እቃ መፍጠሪያ ተግባር
መፍጠሪያ የ UNO object. በ Windows, መፍጠር ይቻላል የ OLE እቃዎች
ይህ ዘዴ ይፈጥራል ለ አይነት እንደ ደንብ ያለፈውን
አገባብ:
oእቃ = እቃ መፍጠሪያ( አይነት )
ለምሳሌ:
Type address
Name1 As String
City As String
End Type
Sub main
myaddress = CreateObject("address")
MsgBox IsObject(myaddress)
End Sub