CreateUnoListener Function

የ አድማጭ ሁኔታ መፍጠሪያ

በርካታ የ Uno interfaces እርስዎን የ አድማጮችን ገጽታ መመዝገብ ያስችሎታል: ይህ እርስዎን የሚያስችለው መስማት ነው የ ተወሰነሁኔታ እና ተገቢውን የ ማድመጫ ዘዴ ለ መጥራት ነው: የ CreateUnoListener ተግባር ይጠብቃል የ ተጠራውን ገጽታዎች እና ገጽታውን እና እቃ ያሳልፋል ገጽታዎቹ የሚደግፉትን: ይህ እቃ ከዛ ያልፋል ወደ ዘዴ ለ መመዝገብ አድማጮችን

አገባብ:

oListener = CreateUnoListener( Prefixname, ListenerInterfaceName )

ለምሳሌ:

የሚቀጥለው ምሳሌ መሰረት ያደረገው የ Basic መጻህፍት ቤት እቃ ነው

Dim oListener

oListener = CreateUnoListener( "ContListener_","com.sun.star.container.XContainerListener" )

ለ መፍጠር የ Uno አድማጭ ዘዴ ሁለት ደንቦች ይፈልጋል: የ መጀመሪያው መነሻዎች ነው እና ከ ታች በኩል ይገለጻል: ሁለተኛው ደንብ ሙሉ የ አድማጭ ስም ገጽታ የሚያሟላ ነው እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን

አድማጭ መጨመር አለበት ለ አሰራጩ እቃ: ይህን መፈጸም የሚቻለው ተገቢውን ዘዴ በ መጥራት ነው አድማጭ ለ መጨመር: እነዚህ ዘዴዎች ሁል ጊዜ ድግግሞሽ ይከተላሉ "addFooListener": ይህ "Foo" የ አድማጭ ገጽታ አይነት ነው: ያለ 'X'. በዚህ ምሳሌ ውስጥ: የ addContainerListener ዘዴ ይጠራል ለ መመዝገብ የ XContainerListener:

Dim oLib

oLib = BasicLibraries.Library1 ' Library1 must exist!

oLib.addContainerListener( oListener ) ' Register the listener

አድማጩ አሁን ተመዝግቧል: ሁኔታዎች በሚፈጠሩ ጊዜ: ተመሳሳይ አድማጮች ይጠራሉ ተገቢውን ዘዴ ከ com.sun.star.container.XContainerListener Interface.

መነሻ የ ተመዘገቡ አድማጮችን ይጠራል ከ Basic-subroutines ውስጥ: የ Basic ማስኬጃ-ጊዜ ስርአት የሚፈልገው የ Basic-subroutines ወይንም ተግባሮች ነው የ ተሰየሙ "PrefixListenerMethode" እና ይጠራቸዋል በሚገኙ ጊዜ: ያለ በለዚያ የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት ይፈጠራል

በዚህ ምሳሌ ውስጥ የ አድማጭ-ገጽታ የሚጠቀመው የሚቀጥሉትን ዘዴዎች ነው:

በዚህ ምሳሌ ውስጥ የ መነሻዎች ለ ContListener_. የሚቀጥሉት ንዑስ አሰራሮች መፈጸም አለባቸው በ Basic:

የ ሁኔታ አካል አይነት የያዘ መረጃ ስለ ሁኔታ መኖር ለ ሁሉም አድማጮች አይነት: የ አድማጮች ዘዴ በሚጠራ ጊዜ: ወዲያውኑ ይህ ሁኔታ ያልፋል ወደ ዘዴው በ እንደ ደንብ: የ Basic አድማጮች ዘዴ እንዲሁም እነዚህን ሁኔታ መጥራት ይችላል: የገቢው ደንብ ካለፈ በ ንዑስ መግለጫ ውስጥ: ለምሳሌ:

Sub ContListener_disposing( oEvent )

    MsgBox "disposing"

    MsgBox oEvent.Dbg_Properties

End Sub

 

Sub ContListener_elementInserted( oEvent )

    MsgBox "elementInserted"

    MsgBox oEvent.Dbg_Properties

End Sub

 

Sub ContListener_elementRemoved( oEvent )

    MsgBox "elementRemoved"

    MsgBox oEvent.Dbg_Properties

End Sub

 

Sub ContListener_elementReplaced( oEvent )

    MsgBox "elementReplaced"

    MsgBox oEvent.Dbg_Properties

End Sub

You do not need to include the parameter of an event object if the object is not used:

' አነስተኛ መፈጸሚያ ለ ንዑስ ማስወገጃ

Sub ContListener_disposing

End Sub

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ አድማጭ ዘዴ እንዲኖረው ያስፈልጋል ሁል ጊዜ መፈጸሚያ ለ ማስወገድ የ Basic ማስኬጃ-ጊዜ ስህተቶች