የ ገጽ መጨረሻ ቅድመ መመልከቻ
የ ገጽ መጨረሻ እና የ ማተሚያ መጠን በ ወረቀት ውስጥ ማሳያ ይምረጡ ይህን ዘዴ ለማጥፋት
የ አገባብ ዝርዝር ለ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ የያዘው ተግባር ለ ገጽ መጨረሻ ማረሚያ ነው: የሚቀጥሉትን ምርጫም ያካትታል:
የ ገጽ መጨረሻ ማጥፊያ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም በ እጅ የ ገቡ መጨረሻዎች ማጥፊያ
የ ህትመት መጠን መጨመሪያ
የ ተመረጡትን ክፍሎች ወደ ማተሚያ መጠኖች መጨመሪያ