎች መለያያ ጋር

F = ቁጥር ሺዎች መለያያ የሌለው

C = የ ገንዘብ አቀራረብ

S = ኤክስፖኔንሺያል ይወክላል: ለምሳሌ: 1.234+E56

P = ፐርሰንት

በ ላይኛው አቀራረብ: የ ዴሲማል ቦታዎች ቁጥር ከ ዴሲማል መለያያ በኋላ የሚሰጠው እንደ ቁጥር ነው: ለምሳሌ: የ ቁጥር አቀራረብ #,##0.0 ይመሳል: 1 እና የ ቁጥር አቀራረብ 00.000% ይመልሳል P3

D1 = ወወወ-ቀ-አአ: ወወ-ቀ-አአ እና ተመሳሳይ አቀራረብ

D2 = ቀቀ-ወወ

D3 = ወወ-አአ

D4 = ቀቀ-ወወ-አአአአ ሰሰ:ደደ:ሰሰ

D5 = ወወ-ቀቀ

D6 = ሰሰ:ደደ:ሰሰ ጠዋት/ከ ሰአት

D7 = ሰሰ:ደደ:ሰሰ ጠዋት/ከ ሰአት

D8 = ሰሰ:ደደ:ሰሰ

D9 = ሰሰ:ደደ

G = ሁሉም ሌሎች አቀራረቦች

- (መቀነሻ) በ መጨረሻ ላይ = አሉታዊ ቁጥሮች የሚቀርቡት በ ቀለም ነው

() (ቅንፎች) በ መጨረሻ ላይ = የ ተከፈተ ቅንፍ አለ በ ኮድ አቀራረብ ውስጥ

COLOR

ይመልሳል 1, ከሆነ አሉታዊ ቁጥሮች የሚቀርቡት በ ቀለም ነው: ያለ በለዚያ 0.

PARENTHESES

ይመልሳል 1 የ አቀራረብ ኮድ የያዘው የ ተከፈተ ቅንፍ ነው (ያለ በለዚያ 0.


ማመሳከሪያ (ዝርዝር ምርጫዎች) ነው ለሚመረመረው ክፍል: በ ማመሳከሪያ መጠን ነው: ክፍሉ ወደ ላይ በ ግራ በኩል ይንቀሳቀሳል: ማመሳከሪያ ጎድሏል: LibreOffice ሰንጠረዥ የ ክፍል ቦታ ይጠቀማል ይህ መቀመሪያ የሚገኝበትን: Microsoft Excel የሚጠቀመው የ ክፍል ማመሳከሪያ ነው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ

ዝአ

ይመልሳል እውነት ከሆነ የ ክፍል ይዞታ #ዝ/አ (ዋጋ ዝግጁ አይደለም) የ ስህተት ዋጋ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ይመልሳል ሀሰት

አገባብ

ዝአ(ዋጋ)

ዋጋ የሚሞከረው ዋጋ ወይንም መግለጫ

ለምሳሌ

=ዝአ(D3) ይመልሳል ሀሰት እንደ ውጤት

ዝአ

ይመልሳል የ ስህተት ዋጋ #ዝ/አ

አገባብ

ዝአ()

ለምሳሌ

=ዝአ() የ ክፍል ይዞታዎችን ይቀይራል ወደ #ዝ/አ

ጎዶሎ ነው

ይመልሳል እውነት ዋጋው ጎዶሎ ከሆነ: ወይንም ሀሰት ቁጥሩ ሙሉ ከሆነ

አገባብ

ጎዶሎ ነው(ዋጋ)

ዋጋ የሚመረመረው ዋጋ ነው

ዋጋው ኢንቲጀር ካልሆነ ማንኛውም ዲጂት ከ ዴሲማል ነጥብ በኋላ ይተዋል: የ ዋጋው ምልክት እንዲሁም ይተዋል

ለምሳሌ

=ጎዶሎ ነው(33) ይመልሳል እውነት

=ጎዶሎ ነው(48) ይመልሳል ሀሰት

=ጎዶሎ ነው(3.999) ይመልሳል እውነት

=ጎዶሎ ነው(-3.1) ይመልሳል እውነት

ጎዶሎ ነው_መጨመሪያ

ይመልሳል እውነት (1) ቁጥሩ ሙሉ ቁጥር የማይመልስ ከሆነ ሲካፈል በ 2.

የ ማስታወሻ ምልክት

ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት


አገባብ

ጎዶሎ ነው_መጨመሪያ(ቁጥር)

ቁጥር የሚሞከረው ቁጥር ነው

ለምሳሌ

=ጎዶሎ ነው_መጨመሪያ(5) ይመልሳል 1.

ጽሁፍ ነው

ይመልሳል እውነት የ ክፍሉ ይዞታዎች ጽሁፍ የሚያመሳክሩ ከሆነ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ይመልሳል ሀሰት

አገባብ

ጽሁፍ ነው(ዋጋ)

ዋጋ ዋጋ ነው: ቁጥር: የ ቡልያን ዋጋ: ወይንም የ ስህተት ዋጋ የሚሞከረው ነው

ለምሳሌ

=ጽሁፍ ነው(D9) ይመልሳል እውነት ይህ ክፍል D9 የያዘው ጽሁፍ ከሆነ abcdef.

=ጽሁፍ ነው(C3) ይመልሳል ሀሰት ይህ ክፍል C3 የያዘው ቁጥር ከሆነ 3.

ጽሁፍ አይደለም

የ ክፍል ይዞታዎች ጽሁፍ ወይንም ቁጥሮች እንደሆኑ መሞከሪያ: እና ይዞታዎቹ ጽሁፍ ከሆኑ ሀሰት ይመልሳል

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ይመልሳል እውነት

አገባብ

ጽሁፍ አይደለም(ዋጋ)

ዋጋ ማንኛውም ዋጋ ነው ወይንም መግለጫ ሙከራው የሚፈጸምበት ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ወይንም የ ቡልያን ዋጋ እንደሆን የሚወሰንበት

ለምሳሌ

=ጽሁፍ አይደለም(D2) ይመልሳል ሀሰት ይህ ክፍል D2 የያዘው ጽሁፍ ከሆነ abcdef.

=ጽሁፍ አይደለም(D9) ይመልሳል እውነት ይህ ክፍል D9 የያዘው ቁጥር ከሆነ 8.