SLN Function [VBA]

ቀጥተኛ-መስመር ዋጋው የሚቀንስበትን ለ ንብረቱ ይመልሳል ለ አንድ ጊዜ: ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበት መደበኛ ነው ለሚቀንስበት ጊዜ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

SLN (Cost as Double, Salvage as Double, Life as Double)

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው

እርጅና የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ

ሕይወት ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ ነው: ለ መወሰን የ ጊዜ ቁጥር ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበትን

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleSLN

REM Calculate the yearly depreciation of an asset that cost $10,000 at

REM the start of year 1, and has a salvage value of $1,000 after 5 years.

Dim y_dep As Double

y_dep = SLN( 10000, 1000, 6 )

print y_dep ' returns 1500.

End Sub