PV Function [VBA]

የ አሁኑን ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት ውጤቶች ከ ተከታታይ መደበኛ ክፍያዎች

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

Pmt( Rate as Double, NPer as Double, Pmt as Double, [FV as Variant], [Due as Variant] )

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ውስጥ

የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት

Pmt is the regular payment made per period.

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ብድር ወይንም የ / ኢንቬስትመንት የ ወደፊት ዋጋ ነው

የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

0 - የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:

1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያው ነው:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExamplePV

' የ አሁኑን ዋጋ ማስሊያ ለ አመት ክፍያ $1,000 በ ወር ለሚያስገኝ በ 6 አመቶች ውስጥ

' ወለድ 10% ነው በ አመት ውስጥ እና ክፍያው የሚፈጸመው በ ወሩ መጨረሻ ላይ ነው

Dim pv1 As Double

pv1 = PV( 0.1/12, 72, -1000 )

print pv1 ' pv1 is calculated to be 53978,6654781073.

End Sub