መሙያ

ራሱ በራሱ ክፍሎችን በ ይዞታዎች መሙያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Sheet - Fill Cells.


የ ማስታወሻ ምልክት

የ LibreOffice ሰንጠረዥ ዝርዝር ተጨማሪ ምርጫዎች አሉት ክፍሎችን ለመሙያ


ከ ታች

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት ረድፎች: በ ላይኛው የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

በ ቀኝ

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት አምዶች: በ ሩቅ ግራ የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

ከ ላይ

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት ረድፎች: በ ታችኛው የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

በ ግራ

የ ተመረጠውን መጠን መሙያ ቢያንስ በ ሁለት አምዶች: በ ሩቅ ቀኝ የ ክፍል ይዞታዎች መጠን

ወረቀት

ወረቀቶች ለ ማስተላለፊያ ምርጫ መወሰኛ ወይንም የ ተወሰነ ወረቀት መጠን ወደ ተመሳሳይ ክፍል በ ሌላ በ ተመረጠ ወረቀት ውስጥ

ተከታታይ

ራሱ በራሱ ተከታታይ በ ምርጫ በዚህ ንግግር ውስጥ ያመነጫል: አቅጣጫ: ጭማሪ: የ ሰአት መለኪያ እና የ ተከታታይ አይነቶች ይወስናል

ዝርዝር ይዞታዎችን በመጠቀም ክፍሎችን መሙያ: