የ ተግባር አዋቂ

መክፈቻ የ ተግባር አዋቂ እርስዎን ይረዳዎታል መቀመሪያ ለ መፍጠር አዋቂውን ከማስጀመርዎት በፊት: ይምረጡ ክፍል ወይንም የ ክፍል መጠኖች ከ አሁኑ ወረቀት ውስጥ: መቀመሪያው የሚገባበትን ቦታ ለ መወሰን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Function.

+F2

መቀመሪያ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

የተግባር አዋቂ


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማውረድ ይችላሉ ODFF (OpenDocument Format Formula) መግለጫ ከ OASIS web site.


ተግባር አዋቂ ሁለት tabs አለው: ተግባሮች የሚጠቅሙት መቀመሪያ ለ መፍጠር ነው: እና አካል የሚጠቅመው የ መቀመሪያ ግንባታ ለ መመርመር ነው

የ ተግባር Tab

መፈለጊያ

የ ተግባር ስም አካል መፈለጊያ

ምድብ

የ ሁሉንም ምድቦች ዝርዝር የ ተለያዩ ተግባሮች የሚመደቡበት: ይምረጡ ምድብ ለ መመልከት ተገቢውን ተግባር ከ ታች በኩል በ ዝርዝር ሜዳ ውስጥ ይምረጡ "ሁሉንም" ሁሉንም ተግባሮች ለ መመልከት በ ፊደል ቅደም ተከተል መሰረት: ያለ ምድብ: "መጨረሻ የ ተጠቀሙት" እርስዎ በ ቅርብ ጊዜ የ ተጠቀሙባቸው ተግባሮች ዝርዝር ናቸው

እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ሁሉንም የ ምድቦች ዝርዝር እና ተግባሮች

ተግባር

በ ተመረጠው ምድብ ውስጥ ያለውን ተግባሮች ማሳያ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ተግባር ለ መምረጥ አንድ ጊዜ-ይጫኑ አጭር የ ተግባር መግለጫ ለ መመልከት

ማዘጋጃ

የ ተመረጠው ተግባር ገብቶ እንደሆን መወሰኛ ወደ ተመረጠው የ ክፍል መጠን ውስጥ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ የ መቀመሪያ ማዘጋጃ በ በርካታ ክፍሎች ላይ ይሰራል: እያንዳንዱ ክፍል የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ይዟል: እንደ ኮፒ አይደለም እንደ መደበኛ መቀመሪያ የሚካፈሉት በ ሁሉም matrix ክፍሎች ውስጥ

መለያ ምርጫ ተመሳሳይ ነውከ +Shift+Enter ትእዛዝ ጋር: የሚጠቅመው መቀመሪያ ለማስገባት እና ለማረጋገጥ ነው በ ወረቀት ውስጥ: መቀመሪያ የሚገባው እንደ የ matrix መቀመሪያ ነው በ ሁለት ብሬስ ውስጥ { }:

የ ማስታወሻ ምልክት

ከፍተኛው መጠን ማዘጋጃ መጠን ለ 128 በ 128 ክፍሎች ነው


የ ክርክር ማስገቢያ ሜዳዎች

እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተግባር ላይ: የ ማስገቢያ ሜዳ(ዎች) ክርክር ይታያል በ ቀኝ ንግግር በኩል: የ ክፍል ማመሳከሪያ እንደ ክርክር ለ መምረጥ: ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ በ ቀጥታ: ወይንም ይጎትቱ ወደሚፈለገው መጠን በ ወረቀቱ ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: እርስዎ እንዲሁም የ ቁጥር ዋጋ እና ሌሎች ዋጋዎች ወይንም ማመሳከሪያዎች በ ቀጥታ ወደ ተመሳሳይ ሜዳዎች በ ንግግር ውስጥ ማስገባት ይችላሉ: እርስዎ በሚጠቀሙ ጊዜ ቀን ማስገቢያ እርስዎ እርግጠኛ ይሁኑ ትክክለኛውን አቀራረብ መጠቀምዎትን: ይጫኑ እሺ ውጤቱን ለማስገባት ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

ይጫኑ የ ማሳነሻ ምልክት ንግግሩን ለማሳነስ ከ ማስገቢያው ሜዳ እኩል ለማድረግ: ከዛ በኋላ ቀላል ይሆናል ምልክት ለማድረግ የሚፈለገውን ማመሳከሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ:ምልክቱ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ማሳደጊያ ምልክት: ይጫኑ እንደ ነበር ለመመለስ ንግግሩን ወደ ዋናው መጠን

