ራስጌ/ግርጌ

ለ ገጽ ዘዴ የ ራስጌ ወይንም ግርጌ አቀራረብ መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Headers and Footers - Header and Footer tabs.


በ ግራ ቦታ

በ ራስጌ ወይንም በ ግርጌ በ ግራ በኩል እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

መሀከል ቦታ

በ ራስጌ ወይንም በ ግርጌ መሀከል ቦታ ላይ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

በ ቀኝ ቦታ

በ ራስጌ ወይንም በ ቀኝ በኩል እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ

ራስጌ/ግርጌ

በቅድሚያ የተወሰነ ራስጌ ወይንም ግርጌ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ

የ ጽሁፍ ባህሪዎች

ለ አዲስ ወይንም ለተመረጠው ጽሁፍ አቀራረብ መመደቢያ ንግግር መክፈቻ ጽሁፍ ባህሪዎች ንግግር የ tab ገጾች ይዟል ፊደል , የ ፊደል ውጤቶች እና የ ፊደል ቦታ

ምልክት

የ ጽሁፍ ባህሪዎች

የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም ቦታ ያዢ ማስገቢያ በ ተመረጠው ቦታ ይጫኑ አርእስት ለማስገባት: በ ረጅም-ይጫኑ ለ መምረጥ አንዱን አርእስት: የ ፋይል ስም ወይንም መንገድ/የ ፋይል ስም ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: አርእስት ከልተመደበ (ይመልከቱ ፋይል - ባህሪዎች ) የ ፋይል ስም ይገባል

ምልክት

የ ፋይሉ ስም

የ ወረቀት ስም

ማስገቢያ ቦታ ያዢ በ ተመረጠው ራስጌ/ግርጌ ቦታ: በኋላ ይቀየራል በ ዋናው ሰነድ ወረቀት ስም በ ራስጌ/ግርጌ

ምልክት

የ ወረቀት ስም

ገጽ

ማስገቢያ ቦታ ያዢ በ ተመረጠው ራስጌ/ግርጌ ቦታ: በኋላ ይቀየራል በ ቁጥር መስጫ ይህ በ ሰነዱ ላይ ተከታታይ ቁጥር መስጠት ይችላል

ምልክት

ገጽ

ገጾች

ማስገቢያ ቦታ ያዢ በ ተመረጠው ራስጌ/ግርጌ ቦታ: በኋላ ይቀየራል በ ጠቅላላ የ ገጾች ቁጥር መስጫ በ ሰነዱ ውስጥ

ምልክት

ገጾች

ቀን

ማስገቢያ ቦታ ያዢ በ ተመረጠው ራስጌ/ግርጌ ቦታ: በኋላ ይቀየራል በ አሁኑ ቀን በ እየንዳንዱ ሰነድ ውስጥ ይደገማል በ ራስጌ/ግርጌ ቦታ

ምልክት

ቀን

ሰአት

Iማስገቢያ ቦታ ያዢ በ ተመረጠው ራስጌ/ግርጌ ቦታ: በኋላ ይቀየራል በ አሁኑ ሰአት በ እየንዳንዱ ሰነድ ውስጥ ይደገማል በ ራስጌ/ግርጌ ቦታ

ምልክት

ሰአት