የ አለም አቀፍ ክልል

Basic ኮድ ምንጭ እና ንግግሮች የሚደራጁት በ መጻህፍት ቤት ስርአት ውስጥ ነው

በ Basic ውስጥ:

በ ንግግሮች ውስጥ:

ሁለቱም የ መጻህፍት ቤት ማጠራቀሚያዎች አሉ በ መተግበሪያ ደረጃ እና በ እያንዳንዱ ሰነድ ውስጥ: በ Basic ሰነድ ውስጥ: የ ሰነዶች መጻህፍት ቤት ማጠራቀሚያዎች ራሱ በራሱ ይጠራል: እርስዎ መጥራት ከ ፈለጉ አለም አቀፍ የ መጻህፍት ቤት ማጠራቀሚያዎች ከ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ ቁልፍ ቃል አለም አቀፍ ክልል

አገባብ:

GlobalScope

ለምሳሌ:

ለምሳሌ በ Basic ሰነድ ውስጥ

' calling Dialog1 in the document library Standard

oDlgDesc = DialogLibraries.Standard.Dialog1

' calling Dialog2 in the application library Library1

oDlgDesc = GlobalScope.DialogLibraries.Library1.Dialog2