የ ዳታቤዝ ተግባሮች

ይህ ክፍል የያዘው ተግባሮች የ ተደራጁበት ዳታ ለ አንድ መዝገብ እንደ አንድ ረድፍ ዳታ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ዳታቤዝ ምድብ ሊምታታ ይችላል ከ ዳታቤዝ ውህደት ጋር በ LibreOffice. ነገር ግን: ምንም ግንኙነት የለውም ከ ዳታቤዝ በ LibreOffice እና ከ ዳታቤዝ ምድብ በ LibreOffice ሰንጠረዥ

የ ዳታ ምሳሌ:

የሚቀጥለውን ዳታ ይጠቀማል በ አንዳንድ ተግባር መግለጫ ውስጥ ለምሳሌ:

ይህ መጠን A1:E10 ለ ጆ የ ልደት በአል የ ተጋበዙ ልጆች ስም ዝርዝር ነው: የሚቀጥለው መረጃ ለ እያንዳንዱ ማስገቢያ ተሰጥቷል: አምድ A ስም ያሳያል: B ያለበትን ክፍል: ከዛ እድሜ በ አመት: የ ትምህርት ቤት እርቀት በ ሜትር እና ክብደት በ ኪሎ ግራም

A

B

C

D

E

1

ስም

ክፍል

እድሜ

የ ትምህርት ቤቱ እርቀት

ክብደት

2

Andy

3

9

150

40

3

Betty

4

10

1000

42

4

Charles

3

10

300

51

5

Daniel

5

11

1200

48

6

Eva

2

8

650

33

7

Frank

2

7

300

42

8

Greta

1

7

200

36

9

Harry

3

9

1200

44

10

Irene

2

8

1000

42

11

12

13

ስም

ክፍል

እድሜ

የ ትምህርት ቤቱ እርቀት

ክብደት

14

>600

15

16

ዳታ መቁጠሪያ

5

መቀመሪያ በ ክፍል B16 ነው =ዳታ መቁጠሪያ(A1:E10;D1;A13:E14)

የ ዳታቤዝ ተግባር ደንቦች:

የሚቀጥሉት እቃዎች የ ደንብ መግለጫ ናቸው ለ ዳታቤዝ ተግባሮች:

ዳታቤዝ የ ክፍል መጠን ነው ዳታቤዝ የሚገልጽ

የ ዳታቤዝ ሜዳ አምድን ይወስናል የ ተግባር አንቀሳቃሽ የሚሰራበትን ከ መፈለጊያ መመዘኛ በኋላ በ መጀመሪያው ደንብ የሚፈጸመው እና የ ዳታ ራዶፍች የሚመረጡበት: ከ መፈለጊያ መመዘኛ ጋር የ ተዛመደ አይደለም ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

መፈለጊያ መመዘኛ የ ክፍል መጠን ነው የ መፈለጊያ መመዘኛ የያዘ: እርስዎ የሚጽፉ ከሆነ በርካታ መመዘኛ በ አንድ ረድፍ ውስጥ በ እና ይገናኛሉ: እርስዎ የሚጽፉ ከሆነ መመዘኛ በ ተለየ ረድፎች ውስጥ ይገናኛሉ በ ወይንም: ባዶ ክፍሎች በ መፈለጊያ መመዘኛ መጠን ውስጥ ይተዋሉ

ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማስሊያ ለ መግለጽ እንዴት LibreOffice ሰንጠረዥ ተመሳሳይ ማስገቢያዎችን በሚፈልግ ጊዜ እንዴት እንደሚሆን

See also the Wiki page about Conditional Counting and Summation.

