ወረቀት ማጥፊያ

የ አሁኑን ወረቀት ማጥፊያ ማረጋገጫ ከ ተጠየቀ በኋላ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Delete Sheet.

Open context menu for a sheet tab.


የ ማስታወሻ ምልክት

ወረቀት ማጥፋት አይችሉም የ ማረሚያ - ለውጦችን መከታተያ - መመዝገቢያ በሚሰራ ጊዜ


አዎ

የ አሁኑን ወረቀት ማጥፊያ

አይ

ንግግር መሰረዣ: ምንም ማጥፋት አልተፈጸመም