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ

የ ተግባር ውጤት

በ ተግባር ውስጥ እርስዎ ክርክሮች ሲያስገቡ ወዲያውኑ: ውጤቱ ይሰላል: ይህ ቅድመ እይታ ለ እርስዎ የሚያሳየው ስሌቱን መፈጸም ይቻል እንደሆን ነው በ ተሰጠው ክርክር ውስጥ: ክርክሩ ስህተት የሚፈጥር ከሆነ: ተመሳሳይ የ ስህተት ኮድ ይታያል

የሚፈለጉት ክርክሮች ይታያሉ በ ስም ደምቀው

f(x) (እንደ ተመረጠው ተግባር ይለያያል)

እርስዎን የሚያስችለው ዝቅተኛ ደረጃ ጋር መድረስ ነው የ ተግባር አዋቂ ሌላ ተግባር ለማቀፍ በ ተግባር ውስጥ: ከ ዋጋ ወይንም ማመሳከሪያ ይልቅ

ክርክር/ደንብ/ክፍል ማመሳከሪያ (እንደ ተመረጠው ተግባር ይለያያል)

የሚታዩ የ ጽሁፍ ሜዳዎች ቁጥር እንደ ተግባሩ ይለያያል: ክርክሮች በ ቀጥታ ያስገቡ ወደ ክርክሮች ሜዳ ውስጥ ወይንም በ መጫን የ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ

ውጤት

የ ስሌቱን ውጤት ወይንም የ ስህተት መልእክት ማሳያ

መቀመሪያ

የ ተፈጠረውን መቀመሪያ ማሳያ: ይጻፉ የ እርስዎን ማስገቢያዎች በ ቀጥታ: ወይንም አዋቂውን በ መጠቀም መቀመሪያ ይፍጠሩ

ወደ ኋላ

ትኩረቱን ወደ መቀመሪያ አካላቶች ይመልሳል: ይህን ሲያደርግ ምልክት ያደርግባቸዋል

የ ምክር ምልክት

ከ ውስብስብ መቀመሪያ ውስጥ ነጠላ ተግባር ለ መምረጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተግባሩ ላይ ከ መቀመሪያው መስኮት ውስጥ


የሚቀጥለው

የ መቀመሪያ አካሎችን በ መቀመሪያ መስኮት ውስጥ ወደ ፊት ማንቀሳቀሻ ይህን ቁልፍ መጠቀም ይችላሉ ተግባሮችን ለ መመደብ በ መቀመሪያ ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ ተግባር እና ይጫኑ ይቀጥሉ ቁልፍ ምርጫው ይታያል በ መቀመሪያ መስኮት ውስጥ

የ ምክር ምልክት

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ተግባር ላይ በ ተግባር መስኮት ውስጥ ለማስተላለፍ ወደ መቀመሪያ መስኮት


እሺ

መጨረሻ የ ተግባር አዋቂ እና መቀመሪያ ያስተላልፋል ወደ ተመረጠው ክፍል ውስጥ

መሰረዣ

መቀመሪያው ሳይፈጸም ንግግሩን መዝጊያ

የ መገንቢያ tab

በዚህ ገጽ ላይ: እርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ተግባሮች አካል

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ካስጀመሩ የ ተግባር አዋቂ የ አይጥ መጠቆሚያው በ ክፍል ውስጥ ካለ ቀደም ብሎ ተግባር በያዘ ውስጥ: የ አካል tab ይከፈታል እና ያሳያል የ አሁኑን የ መቀመሪያ አወቃቀር


አካል

የ አሁኑን ተግባር አቀራረብ ቅደም ተከተል ማሳያ እርስዎ ማሳየት ወይንም መደበቅ ይችላሉ ክርክሮች በ መጫን የ መደመሪያ ወይንም መቀነሻ ምልክት ከ ፊት ለ ፊት ያለውን

የ ማስታወሻ ምልክት

ሰማያዊ ነጥቦች የሚያሳዩት በ ትክክል የ ገቡ ክርክሮችን ነው: ቀይ ነጥቦች የሚያሳዩት ትክክል ያልሆነ ዳታ አይነቶችን ነው: ለምሳሌ: ድምር ተግባር ከሆነ እና አንድ ክርክር ከ ገባ እንደ ጽሁፍ: ይህ ይደምቃል በ ቀይ እንደ ድምር ብቻ ቁጥሮች ማስገቢያ ብቻ