መካከለኛ ዳታ

መካከለኛ ዳታ ይመልሳል የ መካከለኛ ዋጋ ለ ሁሉም ክፍሎች (ሜዳዎች) በ ሁሉም ረድፎች ውስጥ (ከ ዳታቤዝ መዝገብ) ውስጥ የሚመሳሰሉ ከ ተወሰነው መፈለጊያ መመዘኛ ጋር

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

መካከለኛ ዳታ(ዳታቤዝ: የ ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ ደንብ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

የ ሁሉንም ልጆች በ እድሜ ተመሳሳይ የሆኑትን መካከለኛ ክብደት ለማግኘት በላይኛው ምሳሌ: ውስጥ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ): የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ B16: ውስጥ

=መካከለኛ ዳታ(A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

በ ረድፍ 14, በ እድሜ ስር ያስገቡ 7, 8, 9, እና ወዘተ: በ ተከታታይ: የ መካከለኛ ክብደት ለ ሁሉም ልጆች የ ተመሳሳይ እድሜ ይታያል

መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ

የ መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ የሚያሰላው ናሙና ነው የ መደበኛ ልዩነት ህዝብን መሰረት ባደረገ ነው: ቁጥሮች በ መጠቀም ከ ዳታቤዝ አምድ ውስጥ የሚመሳሰል ከ ተሰጠው ሁኔታዎች ጋር: መዝገቦቹ የሚታዩት እንደ ናሙና ዳታ ነው: ይህ ማለት ልጆቹ በ ምሳሌው ውስጥ የሚወክሉት መስቀልኛ ክፍል ነው ለ ሁሉም ልጆች: ማስታወሻ: ወኪሉ ውጤት ይገኛል ከ ናሙና ከ አንድ ሺ የሚያንስ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ለማግኘት መደበኛ እርቀት ለ ክብደት ለ ሁሉም ልጆች በ ተመሳሳይ እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ያስገቡ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ B16: ውስጥ

=መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ(A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

በ ረድፍ 14, በ እድሜ ስር ያስገቡ 7, 8, 9, እና ወዘተ: በ ተከታታይ: ውጤት የ መደበኛ ልዩነት ለ ሁሉም ልጆች የ ተመሳሳይ እድሜ ይታያል

መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ

መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ የሚያሰላው መደበኛ ልዩነት ነው ሕዝብ መሰረት ባደረገ በ ሁሉም ክፍሎች የ ዳታ መጠን ውስጥ የ መፈለጊያ መመዘኛ የሚያሟላውን መዝገቦች ከ ምሳሌው ውስጥ የሚታዩት እንደ ጠቅላላ ሕዝብ ነው

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ(ዳታቤዝ: የ ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ለማግኘት መደበኛ እርቀት ለ ክብደት ለ ሁሉም ልጆች በ ተመሳሳይ እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ በ Joe's የ ልደት በአል የተጋበዙ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ያስገቡ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ B16: ውስጥ

=መደበኛ ልዩነት ለ ዳታቤዝ (A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

በ ረድፍ 14, በ እድሜ ስር ያስገቡ 7, 8, 9, እና ወዘተ: በ ተከታታይ: ውጤት የ መደበኛ ልዩነት ለ ሁሉም ልጆች የ ተመሳሳይ-እድሜ ይታያል ክብደታቸው የ ተመረመረው

ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ

ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ የ ረድፎች ቁጥር መቁጠሪያ (መዝገቦች) ከ ዳታቤዝ ውስጥ ተመሳሳይ ከ ተወሰነው መፈለጊያ ደንብ ጋር እና የ ቁጥር ወይንም ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል ዋጋዎች የያዘ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ(ዳታቤዝ: [የ ዳታቤዝ ሜዳ]: መፈለጊያ ደንብ)

የ ዳታቤዝ ሜዳ ክርክር ከ ተዋጠ: ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ ይመልሳል የ ሁሉንም መዝገቦች ቁጥር መመዘኛውን የሚያሟሉትን ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

