ThisComponent Statement

መድረሻ ወደ ንቁ አካላት ስለዚህ ባህሪዎቹ ማንበብ እና ማሰናዳት ይችላል: ይህ አካል የሚጠቅመው ከ Basic ሰነድ ውስጥ ነው: የሚወክለው የ Basic ሰነድ በሚገኝበት: የ እቃ አይነት በዚህ አካላት ውስጥ መሰረት ያደረገው የ ሰነድ አይነት:

አገባብ:

ThisComponent

ለምሳሌ:

Sub Main

' ማሻሻያ የ "ሰንጠረዥ ይዞታዎች" በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

Dim allindexes, index As Object

    allindexes = ThisComponent.getDocumentIndexes()

    index = allindexes.getByName("Table of Contents1")

    ' use the default name for Table of Contents and a 1

    index.update()

End Sub