WeekdayName Function [VBA]

የ ስራ ቀን ስም ተግባር የሚመልሰው የ ስራ ቀን ስም ነው ለ ተወሰነው ቀን በ ሳምንት ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

WeekdayName(Weekday as Integer [,Abbreviate as Boolean [,FirstDayofWeek as Integer]])

ዋጋ ይመልሳል:

String

ደንቦች:

የ ስራ ቀን: ዋጋ ከ 1 እስከ 7, ነው: ከ ሰኞ እስከ እሑድ ድረስ: የ ስራ ቀን ስም መሰላት አለበት

Abbreviate: Optional. A Boolean value that indicates if the weekday name is to be abbreviated.

የ ሳምንቱ መጀመሪያ ቀን: በ ምርጫ የሚወሰነው የ ሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ነው

የ ሳምንቱ መጀመሪያ ቀን:

የ ተሰየመ የማያቋርጥ

ዋጋ

መግለጫ

vbUseSystemDayOfWeek

0

Use National Language Support (NLS) API setting

vbSun­day

1

እሑድ (ነባር)

vbMonday

2

ሰኞ

vbTuesday

3

ማክሰኞ

vbWednesday

4

ረቡዕ

vbThursday

5

ሐሙስ

vbFriday

6

አርብ

vbSaturday

7

ቅዳሜ


የ ስህተት ኮዶች:

ምንም

ለምሳሌ:

REM  *****  BASIC  *****

Option VBASupport 1

Sub Example_WeekdayName

 Dim tgf as Integer

 tgf = 6

 print tdf &" "& WeekdayName(tgf,False,vbSunday)

End Sub