በ ላይኛው ምሳሌ: (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) እርስዎ መፈለግ ይችላሉ የ ልጆች ቁጥር ስማቸው በ E የሚጀምር ወይንም በኋላ የሚመጣ: ማረሚያ በ መቀመሪያ በ B16 ለማንበብ =ባዶ ያልሆኑ ክፍሎች መቁጠሪያ(A1:E10;"ስም";A13:E14) የ አሮጌውን መፈለጊያ መመዘኛ ማጥፊያ እና ማስገቢያ >=E በ ስም ሜዳ ስር A14. ውጤቱ 5. ይሆናል: እርስዎ አሁን ሁሉንም የ ቁጥር ዋጋዎች ቢያጠፉ ለ Greta በ ረድፍ 8, ውጠቱ ይቀየራል ወደ 4. ረድፍ 8 በ ቆጠራው ውስጥ አይካተትም ምክንያቱም ዋጋዎች የሉትም: ይህ ስም Greta ጽሁፍ ነው: ዋጋ አይደለም: ያስታውሱ: የ ዳያቤዝ ሜዳ ደንብ መጠቆም አለበት ወደ አምድ ዋጋዎቹን የያዙትን

ከፍተኛ ዳታ

ከፍተኛ ዳታ ይመልሳል የ ክፈተኛ ይዞታዎች ለ ሁሉም ክፍል (ሜዳ) ከ ዳታቤዝ (ሁሉንም መዝገቦች) የሚመሳሰሉ ከ ተወሰነው መፈጊያ ሁኔታዎች ጋር

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ከፍተኛ ዳታ(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ልጆቹ ምን ያህል እንደሚከብዱ ለማግኘት በ እያንዳንዱ የ ክብደት መጠን በ ላይኛው ምሳሌ ውስጥ: (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ B16: ውስጥ

=ከፍተኛ ዳታ(A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

ከ ውጤት ስር ያስገቡ 1, 2, 3, እና ወዘተ: አንዱ ከሌላው ቀጥሎ: የ ክፍሉን ቁጥር ካስገቡ በኋላ: የ ወፍራሙ ልጅ ክብደት በ ክፍሉ ውስጥ ይታያል

ዝቅተኛ ዳታ

ዝቅተኛ ዳታ ይመልሳል የ አነስተኛ ይዞታ ለ ክፍል (ሜዳ) ከ ዳታቤዝ ጋር የሚመሳሰሉ ከ ተወሰነው መፈለጊያ መመዘኛ ጋር

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ዝቅተኛ ዳታ(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

አጭሩን እርቀት ለ ማግኘት ለ ትምህርት ቤቱ በ እያንዳንዱ ክፍል በ ላይኛው ምሳሌ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ B16: ውስጥ

=ዝቅተኛ ዳታ(A1:E10;"የ ትምህርት ቤቱ እርቀት";A13:E14)

በ ረድፍ 14 ስር ያስገቡ 1, 2, 3, እና ወዘተ: አንዱ ከሌላው ቀጥሎ: የ ክፍሉን ቁጥር ካስገቡ በኋላ: የ ወፍራሙ ልጅ ክብደት በ ክፍሉ ውስጥ ይታያል

የ ዳታ ውጤት

የ ዳታ ውጤት ያባዛል ሁሉንም የ ክፍሎች ዳታ መጠን የ ክፍሉ ይዞታ የሚመሳሰለውን መፈለጊያ መመዘኛ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

የ ዳታ ውጤት(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

በ ልደት በአል ምሳሌ ከላይ እንደሚታየው (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ምንም ዋጋ ያለው ተግባር ለዚህ መተግበሪያ የለም

የ ዳታ ድምር

የ ዳታ ድምር ይመልሳል የ ሁሉንም ክፍሎች ጠቅላላ ከ ዳታቤዝ ሜዳ በ ሁሉም ረድፎች (መዝገቦች) ውስጥ የሚመሳሰሉ ከ ተወሰነው መፈለጊያ መመዘኛ ጋር

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

የ ዳታ ድምር(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

እርዝመቱን ለ ማግኘት የ ተቀላቀለውን እርቀት ወደ ትምህርት ቤት ለ ሁሉም ልጆች በ Joe's የ ልደት በአል ድግስ ላይ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ሁለተኛ ክፍል ውስጥ ያሉ: ያስገቡ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ B16:

