Input Function [VBA]

Returns the open stream of an Input or Binary file (String).

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

Input( Number as Integer, [# ] FileNumber as Integer)

ዋጋ ይመልሳል:

String

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ያስፈልጋል የ ተወሰነ ቁጥር ባህሪ ይመልሳል

#: በ ምርጫ

የ ፋይል ቁጥር: ማንኛውም ዋጋ ያለው የ ፋይል ቁጥር ያስፈልጋል

የ ስህተት ኮዶች:

6 መጠኑን አልፏል

52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር

62 የ ማንበቢያ ጊዜው አልፏል ለ EOF

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub Example_Input

 Dim MyData

 Open "MyDataFile.txt" For Input As #1

 Do While Not EOF(1)

  MyData = Input(1, #1)

  Print MyData

 Loop

 Close #1

End Sub