Rate Function [VBA]

የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት ውጤቶች ከ ተከታታይ መደበኛ ክፍያዎች

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

Rate( NPer as Double, Pmt as Double, PV as Double [FV as Variant], [Due as Variant], [Guess as Variant] )

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው

የ አሁኑ ዋጋ ነው የ አሁኑ ዋጋ ነው ለ ብድሩ / ኢንቬስትመንት

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ብድር የ ወደፊት ዋጋ ነው / ኢንቬስትመንት

የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

0 - የ መክፈያ ጊዜ: የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:

1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያው ነው:

ግምት (በ ምርጫ) የሚወስነው የ ግምት ዋጋ ነው ለ ወለድ በ ተደጋጋሚ ማስሊያ ውስጥ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleRate

' ማስሊያ የ ወለድ መጠን የሚያስፈልገውን ለ እዳው ክፍያ ከ $100,000 በላይ

' 6 አመቶች: በ ክፍያዎች በ $1,500, ክፍያው ጊዜው የሚያልፈው በ ወሩ መጨረሻ ነው

 Dim mRate As Double

 mRate = Rate( 72, -1500, 100000 )

 print mRate' mRate is calculated to be 0.00213778025343334

End sub