=የ ዳታ ድምር(A1:E10;"የ ትምህርት ቤቱ እርቀት";A13:E14)

ያስገቡ 2 በ ረድፍ 14 በ ክፍል ውስጥ: ድምር (1950) የ ትምህርት ቤቱ እርቀት ለ ሁሉም ልጆች በ ሁለተኛ ክፍል ውስጥ ላሉ ይታያል

የ ዳታቤዝ ልዩነት

የ ዳታቤዝ ልዩነት ዋጋ ይመልሳል: ለ ልዩነት ለ ሁሉም ክፍሎች ከ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ በ ሁሉም መዝገቦች የ ተወሰነውን መፈለጊያ የሚያሟሉ: መዝገብ ከ ምሳሌ ውስጥ የሚታየው እንደ ናሙና ዳታ ነው: የሚወክለው ውጤት ማግኘት አይቻልም ከ ናሙና ህዝብ ውስጥ ከ አንድ ሺ ከሚያንስ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

የ ዳታቤዝ ልዩነት(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ለማግኘት መደበኛ ልዩነት ለ ክብደት ለ ሁሉም ልጆች በ ተመሳሳይ እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ያስገቡ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ B16: ውስጥ

=የ ዳታቤዝ ልዩነት(A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

በ ረድፍ 14, በ እድሜ ስር ያስገቡ 7, 8, 9, እና ወዘተ: በ ተከታታይ: ለ እርስዎ ውጤት የ ተለየ ለ ሁሉም ልጆች ክብደት ዋጋ ለ ሁሉም ልጆች እድሜ ይታያል

የ ዳታቤዝ የ ሕዝብ ልዩነት

የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት ዋጋ ይመልሳል ለ ልዩነት ለ ሁሉም ክፍሎች ከ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ በ ሁሉም መዝገቦች የ ተወሰነውን መፈለጊያ የሚያሟሉ: መዝገብ ከ ምሳሌ ውስጥ ነው የሚታየው እንደ ጠቅላላ ህዝብ ነው

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ለማግኘት መደበኛ ልዩነት ለ ክብደት ለ ሁሉም ልጆች በ ተመሳሳይ እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) ያስገቡ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ B16: ውስጥ

=የ ዳታቤዝ ሕዝብ ልዩነት(A1:E10;"ክብደት";A13:E14)

በ ረድፍ 14, በ እድሜ ስር ያስገቡ 7, 8, 9, እና ወዘተ: በ ተከታታይ: ውጤት የ ተለየ ክብደት ዋጋዎች ለ ሁሉም ልጆች በ Joe's ልደት በአል ላይ ለተሳተፉት ይታያል

ዳታ መቁጠሪያ

ዳታ መቁጠሪያ የ ረድፎች ቁጥር (መዝገቦች) ይቆጥራል ከ ዳታቤዝ ውስጥ ተመሳሳይ የሆነ ከ ተወሰነ መፈለጊያ መመዘኛ ጋር እና የ ቁጥር ዋጋዎች የያዘ ከ ዳታቤዝ ሜዳ አምድ ውስጥ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ዳታ መቁጠሪያ(ዳታቤዝ: [የ ዳታቤዝ ሜዳ] መፈለጊያ መመዘኛ)

የ ዳታቤዝ ሜዳ ክርክር የማይታይ ከሆነ: ዳታ መቁጠሪያ ይመልሳል ሁሉንም የ መዝገቦች ቁጥር መመዘኛውን የሚያሟሉትን ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

ለምሳሌ: በላይኛው (ወደ ላይ መሸብለያ: እናክዎን): እኛ ማወቅ እንፈልጋለን ምን ያህል ልጆች እንደተጓዙ 600 ሜትሮች ወደ ትምህርት ቤቱ: ውጤቱ ይቀመጣል በ ክፍል B16. መጠቆሚያውን በ ክፍሉ ውስጥ ያድርጉ B16. መቀመሪያ ያስገቡ =ዳታ መቁጠሪያ(A1:E10;D1;A13:E14) በ B16. የ ተግባር አዋቂ እርስዎን መጠኖችን ለማስገባት ይረዳዎታል

