የ ገንዘብ ተግባሮች ክፍል አንድ
ይህ ምድብ የያዘው ሂሳብ የ ገንዘብ ተግባሮች ነው ለ LibreOffice ሰንጠረዥ
ACCRINT
የ ደህንነት ውዝፍ ወለድ ለ ክፍያ ማስሊያ በየጊዜው የሚከፈለውን
አገባብ
ውዝፍ ወለድ(የ ተሰጠበት ቀን: የ መጀመሪያ ወለድ: ስምምነት: መጠን: የ ፊት ዋጋ: ድግግሞሽ: መሰረት)
የ ተሰጠበት (ያስፈልጋል) ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው
የ መጀመሪያ ወለድ (ያስፈልጋል) የ መጀመሪያ ወለድ ቀን ለ ደህንነት
ስምምነት (ይፈልጋል) ወለድ የሚጠራቀምበት ቀን ነው እስከሚሰላ ድረስ
መጠን (ያስፈልጋል) በ አመት ዋናው መደበኛ መጠን ወለድ ውስጥ (የ ቲኬት ወለድ መጠን)
የ ፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ደህንነት የ ፊት ዋጋ ነው
ድግግሞሽ (ያስፈልጋል) የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ለምሳሌ
ደህንነት ተሰጥቶ ነበር በ 2001-02-28. የ መጀመሪያው ወለድ የ ተሰናዳው ለ 2001-08-31. የ ስምምነት ቀን 2001-05-01. መጠን 0.1 ወይንም 10% እና የ ፊት ዋጋ 1000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት (ድግግሞሽ 2). መሰረቱ US ዘዴ ነው (0). ምን ያህል ወለድ ተጠራቅሟል?
=ውዝፍ ወለድ("2001-02-28";"2001-08-31";"2001-05-01";0.1;1000;2;0) ይመልሳል 16.94444.
DB
በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ እውነተኛ ዋጋውን የሚቀንስበትን ጊዜ ያሰላል: የተወሰነ-ዋጋው የሚቀንስበትን ሚዛናዊ ዘዴ በ መጠቀም
ይህን የ ንብረቱ የሚቀንስበትን አይነት የሚጠቀሙት: እርስዎ ከፍተኛ ዋጋው የሚቀንስበትን ከፈለጉ ነው: በ መጀመሪያ ዋጋው በሚቀንስበት ጊዜ (እንደ ተቃራኒ ቀጥተኛ ዋጋው ለሚቀንስበት). ዋጋው የሚቀንስበት ዋጋ ይቀንሳል: በ እያንዳንዱ ዋጋው በሚቀንስበት ጊዜ ይቀንሳል: ከ መጀመሪያው ዋጋ
አገባብ
ዋጋው የሚቀንሰው(ዋጋ: ዋጋው የሚቀንሰው: ህይወቱ: ጊዜ: ወር)
ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው
በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ
ህይወት የሚገልጸው ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበትን ጊዜ ነው
ጊዜ የ እያንዳንዱ ጊዜ እርዝመት ነው: እርዝመቱ መግባት አለበት በ ተመሳሳይ ቀን ክፍል እንደ ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ
ወር (በ ምርጫ) የ ወሮች ቁጥር ያሳያል ለ መጀመሪያው አመት ጊዜው ያለፈበትን: ማስገቢያ አልተገለጸም 12 እንደ ነባር መጠቀሚያ:
ለምሳሌ
የ ኮምፒዩተር ስርአት መነሻ ዋጋ 25,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: በ ሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ዋጋው የሚቀንስበት: ዋጋው የሚቀንሰው በ 1,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: አንድ ጊዜ 30 ቀኖች ነው:
=ዋጋው የሚቀንሰው(25000;1000;36;1;6) = 1,075.00 ገንዘብ ክፍሎች
የ ተወሰነ-መቀነሻ የ ኮምፒዩተሩ ስርአት የሚቀንሰው 1,075.00 ገንዘብ ክፍሎች ነው:
DDB
በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ የሚቀንስበትን ይመልሳል በ መጠቀም የ ሂሳብ-መቀነሻ ዘዴ
ይህን የ ንብረቱ የሚቀንስበትን አይነት ይጠቀሙ: እርስዎ ከ ፈለጉ ከፍተኛ መጀመሪያ ዋጋው የሚቀንስበት ዋጋ እንደ ተቃራኒ ዋጋው ለሚቀንስበት: ዋጋው የሚቀንስበት በ እያንዳንዱ ጊዜ ይቀንሳል: እና ብዙ ጊዜ የሚጠቀመው ንብረት ነው ዋጋው የሚቀንስበት ከፍተኛ በ ተገዛ በ አጭር ጊዜ ውስጥ: (ለምሳሌ: መኪና: ኮምፒዩተር). እባክዎን ያስታውሱ የ መጽሀፉ ዋጋ ዜሮ ጋር አይደርስም በ ማስሊያው አይነት
አገባብ
DDB(ዋጋ: ዋጋው የሚቀንሰው: ህይወቱ: ጊዜ: ምክንያት)
ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ይጠግናል
በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ
ህይወት የ ጊዜዎች ቁጥር ነው (ለምሳሌ: ወሮች ወይንም አመቶች) ንብረቱን ምን ያህል ጊዜ እንደ ተጠቀሙበት መግለጫ
ጊዜ የ እቃው ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ የሚሰላበትን ጊዜ መግለጫ
ምክንያት (በ ምርጫ) ዋጋው የሚቀንስበት ምክንያት ነው: ዋጋ ካልገባ: ነባሩ ምክንያት 2 ነው
ለምሳሌ
የ ኮምፒዩተር ስርአት መነሻ ዋጋ 75,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: በ የወሩ ዋጋው የሚቀንስበት ባለፈው 5 አመቶች: ዋጋው በ መጨረሻው ዋጋው የሚቀንስበት ነው በ 1 ገንዘብ ክፍል: ምክንያቱ 2 ነው
=የ ንብረቱ እርጅና በ ተሰጠው አመት በ ድርብ መጠን(75000;1;60;12;2) = 1,721.81 ገንዘብ ክፍሎች: ስለዚህ የ ድርብ-የሚቀንሰው የ ንብረቱ እርጅና በ አስራ ሁለት ወሮች ውስጥ እቃው ከ ተገዛ በኋላ 1,721.81 ገንዘብ ክፍሎች
ቅናሽ
የ ተፈቀደውን (ቅናሽ) የ ደህንነት እንደ ፐርሰንት ማስሊያ
አገባብ
ቅናሽ("ስምምነት": "የ ክፍያው ቀን": ዋጋ: ከ እዳ የሚነፃበት: መሰረት)
ስምምነት ደህንነቱ የተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ዋጋ የ ደህንነት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች በ ፊት ዋጋ
ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ከ እዳ የሚነፃበት ዋጋ ነው በ 100 ገንዘብ ክፍሎች የ ፊት ዋጋ
ለምሳሌ
ደህንነት የ ተገዛው በ 2001-01-25; የ ክፍያ ቀን በ 2001-11-15. ዋጋው (የ ተገዛበት ዋጋ) ነው 97, ከ እዳ ነፃ የሚሆንበት በ 100. ነው: የ እለቱን ማካካሻ ማስሊያ በ መጠቀም (basis 3) የ ስምምነቱ ከፍታ ምን ያህል ነው (ቅናሽ)?
=ቅናሽ("2001-01-25";"2001-11-15";97;100;3) ይመልሳል በግምት 0.0372 ወይንም 3.72 በ ሳንቲም
ተቀብያለሁ
የ ተቀበሉትን ማስሊያ የ ተከፈለውን የ ተወሰነ-ወለድ ለ ደህንነት በ ተሰጠው ጊዜ ውስጥ
አገባብ
የ ተቀበሉት("ስምምነት": "የ ክፍያ ቀን": ኢንቬስትመንት: ቅናሽ: መሰረት)
ስምምነት ደህንነቱ የተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ኢንቬስትመንት ጠቅላላ ግዢው ነው
ቅናሽ በ ደህንነቱ ላይ በ ፐርሰንት ያገኙት ቅናሽ ነው
ለምሳሌ
የ ስምምነት ቀን: የካቲት 15 1999, የ ክፍያ ቀን: ግንቦት 15 1999, ኢንቬስትመንት ድምር: 1000 ገንዘብ ክፍሎች: ቅናሽ: 5.75 per cent, መሰረት: የ እለቱ ቀሪ/360 = 2.
