Environ Function

ይመልሳል ዋጋ ለ የ አካባቢ ተለዋዋጭ እንደ ሀረግ: የ አካባቢ ተለዋዋጭ ጥገኞች ናቸው እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት

አገባብ:

የ መስሪያ ስርአት ተለዋዋጭ (አካባቢ እንደ ሀረግ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

አካባቢ: የ አካባቢ ተለዋዋጭ እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉት ዋጋ ለ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleEnviron

Dim sTemp As String

    sTemp=Environ ("TEMP")

    If sTemp = "" Then sTemp=Environ("TMP")

    MsgBox "'" & sTemp & "'" ,64,"Directory of temporary files:"

End Sub