በ ግራ

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት አምዶች: በ ሩቅ ቀኝ የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Fill Cells - Left.


የ ተመረጠው መጠን አንድ ብቻ ረድፍ ካለው: በ ሩቅ ቀኝ በኩል ያለው ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋሉ ወደ ተመረጡት ክፍሎች መጠን: በርካታ ረድፎች ከ ተመረጡ: በ ሩቅ ቀኝ በኩል ያለው ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋል ወደ ተመረጡት ክፍሎች በ ግራ በኩል ላሉት