LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት ረድፎች: በ ታችኛው የ ክፍል ይዞታዎች መጠን
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Sheet - Fill Cells - Up.
የ ተመረጠው መጠን አንድ ብቻ አምድ ካለው: ከ ታች በኩል ያለው ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋሉ ወደ ተመረጡት ክፍሎች: በርካታ አምዶች ከ ተመረጡ: ከ ታች በኩል ያለው ክፍል ይዞታዎች ኮፒ ይደረጋል ወደ ተመረጡት ክፍሎች ከ ላይ በኩል ላሉት