ተግባሮች በ ምድብ

ይህ ክፍል የሚገልጸው የ ተግባሮች ማስኬጃ ጊዜ ነው በ LibreOffice ሰንጠረዥ: የ ተለያዩ ተግባሮች በ ምድቦች ውስጥ ተከፋፍለዋል በ ተግባሮች አዋቂ

ዳታቤዝ

ይህ ክፍል የያዘው ተግባሮች የ ተደራጁበት ዳታ ለ አንድ መዝገብ እንደ አንድ ረድፍ ዳታ ነው

ቀን & ሰአት

እነዚህ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች የሚጠቅሙት ቀኖች እና ሰአቶች ለ ማስገቢያ እና ለ ማረሚያ ነው

ገንዘብ

ይህ ምድብ የያዘው ሂሳብ የ ገንዘብ ተግባሮች ነው ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

መረጃ

ይህ ምድብ የያዘው የ ተግባሮች መረጃ

ሎጂካል

ይህ ምድብ የያዘው የ ሎጂካል ተግባሮች

ሂሳብ

ይህ ምድብ የያዘው የ ሂሳብ ተግባሮች ለ ሰንጠረዥ ነው

ማዘጋጃ

ይህ ምድብ የያዘው የ ተግባሮች ማዘጋጃ ነው

ስታትስቲክስ

ይህ ምድብ የያዘው የ ስታትስቲክስ ተግባሮች

ሰንጠረዥ

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች ከ ምሳሌዎች ጋር ነው

ጽሁፍ

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ጽሁፍ ተግባሮች ነው

ተጨ-ማሪ

ዝግጁ ለሆኑ ተጨ-ማሪ ተግባሮች የሚቀጥለው መግለጫ እና ዝርዝር ነው