የ ክብ ተግባር [VBA]

የ ማጠጋጊያ ተግባር የሚመልሰው ቁጥር በ ተወሰነው ቁጥር አሀዝ የ ተጠጋጋውን ቁጥር ነው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

Round( expression as Double [,numdecimalplaces as Integer] ) 

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መግለጫ: ለሚጠጋጋው የ ቁጥር መግለጫ ያስፈልጋል

የ ዴሲማል ቁጥር ቦታ: ከ ዴሲማል በኋላ በ ቀኝ በኩል ምን ያህል ቦታ የሚጠጋጋው እንደሚካተት መወሰኛ: ነባር 0 ነው

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub Example_Round

 Dim r 

 r = Pi

 print r ' 3,14159265358979

 print Round(r, 5) ' 3,14159

 r = exp(1)

 print r ' 2,71828182845904

 print Round(r) ' 3

End Sub