የ መጠበቂያ ተግባር

የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ማቋረጫ እርስዎ በሚወስኑት ሚሊ ሰከንዶች መጠን

አገባብ:

ይጠብቁ ሚሊ ሰከንድ

ደንቦች:

ሚሊ ሰከንድ: የ ቁጥር መግለጫ የ ጊዜ መጥን የያዘው ለ ጊዜ (በ ሚሊ ሰከንዶች) ይጠብቁ ፕሮግራሙ ከ መፈጸሙ በፊት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleWait

Dim lTick As Long

    lTick = GetSystemTicks()

    Wait 2000

    lTick = (GetSystemTicks() - lTick)

    MsgBox "" & lTick & " Ticks" ,0,"The pause lasted"

End Sub