ዳታቤዝ የሚገመገመው የ ዳታ መጠን ነው: ራስጌዎችንም ያካትታል: በዚህ ሁኔታ ውስጥ A1:E10. የ ዳታቤዝ ሜዳ የ አምድ መወሰኛ ለ መፈለጊያ መመዘኛ: በዚህ ሁኔታ ውስጥ: ጠቅላላ ዳታቤዙ መፈለጊያ መመዘኛ መጠን ነው: እርስዎ የሚያስገቡበት የ መፈለጊያ ደንብ: በዚህ ሁኔታ ውስጥ: A13:E14.

ስንት ልጆች ከ ሁለተኛ ክፍል እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ እንደሆን ለማወቅ: ማስገቢያውን ያጥፉ የ >600 በ ክፍል D14 እና ያስገቡ 2 በ ክፍል B14 በ ክፍል ስር: እና ያስገቡ >7 በ ክፍል C14 በ ቀኝ በኩል: ውጤቱ 2 ነው: ህጻናቱ ከ ሁለተኛ ክፍል እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ የሆነው: ሁለቱም መመዘኛ በ ተመሳሳይ ረድፎች ውስጥ ናቸው: የ ተገናኙት በ እና ነው

ዳታ ማግኛ

ዳታ ማግኛ ይመልሳል ይዞታዎችን የሚመሳከረውን ክፍል ከ ዳታቤዝ ውስጥ የሚመሳሰለውን ከ ተወሰነው መፈለጊያ መመዘኛ ጋር ስህተት ቢፈጠር: ተግባሩ ይመልሳል አንዱን #ዋጋ! ረድፍ አልተገኘም ወይንም ስህተት 502 ከ አንድ በላይ ክፍል ተገኝቷል

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

ዳታ ማግኛ(ዳታቤዝ: ዳታቤዝ ሜዳ: መፈለጊያ መመዘኛ)

ለ ዳታቤዝ ሜዳ ደንብ እርስዎ ለሚያስገቡት እንደ ማመሳከሪያ በ ራስጌ ክፍል ወይንም ቁጥር ለ መወሰን አምዱን ከ ዳታቤዝ ቦታ ውስጥ: በ መጀመሪያ በ 1. ለማመሳከር አምድ በ ትክክል አምድ ራስጌ ስም: የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት በ ራስጌው ስም ዙሪያ ያስገቡ

ለምሳሌ

በ ላይኛው ምሳሌ: (እባክዎን ወደ ላይ ይሸብልሉ) እኛ ማወቅ እንፈልጋለን ልጁ ስንተኛ ክፍል እንደሆነ: ስሙ የገባው በ ክፍል A14. መቀመሪያ የገባው በ B16 እና በ ትንሹ ይለያል ከ ያለፉት ምሳሌዎች ምክንያቱም አንድ አምድ ብቻ (አንድ ዳታቤዝ ሜዳ) ማስገባት ይቻላል ለ ዳታቤዝ ሜዳ የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ:

=ዳታ ማግኛ(A1:E10;"ውጤት";A13:E14)

ስም ያስገቡ Frank በ A14, እና ውጤቱ ይታያል 2. Frank ሁለተኛ ክፍል ነው: ያስገቡ "እድሜ" ከ "ክፍል" ይልቅ እና ለ እርስዎ ይታያል የ Frank's እድሜ

ወይንም ዋጋ ያስገቡ 11 በ ክፍል C14 ብቻ: እና ያጥፉ ሌላው ማስገቢያ በዚህ ረድፍ ውስጥ: መቀመሪያ ማረሚያ በ B16 እንደሚከተለው:

=ዳታ ማግኛ(A1:E10;"ስም";A13:E14)

ከ ክፍል ይልቅ: ስም ይጠየቃል: መልሱ ወዲያውኑ ይታያል: Daniel ብቻ ነው እድሜው 11 የ ሆነ ልጅ