የ ተቀበሉት ለ ክፍያ ቀን የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:
=ተቀብያለሁ("1999-02-15";"1999-05-15";1000;0.0575;2) ይመልሳል 1014.420266.
እርጅና በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ
ዋጋው የሚቀንስበትን መጠን ማስሊያ ለ ስምምነት ጊዜ እንደ ቀጥተኛ መጠኑ የሚቀንሰው የ ንብረቱ ካፒታል ከ ተገዛ በ ስምምነት ጊዜ ውስጥ: ተመጣጣኝ የ እርጅና መጠን ይወሰዳል
አገባብ
እርጅና በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ(ዋጋ: የ ተገዛበት ቀን: የ መጀመሪያ ጊዜ: እርጅና: ጊዜ: መጠን: መሰረት)
ዋጋ ማለት የ ተገዛበት ዋጋ ማለት ነው
የ ተገዛበት ቀን የ ተገዛበት ቀን ማለት ነው
የ መጀመሪያ ጊዜ የ መጀመሪያ ስምምነት ጊዜ የሚያልቅበት ቀን ነው
በ ዝግታ የሚቀንሰው በ ዝግታ የሚቀንሰው ዋጋ ነው: የ ካፒታሉ ንብረት እድሜው በሚቀንስበት ጊዜ በ መጨረሻ የ ህይወት ዘመኑ
ጊዜ የ ስምምነት ጊዜ የሚታሰብበት
መጠን ዋጋው የሚቀንስበት መጠን
ወለድ በ ተወሰነ መጠን ጊዜ ውስጥ
የ ወለድ ደረጃ ማስሊያ ላልተቀየረ ክፍያ ክፍያዎች
አገባብ
ወለድ በ ተወሰነ መጠን ጊዜ ውስጥ (መጠን: ጊዜ: ጠቅላላ ጊዜዎች: Invest)
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ
ጊዜ የ ክፍያዎች ቁጥር ነው ለ ወለድ ማስሊያ
ጠቅላላ ጊዜዎች ጠቅላላ የ ክፍያዎች ቁጥር ጊዜዎች ናቸው
ኢንቬስት ኢንቬስት የ ተደረገው መጠን ነው
ለምሳሌ
የ ብድር መጠን ለ 120,000 ገንዘብ ክፍሎች ከ ሁለት-አመት ደንብ እና ወርሀዊ ክፍያዎች ጋር: በ አመት ወለድ መጠን በ 12% የ ወለድ መጠን 1.5 አመቶች በኋላ ያስፈልጋል
=ወለድ በ ተወሰነ መጠን ጊዜ ውስጥ(1%;18;24;120000) = -300 ገንዘብ ክፍሎች: የ ወር ወለድ 1.5 አመቶች በኋላ ያስፈልጋል ለ 300 ገንዘብ ክፍሎች
ውዝፍ ወለድ
የ ደህንነት ውዝፍ ወለድ ለ ክፍያ ማስሊያ በየጊዜው የሚከፈለውን በ ስምምነቱ ቀን
አገባብ
ውዝፍ ወለድ(የ ተሰጠበት ቀን: ስምምነት: መጠን: የ ፊት ዋጋ: መሰረት)
የ ተሰጠበት (ያስፈልጋል) ደህንነቱ የ ተሰጠበት ቀን ነው
ስምምነት (ያስፈልጋል) ውዝፍ ወለድ የ ተጠራቀመው እስከሚሰላበት ቀን ድረስ
መጠን (ያስፈልጋል) በ አመት ዋናው መደበኛ መጠን ወለድ ውስጥ (የ ቲኬት ወለድ መጠን)
የ ፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ደህንነት የ ፊት ዋጋ ነው
ለምሳሌ
ደህንነት ተሰጥቶ ነበር በ 2001-04-01. የ ክፍያው ቀን ተሰናድቶ ነበር ለ 2001-06-15. መጠን 0.1 ወይንም 10% ነበር እና የ ፊት ዋጋ 1000 ገንዘብ ክፍሎች ነበር: መሰረቱ ለ ቀን /በ አመት ማስሊያ ለ ቀኑ ቀሪ (3). ምን ያህል ወለድ ተጠራቅሟል?
=ውዝፍ ወለድ ለ ክፍያ("2001-04-01";"2001-06-15";0.1;1000;3) ይመልሳል 20.54795.
ውጤታማ
ጠቅላላ የ አመቱን ወለድ መጠን ይመልሳል ለ ዋናው ወለድ መጠን
አነስተኛ የ ነበረው ወለድ የሚያመሳክረው መጠን ወለድ በ ማስሊያው ጊዜ መጨረሻ ላይ ነው: ውጤታማ ወለድ ይጨምራል በ ክፍያው ቁጥር ልክ: በ ሌላ አነጋገር ወለድ ብዙ ጊዜ የሚከፈለው በ ክፍያ ጊዜ ነው (ለምሳሌ: በ ወር ወይንም በ ሶስት ወር) የ ማስሊያ ጊዜ ከ ማለፉ በፊት
አገባብ
ውጤታማ(አነስተኛ: የ ክፍያ ጊዜ)
አነስተኛ አነስተኛ ወለድ ነው
የ ክፍያ ጊዜ የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር በ አመት ውስጥ ነው
ለምሳሌ
አነስተኛ የ አመት ወለድ መጠን 9.75% ከ ሆነ እና አራት የ ወለድ ስሌቶች ጊዜ ከ ተገለጹ: ዋናው የ ወለድ መጠን ምን ያህል ነው: (ውጤታማ ወለድ)?
=ውጤታማ(9.75%;4) = 10.11% የ አመቱ ውጤታማ መጠን ስለዚህ 10.11%. ነው
ውጤት_መጨመሪያ
በ አመት ውስጥ አነስተኛውን የ ወለድ መጠን በ መሰረቱ ላይ የ ውጤታማ መጠን እና ቁጥር ለ ወለድ ክፍያዎች በ አመት ውስጥ ማስሊያ
አገባብ
ውጤት_መጨመሪያ(አነስተኛ መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር በ አመት)
አነስተኛ መጠን የ አመት አነስተኛ የ ወለድ መጠን ነው
የ ክፍያ ጊዜ በ አመት ውስጥ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር በ አመት ውስጥ ነው
ለምሳሌ
በ አመት ውጤቱ ምን ያህል ነው የ ወለድ ለ 5.25% አነስተኛ መጠን እና በ ሩብ አመት የሚከፈል
=ውጤት_መጨመሪያ(0.0525;4) ይመልሳል 0.053543 ወይንም 5.3543%.
የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን ይመልሳል
የ ውስጥ መጠን ማስሊያ ለ ካፒታል ዋጋዎች የሚወክሉት የ ገንዘብ ፍሰት ዋጋዎች በ መደበኛ ክፍተት: ቢያንስ አንድ ዋጋ አሉታዊ መሆን አለበት (ክፍያዎች) እና ቢያንስ አንድ ዋጋ አዎንታዊ መሆን አለበት (ገቢ)
ክፍያው የሚካሄደው ስርአት ባልተከተለ ክፍተት ከሆነ: ይህን ይጠቀሙ የ ውስጥ ገንዘብ ስርአቱን ለማይከተል ይመልሳል ተግባር
አገባብ
የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን(ዋጋዎች: ግምት)
ዋጋዎች የሚወክሉት ዋጋውን የያዘውን ማዘጋጃ ነው
ግምት (በ ምርጫ) የ ተገመተው ዋጋ ነው: የ ድግግሞሽ ዘዴ ይጠቀሙ ለ ማስላት የ ውስጥ መጠን የሚመለሰውን: እርስዎ ማቅረብ የሚችሉት ጥቂት ዋጋዎች ከሆነ: እርስዎ ማቅረብ አለብዎት መነሻ ግምት ድግግሞሹን ለ ማስቻል
ለምሳሌ
በ ግምት የ ክፍሎች ይዞታዎች ናቸው A1=-10000, A2=3500, A3=7600 እና A4=1000, መቀመሪያ =የ ተሻሻለ የ ውስጥ መጠን(A1:A4) ውጤት ይሰጣል ለ 11,33%.
ምክንያቱ የ መደጋገሚያ ዘዴ የ ተጠቀሙት ነው: ይቻላል ለ IRR ለ መውደቅ እና ለ መመለስ ስህተት 523: ከ "ስህተት: ጋር ስሌቱ አይጠጋም" በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ስለዚህ ሌላ ዋጋ ለ ግምት ይሞክሩ
የ አሁን ዋጋ
የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት ውጤቶች ከ ተከታታይ መደበኛ ክፍያዎች
ይህን ተግባር ይጠቀሙ ለ ማስላት የሚያስፈልገውን የ ገንዘብ መጠን ለማወቅ invested ሲሆን በ ተወሰነ መጠን ዘሬ: የ ተወሰነ መጠን ለማግኘት በ አመት ውስጥ: በ ተወሰነ የ ጊዜ መጠን ቁጥር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚቀር ጊዜው ካለፈ በኋላ: እርስዎ እንዲሁም ይወስኑ የሚከፈለውን በ መጀመሪያ ወይንም በ መጨረሻ ጊዜ ጊዜው ሲያልፍ
እነዚህን ዋጋዎች ያስገቡ እንደ ቁጥር: መግለጫ ወይንም ማመሳከሪያ: ለምሳሌ: ከሆነ ወለድ በ አመት የሚከፈል በ 8%, ነገር ግን እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ ወሮችን እንደ ጊዜ: ያስገቡ 8%/12 በ መጠን ውስጥ: እና LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ትክክለኛውን ጉዳይ ያሰላል
አገባብ
የ አሁኑ ዋጋ(መጠን: የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር: የ እዳ ክፍያ በ ተወሰነ መጠን እና ጊዜ: የ ወደፊት ዋጋ: አይነት)
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ መግለጫ
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ነው (የ ክፍያ ጊዜ)
ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው
የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) ቀሪውን የ ወደፊት ዋጋ መግለጫ ዋናው ክፍያዎች ከ ተፈጸሙ በኋላ
አይነት (በ ምርጫ) የሚያመለክተው የ ክፍያውን መጨረሻ ቀን ነው አይነት = 1 የ ክፍያው ቀን መጀመሪያ ነው እና አይነት = 0 (ነባር) ማለት የ ክፍያው መጨረሻ ቀን ነው
In the LibreOffice Calc functions, parameters marked as "optional" can be left out only when no parameter follows. For example, in a function with four parameters, where the last two parameters are marked as "optional", you can leave out parameter 4 or parameters 3 and 4, but you cannot leave out parameter 3 alone.
ለምሳሌ
የ አሁኑ ዋጋ ምን ያህል ነው ለ ኢንቬስትመንት: ከሆነ 500 ብር ክፍል የሚከፈል ከሆነ በየ ወሩ እና የ አመት ወለድ መጠን 8% ከሆነ? የ ክፍያው ጊዜ 48 ወሮች እና 20,000 ብር ክፍሎች የሚቀር ከሆነ በ ክፍያው መጨረሻ ጊዜ
=የ አሁን ዋጋ(8%/12;48;500;20000) = -35,019.37 ገንዘብ ክፍሎች: በ ተሰየሙት ሁኔታዎች ስር: እርስዎ ማስቀመጥ አለብዎት 35,019.37 ገንዘብ ክፍሎች ዛሬ: እርስዎ ማግኘት ከ ፈለጉ 500 ገንዘብ ክፍሎች በየ ወሩ ለ 48 ወሮች እና እርስዎ ይኖርዎታል 20,000 ገንዘብ ክፍሎች ቀሪ በ ወሩ መጨረሻ: መስቀልኛ-መመርመሪያ የሚያሳየው 48 x 500 ገንዘብ ክፍሎች + 20,000 ገንዘብ ክፍሎች = 44,000 ገንዘብ ክፍሎች ነው: ልዩነቱ በዚህ መጠን እና በ 35,000 ገንዘብ ክፍሎች የ ተቀመጠው የሚያሳየው የ ተከፈለውን ወለድ ነው:
እርስዎ ማመሳከሪያዎች ካስገቡ በ እነዚህ ዋጋዎች ፋንታ በ መቀመሪያ ውስጥ: እርስዎ ማስላት ይችላሉ ማንኛውንም ቁጥር የ "ከሆነ-ከዛ" ትእይንቶችን: እባክዎን ያስታውሱ: ማመሳከሪያዎች ለማያቋርጥ መገለጽ አለበት እንደ ፍጹም ማመሳከሪያዎች: ለምሳሌ: የዚህ አይነት መተግበሪያ በ ዋጋው የሚቀንስበት ተግባር ውስጥ ይገኛል
የ እርጅና ጊዜ በ ዝግታ የሚቀንሰው
ዋጋው የሚቀንስበትን መጠን ማስሊያ ለ ስምምነት ጊዜ እንደ መጠኑ የሚቀንሰው ተመሳሳይ አይደለም ከ እርጅናው በ ተወሰነ ጊዜ ውስጥ ቀጥተኛ ዋጋው የሚቀንስበት: ዋጋው የሚቀንስበትን ኮኦፊሺየንት ነፃ ነው: ከ እርጅናው ህይወቱ እዚህ ከ ተጠቀሙት
አገባብ
የ እርጅና ጊዜ በ ዝግታ የሚቀንሰው(ዋጋ: የ ተገዛበት ቀን: የ መጀመሪያ ጊዜ: እርጅና: ጊዜ: መጠን: መሰረት)
ዋጋ ማለት የ ተገዛበት ዋጋ ማለት ነው
የ ተገዛበት ቀን የ ተገዛበት ቀን ማለት ነው
የ መጀመሪያ ጊዜ የ መጀመሪያ ስምምነት ጊዜ የሚያልቅበት ቀን ነው
በ ዝግታ የሚቀንሰው በ ዝግታ የሚቀንሰው ዋጋ ነው: የ ካፒታሉ ንብረት እድሜው በሚቀንስበት ጊዜ በ መጨረሻ የ ህይወት ዘመኑ
ጊዜ የ ስምምነት ጊዜ የሚታሰብበት
መጠን ዋጋው የሚቀንስበት መጠን
የሚፈጀው ጊዜ_መጨመሪያ
የ ተወሰነ ወለድ ደህንነት በ አመት ጊዜ ውስጥ ማስሊያ
አገባብ
የሚፈጀው ጊዜ_መጨመሪያ("ስምምነት": "የ ክፍያ ጊዜ ደረሰ": ቲኬት: ትርፍ: ድግግሞሽ: መሰረት)
ስምምነት ደህንነቱ የተገዛበት ቀን ነው
ክፍያ ቀን ነው የ ደህንነቱ ክፍያ (የሚያልፍበት)
ቲኬት የ አመት የ ቲኬት ወለድ መጠን ነው (መደበኛ መጠን ለ ወለድ)
ትርፍ የ አመቱ የ ደህንነት ትርፍ ነው
ድግግሞሽ የ ወለድ ክፍያ ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ (1, 2 ወይንም 4).
