NPV Function [VBA]

የ ኢንቬስትመንት ንጹህ ትርፍ ለ አሁኑ ዋጋ ያሰላል: በ ተሰጠው የ ቅናሽ መጠን መሰረት: እና ተከታታይ ተቀማጭ እና ወጪ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

NPV (Rate as Double, Values() as Double)

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መጠን የ ቅናሽ መጠን ለ ጊዜ

ዋጋዎች() ተቀማጭ የሚወክል ማዘጋጃ ነው (አዎንታዊ ዋጋዎች) ወይንም ወጪ (አሉታዊ ዋጋዎች)

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleNPV

 Dim r As Double

 Dim pValues(5) as Double

 pValues(0) = 100

 pValues(1) = 100

 pValues(2) = 100

 pValues(3) = -300

 pValues(4) = 100

 pValues(5) = 100

 r = 0.06

 p = NPV( r, pValues)

 Print p ' returns 174,894967305331

End Sub