ራስጌዎች & ግርጌዎች

ራስጌዎችን እና ግርጌዎችን መግለጽ እና ማቅረብ ያስችሎታል

ራስጌ/ግርጌ ንግግር የያዘው የ tabs መግለጫ ለ ራስጌ እና ግርጌ ነው: የ መለያ tabs ይኖራል ለ ግራ እና ቀኝ ራስጌ እና ግርጌ ከ ተመሳሳይ ይዞታ ራስጌ/ግርጌ ምርጫ ምልክት ካልተደረገበት ከ ገጽ ዘዴ ንግግር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Insert - Headers and Footers.


ራስጌ/ግርጌ

ለ ገጽ ዘዴ የ ራስጌ ወይንም ግርጌ አቀራረብ መግለጫ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.