ለምሳሌ
ደህንነት ከ ተገዛ በ 2001-01-01; የ ክፍያው ቀን ተሰናድቶ ነበር ለ 2006-01-01. የ ቲኬት መጠን ለ ወለድ 8%. ነው: ቅድሚያ ይሰጣል ለ 9.0%. ወለድ የሚከፈለው በ ግማሽ-አመት (ድግግሞሽ ነው 2). በየ ቀኑ እኩል ወለድ ሲሰላ (መሰረቱ 3) ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
=የሚፈጀው ጊዜ_መጨመሪያ("2001-01-01";"2006-01-01";0.08;0.09;2;3)
ድምር የ አመት እርጅና
በ ሂሳብ ዋጋው የሚቀንስበትን መጠን ይመልሳል
ይህን ተግባር ይጠቀሙ ለ ማስላት ዋጋው የሚቀንስበትን መጠን ለ አንድ ጊዜ ለ ጠቅላላ ዋጋው የሚቀንስበት ክፍል ለ እቃው: በ ሂሳብ ዋጋው የሚቀንስበት ከ ተወሰነ ጊዜ ጀምሮ በ ተወሰነ ድምር ዋጋው የሚቀንስበት
አገባብ
ድምር የ አመት እርጅና(ዋጋ: ሳልቫጅ: ጊዜ)
ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው
በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ
ህይወት የሚገልጸው ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበትን ጊዜ ነው
ጊዜ ጊዜ መግለጫ ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ የሚሰላበት
ለምሳሌ
የ ቪዲዮ ስርአት መቅረጫ የ ተገዛ በ 50,000 ገንዘብ ክፍሎች ዋጋው የሚቀንስበት በ አመት ለሚቀጥሉት 5 አመቶች: ዋጋው የሚቀንሰው 10,000 ገንዘብ ክፍሎች: እርስዎ ለ መጀመሪያው አመት ዋጋው የሚቀንስበት ማስላት ይፈልጋሉ
=ድምር የ አመት እርጅና(50000;10000;5;1)=13,333.33 የ ገንዘብ መለኪያ: ዋጋው የሚቀንስበት በ መጀመሪያው አመት 13,333.33 የ ገንዘብ መለኪያ
ባጠቃላይ ዋጋው የሚቀንስበት መጠን በ ጊዜ ለ መመልከት: ዋጋው የሚቀንስበት ሰንጠረዥ መግለጽ ጥሩ ነው: በ ማስገባት የ ተለያዩ ዋጋው የሚቀንስበት ዝግጁ መቀመሪያ በ LibreOffice ሰንጠረዥ አጠገብ ለ አጠገብ: እርስዎ ማየት ይችላሉ የትኛው ዋጋው የሚቀንስበት ፎርም ተገቢ እንደሆነ: ሰንጠረዥ ያስገቡ እንደሚከተለው:
A |
B |
C |
D |
E |
|
1 |
መነሻ ዋጋ |
ዋጋው የሚቀንስበት መጠን |
ጠቃሚ ሕይወት |
ሰአት ጊዜ |
ዋጋው የሚቀንሰው. ድምር የ አመት እርጅና |
2 |
50,000 የ ገንዘብ መለኪያ |
10,000 የ ገንዘብ መለኪያ |
5 |
1 |
13,333.33 የ ገንዘብ መለኪያ |
3 |
2 |
10,666.67 የ ገንዘብ መለኪያ |
|||
4 |
3 |
8,000.00 የ ገንዘብ መለኪያ |
|||
5 |
4 |
5,333.33 የ ገንዘብ መለኪያ |
|||
6 |
5 |
2,666.67 የ ገንዘብ መለኪያ |
|||
7 |
6 |
0.00 የ ገንዘብ መለኪያ |
|||
8 |
7 |
||||
9 |
8 |
||||
10 |
9 |
||||
11 |
10 |
||||
12 |
|||||
13 |
>0 |
ጠቅላላ |
40,000.00 የ ገንዘብ መለኪያ |
መቀመሪያ በ E2 እንደሚከተለው ነው:
=ድምር የ አመት እርጅና($A$2;$B$2;$C$2;D2)
ይህ መቀመሪያ የተባዛ ነው ከ አምድ E በታች እስከ E11 (ይምረጡ E2, እና ከዛ ይጎትቱ ወደ ታች ቀኝ ጠርዝ በኩል በ አይጥ መጠቆሚያ)
ክፍል E13 የያዘው መቀመሪያ የሚጠቅመው ጠቅላላ ዋጋው የሚቀንስበት መጠን ነው: የሚጠቀመውም ድምር ከሆነ ተግባር ነው እንደ አሉታዊ ዋጋዎች በ E8:E11 ውስጥ መወሰድ የለበትም:ሁኔታው >0 ተይዟል በ ክፍል A13. ውስጥ በ መቀመሪያ በ E13 እንደሚከተለው ነው:
=ድምር ከሆነ(E2:E11;A13)
አሁን ይመልከቱ ዋጋው የሚቀንስበት ለ 10 አመቶች ጊዜ: ወይንም ዋጋው የሚቀንስበት ዋጋ ለ 1 ገንዘብ ክፍል: ወይንም ያስገቡ የተለየ መነሻ ዋጋ እና ወዘተ