CreateUnoDialog Function

Creates a Basic Uno object that represents a Uno dialog control during Basic runtime.

ንግግሮች የሚገለጹት በ ንግግር መጻህፍት ቤት ነው: ንግግር ለማሳየት "በ ቀጥታ" ንግግር መፈጠር አለበት ከ መጻህፍት ቤት ውስጥ

ይህን ይመልከቱ ምሳሌዎች

አገባብ:

CreateUnoDialog( oDlgDesc )

ለምሳሌ:

' ያግኙ የ ንግግር መግለጫ ከ ንግግር መጻህፍት ቤት ውስጥ

oDlgDesc = DialogLibraries.Standard.Dialog1

' ማመንጫ "በ ቀጥታ" ንግግር

oDlgControl = CreateUnoDialog( oDlgDesc )

' ማሳያ "በ ቀጥታ" ንግግር

oDlgControl.execute