IRR Function [VBA]

የ ውስጥ መጠን ማስሊያ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:

IRR(Values() as Double , [Guess as Variant])

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

ዋጋዎች(): የ ውስጥ መጠን ማስሊያ ለ ካፒታል ዋጋዎች የሚወክሉት የ ገንዘብ-ፍሰት ዋጋዎች በ መደበኛ ክፍተት: ቢያንስ አንዱ ዋጋ አሉታዊ መሆን አለበት (ክፍያዎች) እና ቢያንስ አንዱ ዋጋ አዎንታዊ መሆን አለበት (ገቢ)

ግምት የ መጀመሪያው ግምት ለ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ምን እንደሚሆን

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

REM ***** BASIC *****

Option VBASupport 1

Sub ExampleIRR

 Dim cashFlow(0 to 3) As Double

 cashFlow(0) = -10000

 cashFlow(1) = 3500

 cashFlow(2) = 7600

 cashFlow(3) = 1000

 irrValue = IRR(cashFlow) * 100

 የ ውስጥ መጠን ለ ተከታታይ ገንዘብ ዋጋ ይመልሳል 11.3321028236252 የ ውስጥ መጠን የሚመለሰው በ ገንዘብ ፍሰት ውስጥ

End Sub