GetSystemTicks Function

ይመልሳል የ አሁኑን ቀን እና ሰአት አካባቢ ያቀርባል ከ ስርአቱ ውስጥ: እርስዎ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ አንዳንድ ሁኔታዎችን ውጤታማ ለማድረግ

አገባብ:

GetSystemTicks()

ይመልሳል ዋጋ:

ረጅም

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleWait

Dim lTick As Long

    lTick = GetSystemTicks()

    Wait 2000

    lTick = (GetSystemTicks() - lTick)

    MsgBox "" & lTick & " Ticks" ,0,"The pause lasted"

End Sub