MIRR Function [VBA]

ይህ የሚያሰላው የ ተሻሻለውን የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ይመልሳል ለ ተከታታይ ኢንቬስትመንት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

MIRR(Values() as Double, Investment as Double, ReinvestRate as Double)

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

ዋጋዎች(): የ ውስጥ መጠን ማስሊያ ለ ካፒታል: ዋጋዎች የሚወክሉት የ ገንዘብ ፍሰት ዋጋዎች ነው በ መደበኛ ክፍተት ውስጥ: ቢያንስ አንዱ ዋጋ አሉታዊ መሆን አለበት (ክፍያዎች) እና ቢያንስ አንዱ ዋጋ አዎንታዊ መሆን አለበት (ገቢ)

ኢንቬስትመንት የ ወለድ መጠን ነው ለ ኢንቬስትመንት (የ አሉታዊ ዋጋዎች ማዘጋጃ)

የ እንደገና ኢንቬስትመንት መጠን: የ ወለድ መጠን ለ ኢንቬስትመንት (አዎንታዊ ዋጋ ለ ማዘጋጃ)

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleMIRR

 Dim cashFlow(0 to 3) As Double

 cashFlow(0) = -5

 cashFlow(1) = 10

 cashFlow(2) = 15

 cashFlow(3) = 8

 mirrValue = MIRR(cashFlow,0.5,0.1) * 100

 የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ዋጋ ይመልሳል 94.16 የ ውስጥ መጠን የሚመለሰው በ ገንዘብ ፍሰት ውስጥ

End Sub