የ ቀን & ሰአት ተግባሮች
እነዚህ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች የሚጠቅሙት ቀኖች እና ሰአቶች ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ ነው
ተግባሮች ስማቸው የሚጨርስ በ _ADD ወይንም _EXCEL2003 ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳሉ እንደ Microsoft Excel 2003 ተግባሮች ያለ መጨረሻ: ይጠቀሙ ተግባሮች ያለ መጨረሻ ውጤት አለም አቀፍ ደረጃ መሰረት ያደረገ ለማግኘት
LibreOffice የ ቀን/ሰአት ዋጋ እንደ ቁጥራዊ ዋጋ በ ውስጥ መያዣ: እርስዎ ከ መደቡ የ ቁጥር አቀራረብ "ቁጥር" ለ ቀን ወይንም ለ ሰአት ዋጋ: ወደ ቁጥር ይቀየራል: ለምሳሌ: 01/01/2000 12:00 ከሰአት ይቀየራል ወደ 36526.5. ዋጋው ይቀጥላል የ ዴሲማል ነጥብ ተመሳሳይ ለ ቀን: የ ዴሲማል ነጥብ የሚከተለው ዋጋ ተመሳሳይ ነው ለ ሰአት: እርስዎ እንዲህ አይነት የ ቁጥር ቀን ወይንም ሰአት አቀራረብ: የ ቁጥር አቀራረብ ይቀይሩ ወደ (ቀን ወይንም ሰአት) ስለዚህ ይህን ለማድረግ: ክፍል ይምረጡ ቀን ወይንም የ ሰአት ዋጋ የያዘውን: ይህን በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ይጥሩ እና ይምረጡ ክፍሎች አቀራረብ የ ቁጥሮች tab ገጽ ተግባሮች የያዘው የ ቁጥር አቀራረብ ለ መግለጽ
ቀን መሰረት ያደረገ ለ ዜሮ ቀን
ቀኖች የሚሰሉት እንደ ማካካሻ ነው ከ መጀመሪያ ቀን ዜሮ ጀምሮ: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ቀን ዜሮ ከሚቀጥሉት አንዱን እንዲሆን
የ ቀን መሰረት |
ይጠቀሙ |
'12/30/1899' |
(ነባር) |
'01/01/1900' |
(ይጠቀሙበታል በ ቀድሞው StarCalc 1.0) |
'01/01/1904' |
(ይጠቀሙበታል በ Apple software) |
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ የ ዳታቤዝ ለመምረጥ
እርስዎ ክፍሎች ኮፒ አድርገው በሚለጥፉ ጊዜ የ ቀን ዋጋዎች የያዙ በ ተለያዩ ሰንጠረዦች ውስጥ: ሁለቱም የ ሰንጠረዥ ሰነዶች በ ተመሳሳይ የ ቀን መሰረት መሰናዳት አለባቸው: የ ቀን መሰረት የ ተለያየ ከሆነ: የሚታየው ቀን የተለየ ይሆናል!
ሁለት አሀዝ አመት
ከ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - ባጠቃላይ እርስዎ ቦታ ያገኛሉ አመት (ሁለት አሀዝ) ይህ ጊዜ ማሰናጃ ነው ለ ሁለት-አሀዝ መረጃ መፈጸሚያ: ማስታወሻ እዚህ የ ተፈጸሙት ለውጦች ተጽእኖ አላቸው በ አንዳንድ ተግባሮች ላይ
ቀኖች በሚያስገቡ ጊዜ እንደ መቀመሪያ አካል: ስላሽ ወይንም ጭረቶች እንደ የ ቀን መለያያ ሲጠቀሙ የሚተረጎመው እንደ የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: ስለዚህ ቀኖች በዚህ አቀራረብ የገቡ አይታወቁም እንደ ቀኖች እና ውጤቱ የ ስሌቶች ስህተት ይሆናል: ቀኖች እንደ መቀመሪያ አካል እንዳይተረጎሙ: የ ቀን ተግባር ይጠቀሙ: ለምሳሌ: ቀን(1954;7;20), ወይንም ቀኑን በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ያድርጉ: እና ይጠቀሙ የ ISO 8601 ኮድ: ለምሳሌ: "1954-07-20". ያስወግዱ የ ቋንቋ ጥገኞች የ ቀን አቀራረብ እንደ የ "07/20/54", በ ስሌቶች ውስጥ ስህተት ይፈጥራል: ሰነዱ በሚጫን ጊዜ በ ተለየ የ ቋንቋ ማሰናጃ ውስጥ: