NPer Function [VBA]

ለ ኢንቬስትመንት ወይንም ለ ብድሩ የ ጊዜ መጠን ቁጥር ማስሊያ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

NPer (Rate as Double, Pmt as Double, PV as Double, [FV as Variant], [Due as Variant])

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ውስጥ

ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው

የ አሁን ዋጋ የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት

የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ብድር ወይንም የ / ኢንቬስትመንት የ ወደፊት ዋጋ ነው

የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ

0 - የ መክፈያ ጊዜ: የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:

1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያው ነው:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleNPer

 Dim period As Double

 period = NPer( 0.06, 153.75, 2600)

 የ ማተሚያ ጊዜ ' ይመልሳል -12,02. የ መክፈያውን ጊዜ ይሸፍናል 12.02 ጊዜዎችን:

End Sub